tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post1668234090666466770..comments2023-09-21T06:03:40.882-07:00Comments on አንድ አድርገን: በዋልድባ የመጀመሪያው ምልክትአንድ አድርገንhttp://www.blogger.com/profile/00312097846922833312noreply@blogger.comBlogger38125tag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-11334493952687870022012-07-18T06:28:09.878-07:002012-07-18T06:28:09.878-07:00Thanks the Almighty!Today Miracle is in a Making
1...Thanks the Almighty!Today Miracle is in a Making
1 Now the Holy monastery of Abune Samuel and his true disciples has started to be free of pseudo monks & "Ye Derg wotaderoch" who wanted use it as a launching pad for hatred and racist propaganda.To your disappointment,I was there on the dam site on yesterday, Hamle,10, 2012 E.C. There is nothing strange except for the ever HIZKAEL " Bela'e Metsahift the Eyerusalemhttps://www.blogger.com/profile/03396647566821581894noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-34577526677165733442012-07-16T22:34:19.839-07:002012-07-16T22:34:19.839-07:00ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 1...ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-38942012305430120492012-04-20T01:19:24.933-07:002012-04-20T01:19:24.933-07:00ማኔ ቴቄል ፋሬስ!! እባካቹን የመንግስት ስልጣን የያዛቹ(ያውም የምስኪን ሀገር ...ማኔ ቴቄል ፋሬስ!! እባካቹን የመንግስት ስልጣን የያዛቹ(ያውም የምስኪን ሀገር ኢትዮጰያ) በገንዘብ ደሀ እንጂ የሀይማኖት ሀብታም የሆነች ሀገራችንን እባካቸሁን ክፋታቸሀ ከወሰን አይለፍ፡፡ ሀይማኖታችንን ካላወቃቹ እወቁ መሰረቷ ፅኑ ነው፡፡ ለጊዚያዊ ስልጣን ብሎ ከእግዛብሔር ጋር አትጣሉ፡፡ ለእናንተ ተረት ይመስላቹዋል ነገር ግን የመውጊያው ጦር ላንተ ይብስሃል!!
እግዚያብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ!!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-30987340681839643792012-04-18T23:27:39.832-07:002012-04-18T23:27:39.832-07:00እውነት ነው ይሄ ነው የሚገባው :: ለዋልድባ ገዳም ሰልፍ አያስፈልግም የአባቶች...እውነት ነው ይሄ ነው የሚገባው :: ለዋልድባ ገዳም ሰልፍ አያስፈልግም የአባቶች ፀሎት ለዚህ መልስ ያመጣል:: እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ::Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-57171460740021371542012-04-17T10:23:47.900-07:002012-04-17T10:23:47.900-07:00እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ ...እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-13881348053496081702012-04-17T10:19:39.288-07:002012-04-17T10:19:39.288-07:00እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ ...እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-90069559381027874012012-04-17T10:13:21.890-07:002012-04-17T10:13:21.890-07:00እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ ...እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-49613721484551347532012-04-12T12:18:24.638-07:002012-04-12T12:18:24.638-07:00ante erdanante erdanAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-19225924829676571612012-04-11T06:21:23.790-07:002012-04-11T06:21:23.790-07:00HE is not asleep"bemerekebua yalew ayankelafa...HE is not asleep"bemerekebua yalew ayankelafam"Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-24903283237681138662012-04-11T01:34:39.268-07:002012-04-11T01:34:39.268-07:00Thank you very very much God. Gena bizu enayalen. ...Thank you very very much God. Gena bizu enayalen. Just wait I am sure.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-63619622372563632352012-04-11T01:32:04.368-07:002012-04-11T01:32:04.368-07:00Very nice! Excelent and very true.Very nice! Excelent and very true.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-17138928825507583272012-04-11T01:14:34.966-07:002012-04-11T01:14:34.966-07:00Anonymous
ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማ...Anonymous
ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-81145501818052148092012-04-10T06:04:07.421-07:002012-04-10T06:04:07.421-07:00በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
መቼም በእ...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
መቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-31695833675617764712012-04-10T04:53:39.576-07:002012-04-10T04:53:39.576-07:00በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
መቼም በእ...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
መቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-72424970883586885032012-04-10T03:51:52.590-07:002012-04-10T03:51:52.590-07:00egna ketseleyin gena EGZIABHER bizu yadergal, esti...egna ketseleyin gena EGZIABHER bizu yadergal, esti zare ketero saniset hulachinim betekirstiyan bemehed entseliy, keza YEAMLAKACHININ mels tayutalachuh!!!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-86410138115688222892012-04-10T02:40:34.810-07:002012-04-10T02:40:34.810-07:00ወያኔ ከደርግ ጋር ጦርነት ላይ እያለ ወያኔዎች ሸሽተው ቀን እስኪያልፍ በማለት ...ወያኔ ከደርግ ጋር ጦርነት ላይ እያለ ወያኔዎች ሸሽተው ቀን እስኪያልፍ በማለት ዋልድባ ገዳም ውስጥ ከተሸሸጉት መካከል ዛሬ በከፍተኛ ስልጣን ላይ ለሚገኙት ባለስልጣናት በነርሱ ላይ ስለተፈፀመ ተአምር ላስታውሳቸው
በዋልድባ ገዳም ውስጥ በተሸሸጉበት ወቅት ዘፈን እዘፈኑ፤አርደው እየበሉ አበው መነኮሳትን በአርምሞ እና ለፀሎት ጽሙድ እንዳይሆኑ ሲያሰቸገሩ አበው በትህትና እባካችሁ ይህ የፀሎት ቦታ ነውና ለቃችሁልን ውጡ በማለት ሲናገሩአቸው ከቀድሞው በባሰ ሁኔታ እብደታቸውን ቀጠሉ ሆኖም ይህ ሳይበቃቸው ግምገማ በማለት አበው ከየበአታቸው በማስወጣት በእኩለ ቀን ላይ ተሰበብስበው እያለ ከየት መጣ ሳይባል የንብ መንጋ ቅዱሳን Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-12894558342639411302012-04-10T02:21:43.802-07:002012-04-10T02:21:43.802-07:00እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-27109320046504870792012-04-10T00:13:37.264-07:002012-04-10T00:13:37.264-07:00ድንግል ሆይ ከኛ ጋር ሁኚድንግል ሆይ ከኛ ጋር ሁኚAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-2045475955288669102012-04-09T22:50:49.258-07:002012-04-09T22:50:49.258-07:00ስኳር ገዳም ገባ – (ግጥም)
እያንገራገረ ህዝቡ እያባባ
አበው እያዘኑ ወጣት ...ስኳር ገዳም ገባ – (ግጥም)

እያንገራገረ ህዝቡ እያባባ
አበው እያዘኑ ወጣት እያነባ
እየተቃወሙ እየጮሁ እነ አባ
ዜናው በዓለም ዓቀፍ እየተስተጋባ
ድንገት ሳይታሰብ ስኳር ገዳም ገባ
ከፍ ከፍ ብሎ ለዚያውም ዋልድባ
ሲጠፋ ሲሰወር ሲደበቅ ቆይቶ
በአቋሙ ጠንክሮ በአቋሙ ጸንቶ
አመክሮ ሳይዝ ድንገት ገዳም ገብቶ
ጣፋጭ የነበረው ሊመር ነው ከቶ
ለሱ የሚስማማ ስንት ቦታ ሞልቶ
ስኳር እሳት ሆኖ ከገበያ ጠፍቶ
ሊቀመጥ ነው አሉ መቃብር ቤት ገብቶ
ምን ይውጥሽ ይሆን ከእንግዲህ መርካቶ
አባቶ ች ምን አሉ በዋልድባAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-14912609308904611662012-04-09T16:27:50.395-07:002012-04-09T16:27:50.395-07:00The one who protects Israel necver sleep or slumbe...The one who protects Israel necver sleep or slumber said the incorruptable Bible. It is the same yeaterday today and tomorrow. The God of Israel is the God of Ethiopia, He will protect them both since we Ethiopians are the children of the covenant the same way like the Children of Israel. We may face hardships but we will never be destroyed.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-2210506410920385382012-04-09T12:38:20.437-07:002012-04-09T12:38:20.437-07:00እግዚአብሔር ዝም አይልም ይዋጋልእግዚአብሔር ዝም አይልም ይዋጋልAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-21879815966356952592012-04-09T11:22:18.804-07:002012-04-09T11:22:18.804-07:00Israelen yemitebeq ayetegnam ayaneqelafamIsraelen yemitebeq ayetegnam ayaneqelafamhtt//mas.negn//blogposthttps://www.blogger.com/profile/11538588423734421523noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-70428308502998141042012-04-09T11:13:10.251-07:002012-04-09T11:13:10.251-07:00Gizew yeEgziabherhe newGizew yeEgziabherhe newDavid south africanoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-43146567336415375322012-04-09T07:15:34.010-07:002012-04-09T07:15:34.010-07:00engdhe keman gar endmiwagu yewekut!!!!!!!geta...engdhe keman gar endmiwagu yewekut!!!!!!!geta hoy ahunem anetwe erdamAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8952314456407565903.post-65419785138748175572012-04-09T07:06:59.969-07:002012-04-09T07:06:59.969-07:00ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 1...ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››Anonymousnoreply@blogger.com