መጀመሪያ ይመልከቱት (ክፍል 1)
(አንድ አድርገን የካቲት 5 ፤ 2004 ዓ.ም )፡-አርዕስቱን ሲመለከቱ ዛሬ ደሞ ምን ሊሉን ይችሉ ይሆናል ብለው ሊሆን ይችላል ፤ የመንግስት የ5 ዓመት የትራንስፎርሜሽን እቅድ ህልም ነው እያልን አይደለም ፤ ይህ እቅድ በአዳራሾቻቸው በህልም መልክ የተመለከቱት መናፍቃን አስገርመውን እንጂ ፤ በዚህ ዘመን ቀን በቀን የምንሰማው ነገር ከዚህ በፊት ያልሰማነው ፤ ያላየነው ሆኖ ክስተቶች እየገረሙን ይገኛሉ ፤ እንዴት አድርገው ማህበረሰባችንን እንደሚያሞኙት ልናመላክታችሁ ነው ይህን አርእስት የመረጥነው፡፡
እኛ ይህን ነገር የሰማነው መንግስት ባወጣው በእቅድና በትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ እና ሚዲያ እንጂ በሌላ ቦታ አይደለም ፤ ለእነሱ በህልም መልክ መታየቱ አስደምሞናል ፤ መንግስታችን ይህን እቅድ በራእይ መልክ አይተውለት ይሆን ? ይህ የመንግስት የ5 ዓመት የእቅድና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እንጂ ህልም አይደለም ፤ የትኛው ነብይ ነው ባካችሁ ፤ ይህን አይነት ፈጠራ በአዳራሾቻቸው ውስጥ ያወሩላቸዋል እነሱም ይሰሟቸዋል ፤ ብዙ የዋህ ህዝብ ስለሰበሰቡ ጥያቄ የሚያነሳ ሰው እንኳን መሀላቸው የለም ፤ እርስዎ ይህን ተመልክተው ምን እንደሚሉ እኛ አናውቅም ፤ ብቻ ህልሙን ስናይ በጣም ስቀናል ፤ እቅድ በህልም መልክ ሲታይ የመጀመሪያ ስለሆነ ዘናም አድርጎናል ፤ በጀርባቸው ያስከተሏቸውን ነፍሳት ስናስብ ደግሞ በጣም አዝነናል ፡፡ መንግስት የትራንስፎርሜሽኑን እቅድ ሲያወጣ ብዙ ባለሙያዎች በየስራ ድርሻቸው ተካፍለውበታል ፤ ለእነሱ ደግሞ በአንድ ለሊት እቅዱን በህልም ፤ በራእይ ፤ በቴሌቪዥን እግዚአብሔር አሳይቷቸዋል(ይገርማል) ፡፡ እርስዎ በኮምፒዩተር ስክሪን የሚያዩትን ድራማ ፤ እነሱ ጋር ትልቅ እውነት ሆኖ ሲያገኙት ይገርሞታል፡፤ ይህን ነገር አማኞቻቸው በቤቱ በሲዲ መልክ እየተመለከቱት ይገኛለሉ ፤ በነብያቸውም እየተደመሙ ነው ፤ እግዚአብሔር እንደገለጠለት አስረግጠውም ይነግሮታል ፤ አሁን ይሄ ምን ይባላል?
እኛ ይህን ነገር የሰማነው መንግስት ባወጣው በእቅድና በትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ እና ሚዲያ እንጂ በሌላ ቦታ አይደለም ፤ ለእነሱ በህልም መልክ መታየቱ አስደምሞናል ፤ መንግስታችን ይህን እቅድ በራእይ መልክ አይተውለት ይሆን ? ይህ የመንግስት የ5 ዓመት የእቅድና ትራንስፎርሜሽን እቅድ እንጂ ህልም አይደለም ፤ የትኛው ነብይ ነው ባካችሁ ፤ ይህን አይነት ፈጠራ በአዳራሾቻቸው ውስጥ ያወሩላቸዋል እነሱም ይሰሟቸዋል ፤ ብዙ የዋህ ህዝብ ስለሰበሰቡ ጥያቄ የሚያነሳ ሰው እንኳን መሀላቸው የለም ፤ እርስዎ ይህን ተመልክተው ምን እንደሚሉ እኛ አናውቅም ፤ ብቻ ህልሙን ስናይ በጣም ስቀናል ፤ እቅድ በህልም መልክ ሲታይ የመጀመሪያ ስለሆነ ዘናም አድርጎናል ፤ በጀርባቸው ያስከተሏቸውን ነፍሳት ስናስብ ደግሞ በጣም አዝነናል ፡፡ መንግስት የትራንስፎርሜሽኑን እቅድ ሲያወጣ ብዙ ባለሙያዎች በየስራ ድርሻቸው ተካፍለውበታል ፤ ለእነሱ ደግሞ በአንድ ለሊት እቅዱን በህልም ፤ በራእይ ፤ በቴሌቪዥን እግዚአብሔር አሳይቷቸዋል(ይገርማል) ፡፡ እርስዎ በኮምፒዩተር ስክሪን የሚያዩትን ድራማ ፤ እነሱ ጋር ትልቅ እውነት ሆኖ ሲያገኙት ይገርሞታል፡፤ ይህን ነገር አማኞቻቸው በቤቱ በሲዲ መልክ እየተመለከቱት ይገኛለሉ ፤ በነብያቸውም እየተደመሙ ነው ፤ እግዚአብሔር እንደገለጠለት አስረግጠውም ይነግሮታል ፤ አሁን ይሄ ምን ይባላል?
እኛ ከዚህ በፊት በምን መንገድ ሰውን ይዘው ገደል እንደሚሰዱ ብዙ በቪዲዮና በኦዲዮ ማስረጃዎች አሉን ፤ መዝሙሮቻቸው ለምን እንደሚያስጨፍሩ ፤ ለምን ሞቅ ተደርገው እንደሚሰሩ የድምፅ ማስረጃ አለን ፤ ለስለስ ያለ የመናፍቃን መዝሙር ሰውን የመሳብ አቅሙ ደከም ስለሚል በገበያ ላይም ገብቶ ተደማጭነት ስለማይኖረው በስምምነት ሞቅ ደመቅ ያለ ነገር ከሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር ተነጋግረው እንደሚያስገቡበት የድምፅ ማስረጃ አለን ፤ ይች ዘዴም ተሀድሶያውያኑ እኛም ዘንዳ አምጥተውት ነበር ፤ በአውደ ምህረት ላይ ትንሽ ጊዜም ዘለው ምዕመኑን አዘልለውታል ፤ እጃችሁን ‹‹ከፍ ከፍ›› እያሉ መና ሲወርድ የሚቀበል በሚመስል መልኩ ከስርዓተ ቤተክርስትያን ባፈነገጠ ሁናቴ ትንሽ መንገድ አስኪደውት ነበር ፤ ይችን ከማን እንደተወሰደች ለማወቅ የፊዚክስ ሊቅ መሆንን አይጠይቅም፡፡
በሞባይል ስልክ እንደሚጸለይላቸውም እናውቃለን ፤ቤታቸው ሆነው ስልክ ይደውላሉ ፤ ከጉልበታቸው በርከክ ፤አይናቸውን ጨፈን አድርገው ፓስተሩ በሞባይል ሲጸልይላቸው ፤ አሜን አሜን እያሉ ጸሎቱን ያደምጣሉ( ይችህ ዘዴ በቅርብ የመጣች ነች) ፤ በስምምነት አንዱን የምንፍቅና እምነት ሶስት አራት ቦታ ከፍለው የአማኝ ቁጥር በየጊዜው እየመዘገቡ አዲስ እምነት እንዴት እንደሚፈጥሩ ፤ ከበስተጀርባ የሚከናወነውን ነገር ለተከታዩ የማይነገረውን ነገር በደንብ በመረጃ በተደገፈ መልኩ እናውቃለን ፤ የትኛው አዳራሽ የየትኛው ፓስተር እንደሆነም እናውቃለን ፤ እነዚህን ሁሉ ማስረጃዎች ወደፊት ከስራቸው ጋር አያይዘን የምናቀርብ ይሆናል ፤ ፤የዛሬው አይነት የቪዲዮ ማስረጃ ግን ከዚህ በፊት አይተን አናውቅም ፤ ይህ ግን እኛ ካለን ወጣ ያለ ጊዜውን ያማከለ ስትራቴጂ ሆኖ ስላገኝነው ለእናንተው ልናቀርበው ወደድን ፤
በሞባይል ስልክ እንደሚጸለይላቸውም እናውቃለን ፤ቤታቸው ሆነው ስልክ ይደውላሉ ፤ ከጉልበታቸው በርከክ ፤አይናቸውን ጨፈን አድርገው ፓስተሩ በሞባይል ሲጸልይላቸው ፤ አሜን አሜን እያሉ ጸሎቱን ያደምጣሉ( ይችህ ዘዴ በቅርብ የመጣች ነች) ፤ በስምምነት አንዱን የምንፍቅና እምነት ሶስት አራት ቦታ ከፍለው የአማኝ ቁጥር በየጊዜው እየመዘገቡ አዲስ እምነት እንዴት እንደሚፈጥሩ ፤ ከበስተጀርባ የሚከናወነውን ነገር ለተከታዩ የማይነገረውን ነገር በደንብ በመረጃ በተደገፈ መልኩ እናውቃለን ፤ የትኛው አዳራሽ የየትኛው ፓስተር እንደሆነም እናውቃለን ፤ እነዚህን ሁሉ ማስረጃዎች ወደፊት ከስራቸው ጋር አያይዘን የምናቀርብ ይሆናል ፤ ፤የዛሬው አይነት የቪዲዮ ማስረጃ ግን ከዚህ በፊት አይተን አናውቅም ፤ ይህ ግን እኛ ካለን ወጣ ያለ ጊዜውን ያማከለ ስትራቴጂ ሆኖ ስላገኝነው ለእናንተው ልናቀርበው ወደድን ፤
(ክፍል 2)
ድሮውም ከመናፍቅ ወንጀል እንጂ ወንጌል አይጠበቅም፡፡ የሚያሳዝነው ደግሞ በየቀኑ በቲቪ የሚሰሙት ነገር ባለ ሕልሙ ሲነግራቸው “ራዕይ” ብለው መቀበላቸውን ነው፡፡ ምን ያህል ዓይነ ልቡናቸው እንደታወረም ያሳያል፡፡ ለእኛ ግን ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይለናል፡- “ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ … አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ ግን አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን” /ፊል.3፡18-20/፡፡
እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ እንዲመራቸው ወደ አእምሯቸው አንዲመልሳቸው ምኞታችን ነው
kikikiki lebe yesetachewe
ReplyDeleteeye gude derome eko qezetachewen mawerate ayedekemachewem
ReplyDeleteየትልቅ ወራዳ, እስኪ በዚህ እድሜ ዋሽተው መቼ ንሰሀ ሊገቡ ነው::
ReplyDeleteማሰተጠቀቂያ …..ከዚህ በላይ ወንድማችን ከ ጠቀዥልን ቅዥት በላይ ማንም የራሱን ቅዥት ቢጨምር ከቅዥቱ ውሰጥ ከተካተቱት 3 ዋናወና ልማታዊ ቅዥቶች መለትም ምዕራፍ(ቅዥ 6-66) ካሉት የሰረዛል
ReplyDeleteThis dream is good for tele and EEPCO. They can follow this to create their plan, LOL Yigermal.
ReplyDeleteLOL, Ethiopia needs Sea port!! Forget about four one is good. OMG, I cannot listen anymore!!
ReplyDeletetechnology yesfafal, gin demo ayeru tiru yehonal. Be sudan bekul ( closed land)wedeb, the first 10yr are going to be problem year, hey aren`t we already in these problems. Betal bizu yehonu eeeee...helloo? ayeru melakm silehone birowoch yemetalu, gin gin demo terarawochu hulu dingay nachew, wey Geography afer bela endezih!!
ReplyDeleteበርግጥ ነው ሰውየው በቪዱዮው ላይ ያሉት ገና ከህልማቸው የነቁ አይመስለኝም፣ የሚገርመው የሰቸውን ቅዠት አትሉት ራዕይ የእግዚአብሔርን ስም እየጠሩ ሲናገሩ ትንሽ ያስፈራል። ለነገሩ እነሱ እግዚአብሔርን ፈርተው አያውቁም የግብር አባታቸው የሆነው ሉተር እራሱ እግዚአብሔርን ስላልፈራ እኮ ነው ሲጀምር ከካቶሊቅ ምንኩስና ስንት ሚስት አግብቶ አብዶ የሞተው። እረ ለመሆኑ እንዴት ተብሎ ነው ኢትዮጵያ በአራት አቅጣጫ የባሕር በር እንዴት ሊኖራት ይችላል ወይስ እግዚአብሔር ጋር ምክር ጀምረው ይሆን??
ReplyDeleteለሁሉም ልቦና ይስጦት በሉልን ዝም ብለው ከሚቀዣብሩ ቢጸልዩ ይሻላቸው ነበር
aderewoten bestemecheresha neseha gebtew ewenetun le yewahu hezeb negrew yemutuuuu......ketatu be God zend yekefa new......gen sele comedy enetu betam sekenal ena thank you!
ReplyDeletenice fiction.
ReplyDeleteI never saw such a funny thing. Oh my God this is really funny!!!!!!!!!!!!!!!!
ReplyDeleteድሮውም ከመናፍቅ ወንጀል እንጂ ወንጌል አይጠበቅም፡፡ የሚያሳዝነው ደግሞ በየቀኑ በቲቪ የሚሰሙት ነገር ባለ ሕልሙ ሲነግራቸው “ራዕይ” ብለው መቀበላቸውን ነው፡፡ ምን ያህል ዓይነ ልቡናቸው እንደታወረም ያሳያል፡፡ ለእኛ ግን ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይለናል፡- “ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ … አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ ግን አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን” /ፊል.3፡18-20/፡፡
ReplyDeleteእንዴት ነው ነገሩ ይሄ ኃይማኖት ያሳብዳል እንዴ? እራሳቸው አብደው ሰውን ሊያሳብዱ ነው እንዴ? ይልቅ አንድ የፖለቲካ ድርጅት አቋቁመው ለተግባራዊነቱ በዚህ መልክ ቢንቀሳቀሱ ይታመኑ ነበር እራይ አሳየኝ ከሚሉ፡፡
ReplyDeleteI can't stop laughing
ReplyDeletewhat a good nightmare
ወንድሞቼ ምን ይደንቃችሁዋል?
ReplyDeleteበደቡቡ በምዕራቡ ያሉ ወገኖቻችንን በሙሉ እንድህ ባለ ማጭበርበር እኮ ነው ወደ አዳራሻቸው ያስገቡት::
የመናፍቅ ታሪክ ሁሉ እንደዚህ ነው አዲስ ነገር የለውም::
እንግድህ የመናፍቅ ትምህርት እንዲህ በድንቡሸት ላይ የተመሠረተ ነው::
አንድ ወንድሜ መናፍቃን "የኦርቶዶክስ ምዕመናንን ያስኮበለሉት በእነርሱ ጥንካሬ ሳይሆን በኦርቶዶክስ ድክመት ነው" ብሎኝ ነበር:: ወንድሜ ካስተዋለው ተነሥቶ እንጂ ይህን ያለው የሃይማኖት ትምህርት የተከታተለ ሆኖ አይደለም::
እንደ እኔ ይህ አባባል በጣም ትክክል ነው::
ምክንያቱም ኦርቶክሳውያኑ ሃይማኖታቸውን ቤተክርስቲያናቸውን ያላወቁ ነገር ግን አንዴ ተጠምቀው ብቻ ያሉ ስለነበሩ ነው የሄዱት::
እስኪ ያሉትን ጠብቀን ይህን የመናፍቃንን የእምቡዋይ ካብ የሆነ ትምህርታቸውን አፍርሰን የተነጠቁ በጎችን ለመመለስ እንሥራ::
በ2003 ዓ.ም በአንድ ጉዞ በ3 አብያተ ክርስቲያን ብቻ ወደ 3600 የሚደርሱ በደቡብ ክልል በከንባታ ጠንባሮ ወረዳ እንደ ተመለሱ የምናስታውሰው ነው::
እስኪ እኛ በዚህ ዓላማ በፍቅር እንሥራ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል::
እግዚአብሔር አምላክ ከበረት የወጡትን ይመልስልን::
yehe ebdet new Egaziabeheren mesadeb... MenfesKidusenem Mawared (Lotu Sibe'at)...Tinesh koyitew Meles Egziabeher new endayelun segahu...yenesu Ebdet ezi deres new "Pray for them"
ReplyDeleteምኞቱ ጥሩ ነው፡፡
ReplyDeleteታው ታው ታው ..............?????????????????????????
ReplyDeleteሕልሙ የፈጀው ስንት ሌሊት ነው
ReplyDeletetemechegne agelaletseshe/he
DeleteDid he smoke something that night before he sleep? what a tool.
ReplyDeleteit is amazing and incredible fun! does he still alive
ReplyDeleteሃሃሃሃሃ ኧረ አፈርኩኝ ምናለበተ ትንሽ ቀነስ ብታደርገው? በነገራችን ላይ በአንድ ቀን ነው ህልሙን ያየሐው? ማፈሪያ ነገር ነህ
ReplyDeleteፊል.3፥19
ReplyDeleteebde
ReplyDeletemene yedekale zemenachew hulu helem new.yetelat sera eyeserabachew new
ReplyDeletebetam yegarml lazh saw abziche azenku gn men waga alew ahunem lebonaw amlakun kamayt tawroal wayanch ethiopia sentu zegocheshen awure belbsh sentus lebalabsh naw ebakachehu lamnsemw lamenyew hulu weda IGZEABHR enalks!!!
ReplyDeleteYou know one thing. There was a book written by this person and that was before transformation plan. The only thing is to consider two things. the first is to see what going on. If it is according to the man's dream, it is ok. No problem. If not you will say a lot. Please don't tray to critisize others by Hippocratic sense thinking like there is no any religion than Orthodox
ReplyDeleteHey!!!you will be asked by coping the government GTP. Pleaseee tell us when did you copy or write it? Are you sure of that being a dream? you are soooooooo late to see it and even need to be updated to live in this country Ethiopia.
ReplyDeleteWe Christians, i mean real Orthodox Christians, are working to complete even come to finish all the GTP works.
I'm still feeling sad for his followers, because they are simply going persons without any thought.
Mesimiya yelenim.
gizem yelenim.
ende ante yelutin sira fetoch ajajil? sira fet...........
Betam asikign BLOG
ReplyDeleteKes Belina tinbitun mejemeriya bemetsihaf mel yawetut be 2004 GC. Mengist ye 5 ametun ekid yawetaw be 2010 GC. Endet new, esachew ke 6 amet befit yawetut, keMengist korijew new yemibalew. Ere eyetestawale???
Betam asikign blog comment. Miknyatum, tinish...edegmewalehu, tinish enkwan bitastewul...mengist ye5 ametun ekid yawetaw meche new??? be 2010 GC. Kes Belina tinbitun yetenagerut, mejemeriya bemetsihaf (book)publish yaderegut be 2004 GC. Mengist ye5 ametun ekid kemawtatu ke 6 amet befit. Ere eyestewale, wondime.
ReplyDeleteWhat's Happening i'm new to this, I stumbled upon this
ReplyDeleteI have found It absolutely helpful and it has helped
me out loads. I hope to contribute & aid
different users like its aided me. Great job.
My web site - GFI Norte