- መጋቢ ሐዲስ ለመባል ምን ያስፈልጋል ?
- ቤተክርስትያን ለምን አይነት መምህራን መጋቢ ሐዲስ የሚል የመአረግ ስም ትሰጣለች ?
- መጋቢ ሐዲስ የሚል መአረግ ለተሰጠው አገልጋይ ከእሱ ምን ይጠበቃል ?
18 ሲሞንም በሐዋርያት እጅ መጫን መንፈስ ቅዱስ እንዲሰጥ ባየ ጊዜ፥ ገንዘብ አመጣላቸውና። 19 እጄን የምጭንበት ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበል ዘንድ ለእኔ ደግሞ ይህን ሥልጣን ስጡኝ አለ። 20 ጴጥሮስ ግን እንዲህ አለው፦ የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ እንድታገኝ አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ። 21 ልብህ በእግዚአብሔር ፊት የቀና አይደለምና ከዚህ ነገር ዕድል ወይም ፈንታ የለህም። 22 እንግዲህ ስለዚህ ክፋትህ ንሰሐ ግባ፥ ምናልባትም የልብህን አሳብ ይቅር ይልህ እንደ ሆነ ወደ እግዚአብሔር ለምን፤ 23 በመራራ መርዝና በዓመፅ እስራት እንዳለህ አይሃለሁና። |
አሁንም ባለንበት ዘመን እግዚአብሔር የሚገለገልበትን ነገር በገንዘብ ለማግኝት የሚጥሩ ፤ በገንዘብ ኃይል ቅስናውን፤ ድቁናውን፤ መጋቢ ሐዲስ ፤ ከፍተኛ ሐላፊነትን ፤ የደብር አስተዳዳሪነት ፤ሌሎች የቤተክርስትያናችንን የአገልጋይ ስሞችንና ማእረጉን ያገኙ ሰዎች አሉ ፡፡ የዛሬ ዓመት በዚህ ሰዓት ብዙ መነኮሳት ጵጵስናን ለመሾም ከ300,000-500,000 የኢትዮጵያ ብር በጉቦ መልክ ፤ በእጅ መንሻ መልክ ማቅረባቸው የዛሬ ዓመት ትውስታችን ነው፡፡ለእነዚህ ሰዎች የእኛ መልእክት ከላይ የሐዋርያት ላይ ‹‹የእግዚአብሔርን ስጦታ በገንዘብ እንድታገኝ አስበሃልና ብርህ ከአንተ ጋር ይጥፋ›› ካለው የጴጥሮስ መልዕክት የሚለይ አይደለም፡፡ የእግዚአብሔር ቁጣ መጥታ ከምታነዳቸው በንስሃ ህይወታቸውን ይመለከቱ ዘንድ የዘወትር መልዕክታችን ነው፡፡
ar befterachu wushet aytekmachum
ReplyDeleteSirachihuna Hasabachihu hulu QINATINA MIKEGNINET Yetemolabeti newu. Kezihi Wetitachihu Melikam Negeri Lemaseb Mokirru.
ReplyDelete