መጻሕፍት




አርዕስት፡-‹‹የተሐድሶ መናፍቃን ዘመቻ በኢትዮጵያ ቤተክርስትያ ላይ››


አዘጋጅ፡- የማህበረ ቅዱሳን ዶክመንቴሽን ክፍል
የታተመበት ጊዜ፡- ሚያዚያ 2003
የገፅ ብዛት:- 103
Soft Copy Size:- 20 MB
ዋጋ:- 15 ብር


 ‹‹እኛ ይህን መፅሀፍ እርስዎ ጋር በማድረስ ሀላፊነታችንን ተወጥተናል እርስዎ ላላነበቡት እንዲያነቡት በማድረግ ሃላፊነትዎን ይወጡ፡፡››

------------------------------------------



ፀሀፊ፡- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የታተመበት ዓመት ፡-2001 ዓ.ም
የገፅ ብዛት፡- 94
Download by PDF

















‹‹ውሾች ከበቡኝ›› መፅሀፍ ፀሀፊ ሊቀ ትጉሃን ወንደሰን ተገኝ ሲሆን በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ላይ ተሐድሶያውያንና መናፍቃን እያካሄዱ ላሉት ሴራ ያገባኛል፤ ይመለከተኛል ፤ እኔም የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ በማለት የፃፋ መፅሀፍ ነው፡፡ እኛም መፅሀፉን ገበያ ላይ ገዝታችሁ ማንበብ ላልቻሉ የቤተክርስትያን ልጆች በpdf መልክ አዘጋጅተንላችዋል፡፡ 


የመፅሀፉ አርዕስ፡- ‹‹ውሾች ከበቡኝ›› 
ፀሀፊ ፡-ሊቀ ትጉሃን ወንደሰን ተገኝ 
ገፅ ብዛት ፡- 35 
ህትመት ፡- ሚያዚያ 2003 ዓ.ም