Sunday, October 30, 2011

ወቅታዊ ቃለምልልስ

  • ይህ ቡድን አርማጌዶን ቁጥር 1 ከወጣ በኋላ መደናገጥ ተፈጠረበት ፤ ይህ መደናገጥ ቡድኑ ተሰብስቦ አንድ ቦታ እንዲቆም አድርጎታል ቀጣዩ ነገር ምንድነው በማለት አብያተ ክርስትያናቱ ሁሉ በራቸውን ዘጉ ፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን ህጋዊ ሰውነት ለማላበስ ወደ ቅዱስ ፓትርያርኩ መጠጋት ነበረባቸው ፡፡ እናም ወደ ሐውልት ስራ ሄዱ…. ብቻ ሁኔታው ውስብስብ ሆነ
  • ችግሩ ካላቆመ አርማጌዶን ይቀጥላል



መልካም ምንባብ  READ IN PDF click her
Click Read more by image format








4 comments:

  1. ENE YEMILEW ZEMEDKUN MENFESAWI NNEGN SITIL TINISH ATAFERIM?ANTE?LIAWIM ANTE?EBAKIH YAWETAHEW CD SILE BEGASHAW SAYHON ANTE LAY MIN AYNET YE QINAT MENFES WEYIM TSOR ENDALEBIHINA YAM GENFILO ENDET AREMENEAWI HASAB WUST ENDEKETETEH NEW DEGMO HIZB TEYEKE YEMITILEW KASET LEMEGZAT GELGELA YEMETAWIN HULU YANTEN YE QINAT WERE TERIBO YEMETA SILE MESELEH NEW YIGERMAL ESKE AHUN BE BETETEKIRISTIAN KOYITAYE BIZU MENAFIQAN SIWEGEZU AYEW BIZU HASETEGOCHINIM ASALEFECH AHUN DEGMO BE KINEAT MENFES YETEYAZE AND DEWEY ZEMEDKUN AYEW SAYBIS WEDE TSEBEL WEDE ABATOCHE MESKEL KIREBINA MEFTIHE FELIG ATBETIBIT................

    ReplyDelete
  2. ለመምህር ዘመድኩን፡-ለመሆኑ እኔ እራሴ በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ ሶስት ጊዜ በጋሻው ማሀይም ነው ፣ ያልተማረ... ያልተማረ እያልክ ብዙ ጊዜ ትደጋግማታለህ እርሱ ያልተማረ ቢሆን ይህን ሁሉ ሕዝብ በእግዜአብሔር ፍቅር ማርኳል፡! የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር መማር ሳይሆን ልብን ቅን ማድረግና ፀጋውን እንዱሰጥህ መፀለይ ነው ሐዋሪያት ማስተማር የቻሉት ክርስቶስ ሶስት ዓመት አስተምሯቸው ነው ያልከው? በ72 ቋንቋ የተናገሩትስ ጌታ ካረገ በኋላ አይደለምን? እስቲ መምህር ከሆንክ እንደመንፈሳዊ ሰው አስብ "ለእግዜአብሔር የሚሳነው ነገር የለም" ተብሎ የተፃፈውንም አስተውል እነ መምህር በጋሻው ማስተማር አይደለም የመዝሙር የዜማና የግጥም ተሰጥኦ እንዳላቸው ላስታውስህ ለዚህም አልተማሩም ትል ይሆን?
    ጌታ ግን ለወደደው ቃሉንም ዓይደለም እራሱን ይገልፃል ለሚያምን ደግሞ ሁሉ ይቻላል ለማንኛውም እስቲ የበጋሻውን ትምህርት ቃሉን መሰነጣጠቅ ይበቃና ለምእመናን ተቆርቋሪ ከሆንክ አንድም ሰው እንኳን ወደ ንሰሀ የሚመልስ መልካሙን የእግዜአብሔር ቃል አስተላልፍ እኛ ሐሜት ሰልችቶና!!! ክርስቶስ ስለአነዲት ሴት ቢገደው አይደል በስድስት ሰዓት ወደ ምንጭ የወረደው? አሁን በየጊዜው የምትለቀው ሲዲ ሰውን ወደጥርጣሬ እንጂ ወደ ንሰሀ አይመረምና እባክህ ይብቃህ መልካሙን የጌታንም ቃል ለማስተላለፍ ቅድስተ ድንግል ትርዳሕ፡፡

    ReplyDelete
  3. "እውነተኛ መምህር ማለት መለኮታዊውን ስእል በሕዝቡ ፊት የሚያሳይና ለእነርሱ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ በሆነ መንገድ መንፈሳዊ ሕይወትን የሚያቀርብ ማለት ነው፡፡

    እውነተኛ መምህር በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚታይ ድንቅ ምስል ነው እርሱ በሕዝቡ ፊት የእግዚአብሔር መልክ ነው" ከአቡነ ሺኖዳ መፀሐፍ የተወሰደ /የሕይወት ልምድ/

    መምህር ዘመድኩን መምህር የሚለውን ስም ይዘሀልና መምህር የሚለውን ስም የዓለምን ነገር /ወሬ/ ትተህ የእግ ዚአብሔርን ድንቅ ምስል የምታሳይ ሰው ሁን፡፡

    ReplyDelete
  4. Yhe lij wrewna nw dgemo kene fotow betasetmere mene albet kemetawra temeherete schi negere betawlwe denegele tigltlehe

    ReplyDelete