tag:blogger.com,1999:blog-89523144564075659032024-03-13T03:03:10.848-07:00አንድ አድርገንአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger1028125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-60874022452005527872023-02-05T18:31:00.001-08:002023-02-05T18:31:16.384-08:00ድርድር የሚባለውን ነገር መሸሽ ግትርነት ሊሆን ይችላል?ኦርቶዶክሳዊ ያልሆኑት ሁሉ ነገራችን በውል እንዲረዱት የቀረበ ትሑት ማብራሪያ። (ብርሃኑ አድማስ አንለይ)ብዙዎች በቅንነት ድርድር ምን ችግር አለው? መንፈሳዊ ሰዎች እንዴት ይህን እንቢ ሊል ይችላል? መነጋገር ምንድን ነው ችግሩ? እነዚህ እና ተመሳሳይ አሳቦችን አለመቀበል እንዴት እነካለሁ የሚል የአለመደፈር ስሜት የሚመስላቸው ሰዎች እንዳሉ ከአንዳንድ አስተያየቶች መረዳት ችያለሁ። ስለዚህ ድርድርን መቀበል ለምን አስቸጋሪ እንደሆነ ለመረዳት ጉዳዩ ምን እንደሆነ ማስረዳት እፈልጋለሁ።ቤተ ክርስቲያናችን ተጥሷል ብላ ውግዘት ለመፈጸም ምክንያት የሆናት የትኞቹም ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት የሚጠቀሙበት መንፈሳዊአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-6611559371402097622023-02-05T05:08:00.003-08:002023-02-05T05:08:42.096-08:00በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ እስራትና ውክቢያው ቀጥሏል። ሀገረ ስብከቱን በወራሪ ለመመዝበርና ሰብሮሮ ለመቆጣጠረር እየተሞከረ ነው።+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለኢኦተቤ በስልክ እንደገለጹት ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋትወደ ምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት የጸጥታ አካላት በመምጣት የሀገረ ስብከቱን ሠራተኞችን ከሥራ በማስወጣት ሀገረ ስብከቱን ግቢ ከሠራተኞች ነጻ እንዳደረገው ገልጸዋል።ፖሊስ በአርሲ ነገሌ አራት የደብር አስተዳዳሪዎችን ሕገ ወጡን ቡድን ተቀበሉ በማለት ሲያስገድድ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን በማለታቸው አራት አስተዳዳሪዎች ታስረዋል ብለዋል።በመንበረ ጵጵስናው አብያተክርስቲያናት በታጠቁ ኃይሎች አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-20724924979299260832023-02-05T05:08:00.001-08:002023-02-05T05:08:34.128-08:00ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው ዕለት በጸጥታ ኃይሎች በተወሰደው እርምጃ የተጎዱ ምእመናንን ጎብኙ።የሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት የሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አናስገባም በማለት ቅጽራቸውን ሲጠብቁ ቢውሉም ለሕገ ወጡ ቡድን ከለላ የሰጠው የጸጥታ ኃይል በንጹሃን ላይ እርምጃ መውሰዱ ይታወቃል።በዚህም ሰማዕትነትን የተቀበሉ ምእመናን እንዳሉ ሁሉ በርካቶች ከፍታኛ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሐዋሳ የተለያዩ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።እስካሁን ባለን መረጃም በሐዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል 6፣ በያኔት ሆስፒታል፣ በአላቲዮን ሆስፒታል 8 ምእመናን ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ።የሲዳማ፣ ጌዲዮ፣ አማሮ፣ ቡርጂና ምዕራብ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-81397960746384128482023-01-29T04:50:00.001-08:002023-01-29T04:50:22.773-08:00ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ***********************ጥር ፳፩ ቀን ፳፻ ፲ወ ፭ ዓ.ም """"""""""""""""""""""""""አዲስአበባ -ኢትዮጵያ **************የመግለጫው ሙሉ ቃል እነሆ፦በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!ለሚመለከተው ሁሉእሁድ ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሦስት ሊቃነ ጳጳሳት አማካኝነት በተፈጸመው የሕግ ጥሰት 26 ኤጲስ ቆጶሳት በመሾማቸው፣ ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ቋሚ ሲኖዶስ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ላሉት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ሊቃነ ጳጳሳት አስቸኳይ ጥሪ አስተላልፏል፡፡ጥሪ የተደረገላቸው አባቶችም በቅጽበት ደርሰው ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ምልዓተ ጉባኤ አድርገው አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-79985891635167993822023-01-28T09:23:00.001-08:002023-01-28T09:23:57.067-08:00የቤተ ክርስቲያኑ ምርቃት ወደ ሌላ ቀን መዘዋወሩንም የደብሩ አስተዳዳሪና አሠሪ ኮሚቴው ለሕዝበ ክርስቲያኑ ይፋ አድርገዋል።የጂማ ኦርቶዶክሳውያን በዛሬው ዕለት ለዓመታት የለፉባትንና ቅዳሴ ቤቷ ይከበራል ተብሎ በተጠበቀው የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተሰብስበው ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ሲጠብቁ ቢውሉም ከአባታቸው ጋር ሳይገናኙ ቀርተዋል። የጅማ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በስፍራው ስለማይገኙ ቆሞሳት ባርከው ቤተ ክርስቲያኗ ትመረቅ ቢባሉም ምዕመናኑና ማኅበረ ካህናቱ እሳቸው የደከሙበትን ቤተ ክርስቲያን በሌሉበት አናስመርቅም፤ ይህ የኛ ቀን ነው፤ በእግዚአብሔር ቀን አባታችን ባሉበት እናስመርቃለን፤ የሠራነው የእግዚአብሔርን ቤት ነው ለምን ተፈተንን አንልም ብለዋል።የቤተ ክርስቲያኑ ምርቃት ወደ ሌላ ቀን መዘዋወሩንም አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-35423900813626950612023-01-27T07:32:00.001-08:002023-01-27T07:32:02.382-08:00"በሁለት ማልያ የምትጫወቱ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ"...ብፁዕ አቡነ ሔኖክ +++(ጥር 19 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ-ኢትዮጵያ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ጋር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባሳለፈው ውግዘትና ውሳኔ ተንተርሶ ውይይትና ምክክር ድርጓል! የውይይቱ ዋነኛ አጀንዳም በጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት፣ በሶዶ ዳጩ ወረዳ፣ ሀሮ በዓለ ወልድ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሦስት ግለሰቦች መሪነት ቀኖና ቤተክርስቲያንን በጣሰ፣ በሕገ-ወጥ እና ኢ-ሲኖዶሳዊ በሆነ ድርጊት የ፳፮ መነኰሳትን "የኤጲስ ቆጶስነት" ሢመት በመስጠትና ሊቃነ ጳጳሳት በሚመሯቸው አህጉረአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-37318001557542623332023-01-26T08:57:00.001-08:002023-01-26T08:57:57.930-08:00የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔአዲስ አበባ: ጥር 18/2015 ዓ.ም (ኢሳት): የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባ ሳዊሮስ፣ አባ ኤዎስጣቴዎስ ፣ አባ ዜና ማርቆስና በእነሱ የተሾሙ 25 መነኮሳት ሕዝበ ክርስቲያንን በማታለል የክህደት እና የኑፋቄ ተግባር በመፈጸማቸው ከዲቁና ጀምሮ ያለው ሙሉ ሥልጣነ ክህነታቸውን ሽሯል። ሥልጣነ ክህነታቸውና የማዕረግ ስማቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ውሳኔ የተነሣ ስለሆነ ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በቀድሞ ዓለማዊ ስማቸው እንዲጠሩም ወስኗል።ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-55626645066053933332023-01-25T12:35:00.001-08:002023-01-25T12:35:50.181-08:00"አባዬ ወዴት ወዴት" ይድረስ ለአባ ዜና ማርቆስ ሊቀ ጳጳሳቱ (ፓትርያርኩ) ካልፈቀዱ ማንም ቢሆን ኤጲስ ቆጶስነት እንዳይሾም ፍትሐ ነገሥቱ ይነግረናል። ከተሾመም ሲኖዶስ ያወግዘዋል ተብሎ በግልጽ አማርኛ ተጽፏል። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፭ ቁጥር ፺፩ ወለእመ ኀሠሠ አሐዱሂ ኤጲስ ቆጶስና ወሠምሩ ቦቱ ኵሎሙ ሰብአ ሀገሩ። አንዱ ኤጲስ ቆጶስነት ሊሾም ቢሻ ወሠምሩ ቦቱ ኵሎሙ ሰብአ ሀገሩ የሀገሩ ሰዎች ቢፈቅዱለት። ወኢሠምረ ቦቱ ጳጳሰ ብሔሩ ኢይደልዎ ኤጲስ ቆጶስና። የሀገሩ ጳጳስ ቢፈቅድአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-30399834534498874082023-01-25T10:23:00.001-08:002023-01-25T10:23:03.752-08:00እውነቱን ተቀበል !!---------------------ከፍለህ የማትጨርሰው ውለታ አለብህ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገር፥ ታሪክ፥ ሚስት ጠብቃ የኖረች ገመና ከታች ናት።፩ . . . ሐገርቋንቋ፥ ማንነት፥ ፊደል፥ ነፃነት ወዘተ ያለው ሐገር ሰጥተሃለች፡፡ የምትባጠስበትን ጓዳዋ እየነደደ ጠብቃለች፡፡ ከጠላት ተሞዳሙዳ ሐገር የወጋችበት እድፋም ታሪክ የላትም፡፡ ብሄሬ፥ ቋንቋዬ፥ ማንነቴ ቅብርጥሶ የምትለው፤ አንተ ጋ የደረሰው እሷ እየነደደች ነው፡፡ ቤተክርስቲያኒቱ ዓ/ዓቀፍ ነበረች፡፡ ከግብፅ፥ ከሮም፥ ከባዛንታይን፥ ከግሪክ ተላልሳ፥ ቋንቋህን፥ መሬትህን፥ ታሪክህን ልትፖሽርልህ ትችል ነበር፡፡ አላደረገችውም፡፡ በእቅፏአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-71964114552384065462023-01-25T10:02:00.001-08:002023-01-25T10:02:55.747-08:00እግዚአብሔር ይመስገን !!********************ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል መጋቤ ብሉይ ወ ሐዲሳት ቆሞስ አባ ጸጋዘአብ አዱኛ በመንበረ ፀባዖት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የብሉያትና የሐዲሳት ትርጓሜ ጉባዔ ቤት መምህር የነበሩ ሲሆን ከገቡበት አገር የማፍረስ አደገኛ ሴራ ተልዕኮ ከያዘው ቡድን ራሳቸውን አግልለው በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።#አንድ_ሲኖዶስ ...የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-78422231889770820052023-01-25T07:43:00.001-08:002023-01-25T07:43:12.751-08:00🙏ቅድስት ቤተክርስቲያኒቱ ለ3 ቀናት የሚቆይ ጸሎት አወጀች‼️👉 በዛሬው ዕለት የተካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ የመክፈቻ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም ገዳም ከተጠናቀቀነ በኋላ ሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን ከዛሬ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሦስት ቀናት የጸሎትና የሱባኤ ጊዜ እንዲሆን አዋጅ መታወጁን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል።አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-45198016196477976822023-01-25T06:21:00.001-08:002023-01-25T06:21:10.033-08:00የቅዱስ ሲኖዶስ የመክፈቻ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም ገዳም መከናወን ጀመረ፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በማያውቀውና ሕገ ቤተ ክርስቲያንን ባልጠበቀ መንገድ የተሰጠውን ሕገ ወጥ "ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት" በማስመልከት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በአስተላለፉት ጥሪ ለሚደረገው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ ረቡዕ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም የመክፈቻ ጸሎት ማድረግ ተጀምሯል፡፡የጸሎት መርሐ ግብሩ ላይ ቅዱስ ፓትርያርኩ እንዲሁም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት በመከናወን ላይ ነው፡፡©የማኅበረ ቅዱሳን አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-76028968747778142572023-01-25T06:14:00.001-08:002023-01-25T06:14:17.921-08:00አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ መልእክት፤+++++++++++++++++++++++++++++++++++++ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመላው ዓለም ለሚገኙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳሳት ባስተላሐፉት መልዕክት እንደገለጹት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል የሚገኙ አበው ሊቃነ ጳጳሳት በቤተክርስቲያናችን ላይ በተፈጸመው የቀኖና ጥሰትና ሕገ ወጥ ድርጊት ዙሪያ ለመወያየት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል የሚገኙ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወደ አገራቸው እንዲገቡ ጥሪ መተላለፉን አስታውሰው በአየር ትራንስፖርቱ ዘርፍ በጉዞአቸው ላይ ችግር እንዳይገጥማቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቅድሚያ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-31307436350959008222023-01-25T05:59:00.001-08:002023-01-25T05:59:58.276-08:00አቡነ አብርሃም ዛሬም ታሪክ ሰሩ“እናንተ እዚህ አራት ኪሎ ተቀምጣችሁ፤ ሌላው ቦሌ ሆኖ መንግሥት መስርቻለሁ ቢል ዝም ብላችሁ ትቀበላላችሁ፣ በሽምግልና እንፍታው ትላላችሁ?”||| በዛሬው ዕለት መደበኛ የቋሚ ሲኖዶስ ስብሰባ በሚደረግበት ወቅት የመከላከያ ሚንሰቴሩ አብርሃም በላይ እና የሃይማኖት ተቋማት አባቶች ቀጠሮ ሳያስይዙ ድንገተኛ በሆነ መልኩ በመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በመሄድ አቡነ አብርሃምን ተጭነው የሹመቱን ጉዳይ ለማሳመን እና ጉዳዩ በሽምግልና ይፈታ ብለው ቢጠይቁም ሌሎችም የቋሚ ሲኖዶስ አባላት በሽምግልና ስም የመጡትን ሃሳባቸውን ውድቅ አድርገው ዳግም በዚህ መልኩ መምጣት እንደሌለባቸው አሳስበው መልሰዋቸዋል፡፡ አቡነ አብረሃም፡-&አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-83229259494490733262023-01-24T19:29:00.001-08:002023-01-24T19:33:51.254-08:00የቤተ ክህነታችን ሦስቱ አርእስተ ኃጣውዕ፤Written by Dn. Birhanu Admass Anleyeየተፈጸመው ድርጊት ለብዙዎቻችን እጅግ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አዋራጅ እና ቅስም ሰባሪም ነው። ይልቁንም ደግሞ አንዳንድ እጅግ የምናከብራቸው እና የምንወድዳቸው ብቻ ሳይሆን የምናምናቸውም አባቶች ጭምር መካተታቸው የበለጠ እንድናዝን አድርጎናል። ይህም የዕውቀታችንን ውሱንነት ብቻ ሳይሆን መታመን መጥፋቷን፣ ፈተና እና ችግር እንኳ ቢኖር እርሱን ተቋቁሞ ማለፍ የመቻል አቅም መሳሳቱን፣ ፍቅረ ሲመትም ክንፍ አውጥቶ መብረሩን ይፋ አድርጎ አስጥቶታል።በርግጥ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ይህን መሰል ጥፋቶች እንደማይቀሩም የመጣንበት መንገድ አመላካች ነበር። ጌታችን በወንጌል “አልቦ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-85017681521991433132023-01-24T19:23:00.001-08:002023-01-24T19:23:19.635-08:00"መንግሥት ቤተ ክርስቲያንና አባቶችን የመጠበቅ ኃላፊነቱን ካልተወጣ ልጆቻቸው ለመጠበቅ ተዘጋጅተናል፤ በቂ ዝግጅትም አድርገናል።"የመንፈሳዊ ማኅበራትና የኅብረቶች የጋራ መግለጫ ዛሬ ጥር 16 ምሽት ማኅበረ ቅዱሳን፣ አገር አቀፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ኅብረት፣ ምእመናን ኅብረት ፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ኅብረት፣ የወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ኅብረት በጋራ በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።በመግለጫውም የማኅበራቱ ተወካዮች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ካጋጠማት ታሪካዊ ክስተት አንጻር ከመቼውም ጊዜ በላይ የቤተ ክርስቲያንን ክብርና ልዕልና የምናስጠብቅበት እና ከአባቶቻችን ጎን የምንቆምበት ወቅት በመሆኑ በኅብረት መክረን አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል ብለዋል።ማኅበረ ቅዱሳንን ወክለው የተገኙት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ሙሉጌታ ሥዩም በመግለጫው እንደተናገሩት አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-73349356268700910922023-01-24T09:01:00.004-08:002023-01-24T09:03:18.221-08:00‹‹ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ህልውና ለመጠበቅና ለፍጹም አንድነቷ ‹አንድ አድርን› blog ወደ ቀደመ ስራዋ የተመለሰች መሆኗን ለማሳወቅ እወዳለን፡፡ ›› (አንድ አድርገን ጥር 2015 ዓ.ም) ፡- ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት፣ ታሪካዊትና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እንደመሆኗ መጠን ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት የእድገት ደረጃ ከመድረሷ በፊት ብራና ዳምጣ፣ ቀለም በጥብጣና ፊደል ቀርጻ ትምህርት ያስጀመረች፣ የፍትሕ ሥርዓቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ መዋቅራዊ አደረጃጀት ሳይኖረው አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-3526133886248202582023-01-24T08:48:00.000-08:002023-01-24T08:48:11.970-08:00ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-47764142511961880162022-10-21T07:38:00.006-07:002023-01-24T09:09:51.458-08:00ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ <!--[if gte mso 9]>
12.00
<![endif]--><!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
MicrosoftInternetExplorer4
<![endif]--><!--[if gte mso 9]>
አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-18209246752991748722022-10-18T05:56:00.000-07:002022-10-18T05:56:21.394-07:00"ተናበን እንዳንሰራ እንቅፋት የሆነብን ምንድን ነው?" ሲሉ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ ጠየቁ ።
ጥቅምት
7 ቀን 2015 ዓ.ም (አዲስ አበባ) :- የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም በባለፈው በጀት ዓመት የተሰሩ በርካታ ክንዋኔዎችን ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2015 ዓ.ም 41ኛው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በጠቅላይ ቤተ ክህነት በጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በተካሄደበት ላይ በሪፖርት አቅርበዋል ። ብፁዕነታቸው በሪፖርቱ
የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ሐዋርያዊ ክንውን ፣ ሐዋርያዊ ተልዕኮና መንፈሳዊ አገልግሎትን በተመለከተ የተሰሩ ሥራዎችን ፣በአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ የተሰሩ ስራዎችን ፣የምግባረ ሠናይ ዘርፍን በተመለከተ ፣ የልማት ድርጅቶችንአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-12604124691754216682020-04-05T13:01:00.002-07:002020-04-05T13:01:43.582-07:00ይህ ጊዜ እንዲያጥር ፀለዩ
(አንድ አድርገን መጋቢት 27
2012 ዓ.ም )፡- ትፈልጉኛላችሁ አታገኙኝም !!! ማስቀደስ የማንችልበት ጊዜ እንዲያጥር ፀለዩ ፤ አብያተ ክርስቲያናት ተዘግተው የሚቆዩበት ጊዜ እንዲያጥር ፀለዩ ፤ ታቦቱን ከመንበሩ ካህኑን ከደብሩ አንዳይለይብን ፀለዩ፡፡
ቤተ መቅደስ በሌሊት ተገኝቼ ሥርዓተ ከመከታተል ይልቅ ፤ እንቅልፍ የመረጥኩበትን እነዚያን ዘመናት ሳስብ ነፍሴ በኀዘን ውስጥ ወደቀችብኝ ፤ ዛሬ በጽኑዕ ብንፈልግ ብንናፍቅም መቅደስ ገብተን ፤ ያንን ሰማያዊ ሥርዓት እንከታተል ዘንድ የማንችልበት ዘመን ላይ ቆመናልና አቤቱ ይቅር ይለን ዘንድ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-19390824604415841332020-04-05T12:56:00.001-07:002020-04-05T13:07:24.911-07:00#ይናፍቃል_ለካ?
ማለዳ ተነሥቶ ነጠላን አጣፍቶ በቤቱ መገኘት
የቤተክርስቲያን ደጅ ዝቅ ብሎ መሳም በእምነት ማሻሸት
ሰዓታት ኪዳኑን በጥዑመ ዜማ በካህናት መስማት
#ይናፍቃል_ለካ ተቀብሎ ማዜም በአንድነት በኅብረት።
አሐዱ አብ ተብሎ ቅዳሴን ማስቀደስ
በፍቅር በኅብረት ተሰጥዖን መመለስ
በዕጣኑ መዐዛ በመስቀል መቀደስ
ደጀ ሰላም ገብቶ ፀበል ጸዲቅ መቅመስ
#ይናፍቃል_ለካ በካህኑ መስቀል በእጆቹ መዳሰስ።
እያወክ በድፍረት ሳታውቅም በስህተት
እግዚአብሔር ይፍታህ ለሠራኸው ኃጢአት
መባል በካህኑ ከእሥራት መፈታት
#ይናፍቃል_ለካ የአባቶች ድምጽ መስማት።
የሕጻናት ድምጽ መስማት ለቁርባን አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-52909337175815060992020-02-12T04:33:00.002-08:002020-02-12T04:33:17.762-08:00ጎጠኞች ቤተ ክርስቲያንን ካቆሰሏት በላይ ያቆስሏት ዘንድ ዕድል አይሰጣቸው!!
የኦሮሚያ ቤተ ክህነት
አደራጅ ኮሚቴ ብሎ
ራሱን የሾመው አካል
በከፍተኛ የመተማመን ወይም
የመቅበዝበዝ ስሜት ውስጥ
ሆኖ እንደሆነ ግራ
በሚገባ መልኩ አስቸኳይ
የሲኖዶስ ስብሰባ መጠራቱ
ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ
እየፎከረ ነው፡፡ ቀሲስ
በላይ ከአሜሪካ “እስኪ
ውግዘቷን ይሞክሯትና እንታያያለን”
ሲል ኃይለ ሚካኤል
ደግሞ ከሀገር ቤት
በተደጋጋሚ የቀጥታ ሥርጭት
እየገባ ለሰኞ የተጠራውን
የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ
“እናንተ ፖለቲከኞች ለፖለቲካችሁ
ስትሉ ነው የጠራችሁት፣
ብታርፉ ይሻላል፣ ጉባኤው
የጉባኤ ከለባት (የውሾች
ጉባኤ) እንዲሆን አንፈልግም፣
ቄሮና ቀሪቲ ለሁሉም
ነገር ራሳችሁን አዘጋጁ” በማለት ከወዲሁ ጉባኤውን ዘልፎ፣ ነቅፎና አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-45914896064780725722020-02-11T11:04:00.000-08:002020-02-11T11:06:59.618-08:00ቅዱስ ሲኖዶስ ቤተ ክርስቲያን ጥቃት ላይ መኾኗን ያውጅ !
ዲያቆን አባይነህ ካሴ
(አንድ
አድርገን 02/6 2012 ዓ.ም):- ለየካቲት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጥሪ መቅረቡን ከሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ ከአቡነ ዮሴፍ ከተሰጠው መግለጫ ለማወቅ ተችሏል፡፡ አስቸኳይ ጉዳይ ሲገጥም እንዲህ መፋጠን ይገባልና በአክብሮት ተቀብለነዋል፡፡ ጉባኤው ከመሰብሰብ ባሻገር ጠልቆ ይመለከታል ብለንም ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ቅዱስ ሲኖዶስን በተመለከተ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ የሚግባባበት አንድ ጉዳይ አለ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ ይወሥናል አፈጻጸሙን ግን አይመረምርም፡፡ ለዚህም ምክንያቱ እና መፍትሔው ምን እንደኾነ ብዙ ጊዜ ስንወተውት ቆይተናል፡፡ አሁንም የአስቸኳይ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-21834662895825114462020-02-11T10:55:00.000-08:002020-02-11T10:55:33.962-08:00ለአንዱ ቦታ እያመቻቹ ሌላውን በራሱም ቦታ ማንገላታት
(በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ)
(አንድ አድርገን 02/6 2012
ዓ.ም):- መምህር ምሕረተ አብን ለማስደንገጥም ይሁን ጉባኤዎችን ለመረበሽ ትላንት ማታ እንደተደረገ የሰማሁት ነገር ብዙ ነገር የሚጠቁም ነው። ሰሞኑን ወንድሞቻችን ሰማዕትነት የተቀበሉበትና አዲስ ቤተ ክርስቲያን የፈረሰበት የ24 ቀበሌው ቦታ ያን ሁሉ መዓት ያመጣው ፓስተር ዮናታን ቦታውን እርሱ እመራዋለሁ ለሚለው የመልካም ወጣት ፕሮጄክት በጠየቀው መሠረት ለማስረከብ በጥድፊያ ላይ ስለነበሩ ነው።
ለረጅም ዘመናት የግለሰቦች የይዞታ ቦታ የነበረውንና ከተማው ለፓርክ ወስኘበታለሁ ብሎ ለግለሰቦቹ ምትክ ሊሰጥ ወስኖበት የነበረውን ቦታ አንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.com0