- ይህ ቡድን አርማጌዶን ቁጥር 1 ከወጣ በኋላ መደናገጥ ተፈጠረበት ፤ ይህ መደናገጥ ቡድኑ ተሰብስቦ አንድ ቦታ እንዲቆም አድርጎታል ቀጣዩ ነገር ምንድነው በማለት አብያተ ክርስትያናቱ ሁሉ በራቸውን ዘጉ ፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን ህጋዊ ሰውነት ለማላበስ ወደ ቅዱስ ፓትርያርኩ መጠጋት ነበረባቸው ፡፡ እናም ወደ ሐውልት ስራ ሄዱ…. ብቻ ሁኔታው ውስብስብ ሆነ
- ችግሩ ካላቆመ አርማጌዶን ይቀጥላል
ENE YEMILEW ZEMEDKUN MENFESAWI NNEGN SITIL TINISH ATAFERIM?ANTE?LIAWIM ANTE?EBAKIH YAWETAHEW CD SILE BEGASHAW SAYHON ANTE LAY MIN AYNET YE QINAT MENFES WEYIM TSOR ENDALEBIHINA YAM GENFILO ENDET AREMENEAWI HASAB WUST ENDEKETETEH NEW DEGMO HIZB TEYEKE YEMITILEW KASET LEMEGZAT GELGELA YEMETAWIN HULU YANTEN YE QINAT WERE TERIBO YEMETA SILE MESELEH NEW YIGERMAL ESKE AHUN BE BETETEKIRISTIAN KOYITAYE BIZU MENAFIQAN SIWEGEZU AYEW BIZU HASETEGOCHINIM ASALEFECH AHUN DEGMO BE KINEAT MENFES YETEYAZE AND DEWEY ZEMEDKUN AYEW SAYBIS WEDE TSEBEL WEDE ABATOCHE MESKEL KIREBINA MEFTIHE FELIG ATBETIBIT................
ReplyDeleteለመምህር ዘመድኩን፡-ለመሆኑ እኔ እራሴ በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ ሶስት ጊዜ በጋሻው ማሀይም ነው ፣ ያልተማረ... ያልተማረ እያልክ ብዙ ጊዜ ትደጋግማታለህ እርሱ ያልተማረ ቢሆን ይህን ሁሉ ሕዝብ በእግዜአብሔር ፍቅር ማርኳል፡! የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር መማር ሳይሆን ልብን ቅን ማድረግና ፀጋውን እንዱሰጥህ መፀለይ ነው ሐዋሪያት ማስተማር የቻሉት ክርስቶስ ሶስት ዓመት አስተምሯቸው ነው ያልከው? በ72 ቋንቋ የተናገሩትስ ጌታ ካረገ በኋላ አይደለምን? እስቲ መምህር ከሆንክ እንደመንፈሳዊ ሰው አስብ "ለእግዜአብሔር የሚሳነው ነገር የለም" ተብሎ የተፃፈውንም አስተውል እነ መምህር በጋሻው ማስተማር አይደለም የመዝሙር የዜማና የግጥም ተሰጥኦ እንዳላቸው ላስታውስህ ለዚህም አልተማሩም ትል ይሆን?
ReplyDeleteጌታ ግን ለወደደው ቃሉንም ዓይደለም እራሱን ይገልፃል ለሚያምን ደግሞ ሁሉ ይቻላል ለማንኛውም እስቲ የበጋሻውን ትምህርት ቃሉን መሰነጣጠቅ ይበቃና ለምእመናን ተቆርቋሪ ከሆንክ አንድም ሰው እንኳን ወደ ንሰሀ የሚመልስ መልካሙን የእግዜአብሔር ቃል አስተላልፍ እኛ ሐሜት ሰልችቶና!!! ክርስቶስ ስለአነዲት ሴት ቢገደው አይደል በስድስት ሰዓት ወደ ምንጭ የወረደው? አሁን በየጊዜው የምትለቀው ሲዲ ሰውን ወደጥርጣሬ እንጂ ወደ ንሰሀ አይመረምና እባክህ ይብቃህ መልካሙን የጌታንም ቃል ለማስተላለፍ ቅድስተ ድንግል ትርዳሕ፡፡
"እውነተኛ መምህር ማለት መለኮታዊውን ስእል በሕዝቡ ፊት የሚያሳይና ለእነርሱ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ በሆነ መንገድ መንፈሳዊ ሕይወትን የሚያቀርብ ማለት ነው፡፡
ReplyDeleteእውነተኛ መምህር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚታይ ድንቅ ምስል ነው እርሱ በሕዝቡ ፊት የእግዚአብሔር መልክ ነው" ከአቡነ ሺኖዳ መፀሐፍ የተወሰደ /የሕይወት ልምድ/
መምህር ዘመድኩን መምህር የሚለውን ስም ይዘሀልና መምህር የሚለውን ስም የዓለምን ነገር /ወሬ/ ትተህ የእግ ዚአብሔርን ድንቅ ምስል የምታሳይ ሰው ሁን፡፡
Yhe lij wrewna nw dgemo kene fotow betasetmere mene albet kemetawra temeherete schi negere betawlwe denegele tigltlehe
ReplyDelete