ያልተቋጨው የሀዋሳው ጉዳይን በማስመልከት አባ ናትናኤል(የሀዋሳ ደብረ ገነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አስተዳዳሪ የነበሩ ) እና አባ ጊዮርጊስ (የሞኖፖል ተክለ ኃይማኖት እና የቅዱስ ገብርኤል አስተዳዳሪ የነበሩ) በፊት በተሐድሶ እና ከፕሮቴስታንት አራማጆች(ተስፋ ኪዳነምህረት ማህበር እና ከመሰሎቻቸው )ጋር በመሆን የእግዚሐብሔርን አውደ ምህረት እንዲፈነጩበት ካደረጉ ሰዎች መካከል ሁለቱ ናቸው፡፡በጊዜው ገንዘብ አይናቸውን አሳውሯቸው ፤ ለአውደምህረት የማይመጥኑ ፤ ትምህርቱ የሌላቸው ሰዎችን በመጋበዝ ህዝቡን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ካደረኩ ሰዎች ዋናዎቹ ሲሆኑ አሁንም በሰሩት ስራ ንስሀ እንደመግባት ከእኩይ ስራቸው ሊማሩ ባለመቻላቸው እያስተባበሉ ይገኛሉ፡፡
ሲኖዶሱ ባቋቋመው አጣሪ ኮሚቴ እንደ ስራቸው ተመዝነው ከተሸሙበት ቦታ ተነስተዋል:: በጊዜው ‹‹ያለ ነውጥ ለውጥ አይገኝም›› ብለው በአውደ ምህረት ላይ የሰበኩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የተሰራው ስራ ትክክል አይደለም እኛ ትክክል ነን ፤ ምንም ያጠፋነው ነገር የለም በማለት ከአንድ መፅሄት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ
No comments:
Post a Comment