(አንድ አድርገን ሚያዚያ 1 ፤ 2004 ዓ.ም)፡- ዋልድባ ላይ የሚሰራው
ስኳር ፋብሪካ ውዝግቡ ያለ መፍትሄ እንደቀጠለ ነው ፤ መንግስት አልደረስኩም በማለት ስራውን እያከናወነ ይገኛል፤ አባቶችም በጸሎት
እየበረቱ ይገኛሉ ፤ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት በቦታው ላይ ያለው ስራውን የሚያከናውን ተቀጣሪ መሃንዲስ ባልታወቀ ምክንያት ሞቷል ፣ ስው ለመስራት የተቀመጡ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎቹ በየሰአቱ እየተበላሹ ይገኛሉ ፣ ካልታወቀ ቦታ የተለያዩ አውሬዎች እየወጡ ሰራተኛውን መተናኮል ጀምረዋል ፣እነዚህን እና የመሳሰሉት መከራዎች በቦታው በስራ ላይ በስራ በሚገኙ ሰዎች ላይ እየደረሰ ነው፡፡
¨ሰው ሲጨርስ ባለቤቱ ስራ ይጀምራል¨ መዝሙረ ዳዊት 12፤4 ‹‹እነሆ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››
ተብሎ ተፅፏል ፤ እውነት ነው አምላካችን አያንቀላፋም ፤ ይህ ምልክት የመጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም ፤ አሁንም ከእኩይ ምግባራችሁ
ትመለሱ ዘንድ መልዕክታችን ነው ፤ የዘመናችሁ መጨረሻ መጀመሪያ እንዳይሆን ተጠንቀቁ፡፡ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10፤12 ‹‹ ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው
እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ›› ቤተክርስትያን ላይ እጁን አንስቶ በሰላም የኖረ ስልጣነ መንግስቱ የተደላደለለት መንግስት ባለፉት 2000 ዓመታት አላየንም ፤ መልካቸው እየቀያየሩ ብዙዎች ተነስተውባታል ፤ የተነሱባት ሁሉ
አሁን ስም አጠራራቸው የለም እሷ ግን አሁንም አለች ወደፊትም ትኖራለች ፤ ይህች ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።›› ብሎ ተናግሮላታል ፤ ወደፊት የሚከሰተውን እየተከታተልን
እናንተው ዘንድ እናደርሳለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ ስለዋልድባ ገዳም ደጀሰላም ድረ-ገጽ የዘገበውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ
ተጨማሪ መረጃ ስለዋልድባ ገዳም ደጀሰላም ድረ-ገጽ የዘገበውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ
Yeabatochachi amlake yebareke!!!!!
ReplyDeleteawo እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››
ReplyDeleteእግዚአብሄር ሆይ ተመስገን!!! አንተ ምስጉን ነህ እኛ አቅም አጠረን አንተ እረዳሀን
ReplyDeleteyekedusan amalk seraw denke new leb yalew yasetewel
Deleteየገሃነም ደጆችም አይችሉአትም
ReplyDeleteamlak yoy simih kef yibel abat hoy ahunem haylehen asay.
ReplyDeleteእግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔርነዉ አቦ ጌታሆይ አሁንም እኛ አቅም የለንምና አንተ ተዋጋ!!!
ReplyDeleteAmlake Kidusan zim ayilim. Lib setito yimelisachew.
ReplyDeletehmme!!!.Yekedusan amlake yezegeyal enji yemikedmewe yelem .
ReplyDeleteፈጣሪያችን በትንሹ ግሳፄ የሚመለስ ልቦና ይስጣቸው የፈርኦን አይነቱን ያርቅላቸው፡፡
ReplyDelete‹‹እነሆ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም›› እኛም አናንቀላፋም፡ ነቅተን አንጠብቃለን፤ ከባለቤቱ ጋር!
ReplyDeletelebe yalew yasetewel yekedusan amlak ahunem denke serawen yesera
ReplyDeleteGod bless u!!!!!!!!!!Temesgen!!
ReplyDeleteቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››
ReplyDeleteengdhe keman gar endmiwagu yewekut!!!!!!!geta hoy ahunem anetwe erdam
ReplyDeleteGizew yeEgziabherhe new
ReplyDeleteIsraelen yemitebeq ayetegnam ayaneqelafam
ReplyDeleteእግዚአብሔር ዝም አይልም ይዋጋል
ReplyDeleteThe one who protects Israel necver sleep or slumber said the incorruptable Bible. It is the same yeaterday today and tomorrow. The God of Israel is the God of Ethiopia, He will protect them both since we Ethiopians are the children of the covenant the same way like the Children of Israel. We may face hardships but we will never be destroyed.
ReplyDeleteስኳር ገዳም ገባ – (ግጥም)
ReplyDeleteእያንገራገረ ህዝቡ እያባባ
አበው እያዘኑ ወጣት እያነባ
እየተቃወሙ እየጮሁ እነ አባ
ዜናው በዓለም ዓቀፍ እየተስተጋባ
ድንገት ሳይታሰብ ስኳር ገዳም ገባ
ከፍ ከፍ ብሎ ለዚያውም ዋልድባ
ሲጠፋ ሲሰወር ሲደበቅ ቆይቶ
በአቋሙ ጠንክሮ በአቋሙ ጸንቶ
አመክሮ ሳይዝ ድንገት ገዳም ገብቶ
ጣፋጭ የነበረው ሊመር ነው ከቶ
ለሱ የሚስማማ ስንት ቦታ ሞልቶ
ስኳር እሳት ሆኖ ከገበያ ጠፍቶ
ሊቀመጥ ነው አሉ መቃብር ቤት ገብቶ
ምን ይውጥሽ ይሆን ከእንግዲህ መርካቶ
አባቶ ች ምን አሉ በዋልድባ ያሉ
በአባቶች አጽም ላይ ሸንኮራን ሲተክሉ
ከተቀበረበት እየፈነቀሉ
በደም የበቀለ ሸንኮራ ሊበሉ
በውሳኔ ጸንቶ
ኸረ እግዚኦ በሉ!
ይሄስ ጥሩ አይደለም
ከአቅም በላይ ሆኖ ህዝቡ ቢበደለም
አባቶች ዝም በሉ ይረሱት ግድ የለም
ዋልድባ በጾሙ ምነው ተፈተነ
በገዳሙ ልማድ ትንሽ ከታዘነ
ጸሎቱ እንደወጉ ከተከናወነ
ውሎ አድሮ ይሟሟል ስኳር ስለሆነ
4/3/12 voa radio
ከአዜብ ሮባ
Very nice! Excelent and very true.
Deleteድንግል ሆይ ከኛ ጋር ሁኚ
ReplyDeleteእስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››
ReplyDeleteወያኔ ከደርግ ጋር ጦርነት ላይ እያለ ወያኔዎች ሸሽተው ቀን እስኪያልፍ በማለት ዋልድባ ገዳም ውስጥ ከተሸሸጉት መካከል ዛሬ በከፍተኛ ስልጣን ላይ ለሚገኙት ባለስልጣናት በነርሱ ላይ ስለተፈፀመ ተአምር ላስታውሳቸው
ReplyDeleteበዋልድባ ገዳም ውስጥ በተሸሸጉበት ወቅት ዘፈን እዘፈኑ፤አርደው እየበሉ አበው መነኮሳትን በአርምሞ እና ለፀሎት ጽሙድ እንዳይሆኑ ሲያሰቸገሩ አበው በትህትና እባካችሁ ይህ የፀሎት ቦታ ነውና ለቃችሁልን ውጡ በማለት ሲናገሩአቸው ከቀድሞው በባሰ ሁኔታ እብደታቸውን ቀጠሉ ሆኖም ይህ ሳይበቃቸው ግምገማ በማለት አበው ከየበአታቸው በማስወጣት በእኩለ ቀን ላይ ተሰበብስበው እያለ ከየት መጣ ሳይባል የንብ መንጋ ቅዱሳን የሆኑትን አበው በመተው ዛሬ ስካር ፋብሪካ ካልተገነባ በማለት የሚያስቸግሩትን ባለስልጣን ጨምሮ ሁሉንም ተጋዳላይ እና ተጋደልቲ በመንደፍ ቦታውን ለቀው መሄዳቸውን ረስተውት ይሆን
egna ketseleyin gena EGZIABHER bizu yadergal, esti zare ketero saniset hulachinim betekirstiyan bemehed entseliy, keza YEAMLAKACHININ mels tayutalachuh!!!
ReplyDeleteበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
ReplyDeleteመቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ ምንም አይደንቅም ግን አባቶቻችን ግን ኣሳፍረውናልና አንደዚህ መዘባበቻ ሆነን አንቀርም መደሀኒአለም ቀን አለው ሁሉንም ያስፍራቸዋል ስለዚህ
ወንድሞች አህቶች ፀልዩ በሀይማኖት ፅኑ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
ReplyDeleteመቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ ምንም አይደንቅም ግን አባቶቻችን ግን ኣሳፍረውናልና አንደዚህ መዘባበቻ ሆነን አንቀርም መደሀኒአለም ቀን አለው ሁሉንም ያስፍራቸዋል ስለዚህ
ወንድሞች አህቶች ፀልዩ በሀይማኖት ፅኑ
Anonymous
Deleteቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››
Thank you very very much God. Gena bizu enayalen. Just wait I am sure.
ReplyDeleteHE is not asleep"bemerekebua yalew ayankelafam"
ReplyDeleteante erdan
ReplyDeleteእግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።
ReplyDeleteእግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።
ReplyDeleteእግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።
ReplyDeleteእውነት ነው ይሄ ነው የሚገባው :: ለዋልድባ ገዳም ሰልፍ አያስፈልግም የአባቶች ፀሎት ለዚህ መልስ ያመጣል:: እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ::
ReplyDeleteማኔ ቴቄል ፋሬስ!! እባካቹን የመንግስት ስልጣን የያዛቹ(ያውም የምስኪን ሀገር ኢትዮጰያ) በገንዘብ ደሀ እንጂ የሀይማኖት ሀብታም የሆነች ሀገራችንን እባካቸሁን ክፋታቸሀ ከወሰን አይለፍ፡፡ ሀይማኖታችንን ካላወቃቹ እወቁ መሰረቷ ፅኑ ነው፡፡ ለጊዚያዊ ስልጣን ብሎ ከእግዛብሔር ጋር አትጣሉ፡፡ ለእናንተ ተረት ይመስላቹዋል ነገር ግን የመውጊያው ጦር ላንተ ይብስሃል!!
ReplyDeleteእግዚያብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ!!
ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
ReplyDeleteThanks the Almighty!Today Miracle is in a Making
ReplyDelete1 Now the Holy monastery of Abune Samuel and his true disciples has started to be free of pseudo monks & "Ye Derg wotaderoch" who wanted use it as a launching pad for hatred and racist propaganda.To your disappointment,I was there on the dam site on yesterday, Hamle,10, 2012 E.C. There is nothing strange except for the ever increasing water flow. this also natural and what is expected at this part of the year.
2. The rockets you launched at the bulldozers by pseudo monks have increased the commitment to further intensify their unrelenting effort to realize the completion of the project. This has further escalated the effort of the workers to complete the dam before the due date.
3. The sugar farm has already been prepared for plantation. In short it appears as if the project has been started before years. The surrounding people, the employees and the residents of Maigaba are now well aware of the conspiracy made by the born envious and hate mongers, who used to make business in the name of the holy monastery
4. The building of modern in the premises of " Ri'ese Gedamat we adbart Axum Tsion" and The seat for the Ark of Covenant (Tsilate Mussie) is proceeding in an alarming speed and technical quality.
5. Today, Ethiopia and the genuine Tewahido Christianity Betekiristian" is in the hands of the true sons of Abraha, Atsbaha, Kaleb, Yared, Abune Ewostatewos, Abune Selama, Abune Samuel (The halelujah, Quyesa, Waldiba...),The nine saints, Abune Kiros, Abune Teklehaimanot and Abune Medhanine egzie'a....
6. The glory of the land of the Kush (Ethiopia Bihere Aga'azi)is glowing brighter from day by day to shine all over Africa and the rest of the world.
7. similar to all thousands of holy monasteries all over Tigray Waldiba is being cleaned from pseudo monks ( Poisonous weeds).
8. Soon! The seat of Ethiopian Betekirstian will be moved to the heart of Ethiopian chirstianity; Axum the see of Kush (Ethopice) and land of Aga'azians, because (Hig Yiwets'e im Tsion). That is home town to all the legacies of the church.
8. In our chronicle we see the stolen stelle of Axum returned back home. This is a sign of blessing to the government and the Patriarech
6, Only Geez our Language (Lisane Aga'azi Kedamawi) will rise to dominate the preaching and service in our churches.
5, What a blessing to be part of this pleasing historical scene.
Thank you almighty lord.