Thursday, October 13, 2011

‹‹ውሾች ከበቡኝ››


‹‹ውሾች ከበቡኝ›› መፅሀፍ ፀሀፊ ሊቀ ትጉሃን ወንደሰን ተገኝ ሲሆን በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ላይ ተሐድሶያውያንና መናፍቃን እያካሄዱ ላሉት ሴራ ያገባኛል፤ ይመለከተኛል ፤ እኔም የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ በማለት የፃፋ መፅሀፍ ነው፡፡ እኛም መፅሀፉን ገበያ ላይ ገዝታችሁ ማንበብ ላልቻሉ የቤተክርስትያን ልጆች በpdf መልክ አዘጋጅተንላችዋል፡፡ 
  • ‹‹ሥላሴ አትበሉ እግዚሐብሔር አትበሉ እየሱስ በሉ›› ይች የማን ትምህርት ነች ? መፅሀፉ ላይ ያገኙታል
  • ‹‹የሉተርና  እና የኤራሞስ ግጭት››
  • ካባው የኦርቶዶክስ የሚመስል ድምፁ ግን የተሐድሶ የኤራስሞስ መልእክትና አላማን ያዘለ ሰባኪ አለ
  • ‹‹የለበሰው ሰናፊል ቀሚስ እንኳን ጥርት ያለ የኦርቶዶክስ ስፌትና አሰራር አይደለም››
  • ‹‹እኔ የማስተምረው ስለ ኢየሱስ ነው ይህንንም የማረገው ጸጋየ ኢየሱስ ስለሆነ ነው›› አቶ በጋሻው
  • ‹‹ለጠላቶቼ (ለአጋንንቱ) ሁሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ፤ ሰይጣን አንድ ርዕስ ሰጥቶኛል በሚቀጥለው አስተምራችኋለሁ›› ዮሴፍ ቤተክርስትያን አውደ ምህረት ላይ የማክሰኞ ቀበኛ ሰባኪ
የመፅሀፉ አርዕስ፡- ‹‹ውሾች ከበቡኝ›› 
ፀሀፊ ፡-ሊቀ ትጉሃን ወንደሰን ተገኝ 
ገፅ ብዛት ፡- 35 
ህትመት ፡- ሚያዚያ 2003 ዓ.ም


ሌሎች ስለ ተሐድሶና መናፍቃን እንቅስቃሴ የተፃፉ መፅሀፍትን ለማውጣት በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
‹‹የምንፈራው እውነት የለም››

No comments:

Post a Comment