Tuesday, January 31, 2012

ሆሳህና ላይ ከሰማይ የወረደው እሳት ያደረሰው አደጋ

(አንድ አድርገን ጥር 22 ፤ 2004ዓ.ም ) ከሆሳዕና ከተማ ከሁለት እከከ ሶስት ሰዓት የእግር መንገድ በሚወስድ ቦታ ላይ ባለው የበናራ መድሀኒዓለም ዙሪያ ቁጥሩ ከአርባ የማያንስ ቤት ተቃጥሏል  እሳቱ ከምሰሶ መሃል ይያያዛል ፤ሲያሰኘው ከመሰረት ይጀምራል ፤ ሲለው ከጣራ ጀምሮ ያቃጥላል… ሰሞኑን የቆጮ ጉድጓድ ሳይቀር ተቃጥሏል…. የሚገርመው አንድም የኦርቶዶክስ አማኝ ቤት አልተቃጠለም…አሳቱ ላቃጠላቸው ሰዎች የተዘረጋ ድንካንም ተቃጥላል….የመጀመሪያዎቸሁ ቤት ተቃጥሎባቸው ቤት ካሰሩ ሰዎች መሃከል ድጋሚ ሁለቱ ቤታቸው ተቃጥላል…. የሚገርመው ቤት ሲቃጠል አንዱ ቤት ብቻ ይቃጠላል እንጂ እሳት ለጎረቤት ቤቶች አያልፍም ፤ምንም አንኳን ቤቶቹ ተነካክተው ቢሰሩም

በተጨማሪ ደግሞ ቤቱ ሲቃጠል እልል ከተባለ እሳቱ እቃ እስኪወጣ ጊዜ ይሰጣል ፤ ነገር ግን ከተጮሀ ጊዜ አይሰጥም ….ማውደም ነው፡፡ ሲያወድም ደግሞ ቀሪ ነገር እንኳን አይተርፍም ምሰሶ እንኳን አመድ ይሆናል….ቤቶቹ ደግሞ በጣም ተራርቀው በወንዝ ተለያተው የሚገኙ ናቸው….ሁሉም ቤቶች የሚቃጠሉት በቀን ነው… እንድም ቤት በማታ አልተቓጠለም….በነገራችን ላይ የደብሩ ዲያቆን እንደነገረኝ ከሶስት ዓመት በፊት ምንጩ ያልተወቀ አሳት በመቅደስ ውስጥ ተነስቶ የመንበሩን ጉልላት ብቻ በልቶ ሌላ ሳይነካ ጠፍታል እናም የአሳቱ መነሻ ቤ/ክ ውስጥ ነው እየተባለ ነው……
ሆሣዕና ተዓምር የበዛባት ከተማ ሆናለች ፤ ከተወሰነ ዓመት በፊት ስዕል በዛፍ ላይ… ማር ከዛፍ ላይ…. ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ….. አሁን ደግሞ የቤት ቃጠሎ….

ከቤተክርስትያናችን ላይ እጃቸውን አስካላወረዱ ድረስ እግዚአብሔር በዚህ መልኩ ሲቀጣቸው ይኖራል ፤ እኛ ቤተክርስትያን ላይ የሚደርሰው ነገር ግድ ባይሰጠን እንኳን እግዚአብሔር ግን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ሰውን ከጥፋቱ እዲመለስ ያስተምራል ፤ ከወራት በፊት ቤተክርስትያናችንን አቃጥለውብናል ፤ ክርስያኖችን በሰይፍ አሳቀዋል ፤ መንግስት የመደባቸው ፖሊሶች ሳይቀሩ መከላከል እና ማርገብ ሲገባቸው ፤ ቀጥተኛ ተሳታፊ ሆነው ጉዳት ሲያደርሱ ተመልክተናል ፤ እኛ ግን አምላካችን አይተወንም ፤ አይረሳንም ፤ ከእኛ የሚጠበቀው ፀንቶ ፈተናን ተቋቁሞ በክርስትና መኖር ብቻ ነው ፡፡  በቤተክርስትያን ላይ እጃቸውን አንስተው ያቃጠሉ ሰዎች አይናችን እያየ የሳምንት እድሜን መዝለቅ አልቻሉም ፤ በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸውን ሲነጠቁ ተመልክተናል ፤ መንግስት ጉዳታችን እያየ  ፍትህ ላለመስጠት ወደ ኋላ ቢልም ፤እኛ ግን ወደ ኋላ የማይል በስራቸው መጠን ልክ የሚበቀል አምላክ አለን ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ አሁን የእኛ ምኞት ከደረሰባቸው ቁጣ ይድኑ ዘንድ እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ይመለከታቸው ዘንድ የደረሰባቸውን ነገር ተመልክተው ልብ ቡገዙ ምኞታችን ነው


በፎቶ ያደረሰውን ነገር ይመልከቱ ኮባ ስር የወረደው እሳት 


የተሰበሰበ እህል ላይ

 ቤታቸውን ያሳጣቸው ሰዎች
 የአካባቢው ሰዎች ተሰብስበው በጉዳዩ ዙሪያ ሲወያዩ


እሳቱ ሳይጠፋ የተነሳ ፎቶ

ምንጭ ፡- ሳምሶን ሀይለሚካኤል 

33 comments:

 1. besemeam egezeyabeher amelake esu bet mekedesun matedat yawekal egezeyabeher amelake lehoulachenem mefekaker mewadeden yesten feker selame Le ETHIOPIAWEYAN

  ReplyDelete
 2. yihe hulu yenezih westernoch mezez gena bizu neger yametabinal endesedomina gemora
  Becherenetu yitebiken!!!!!

  ReplyDelete
 3. Amlake kidusan Egziabher hulachenenm yiker belen !

  ReplyDelete
 4. yemhret Amlak Kezih kfu zemen Hulachinn Ytebken....

  ReplyDelete
 5. yemhret Amlak Kezih kfu zemen Hulachinn Ytebken....

  ReplyDelete
 6. የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 7. እግዚአብሄርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ነው!!!!

  ReplyDelete
  Replies
  1. betam yemigerem te amer new seraw girum denek new!!!

   Delete
  2. mehari yiker bayi abatachen sew kekefu seraw yimeles zened astewayi libonan setachew!!!

   Delete
 8. ያቃተን ትልቅ ሰው መሆን ሳይሆን ጥሩ ሰው ነው

  ReplyDelete
 9. እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን!!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 10. though it is impressive, the writer shouldn't consider earth quake as God's miracle to punish us.

  ReplyDelete
 11. yefelege yihun enji yesew lij besat siletekatele elil alilim

  ReplyDelete
 12. Gobez, don't you think that there might be scientific proof of this? I mean just for having fire from anywhere....

  ReplyDelete
 13. What scientific proof are you talking about? Science knows nothing to prove anything.

  ReplyDelete
  Replies
  1. "egziabher yikir yibelen." egna sewochi sinibal mastewal tesinonal .mastewalun adilon tininit yeneberchitun eminetachinin yizen yekibiru werashoch lemehon yabikan. awo gena bizu teamir yitayal .sew besew sira yidenekal egziabeher gin endih yadergal

   Delete
  2. science knows nothing?!? your a moron, science is the reason our world has excelled to what it is today. go read a book and stop making us educated ethiopians look bad.

   Delete
  3. You, educated Ethiopians? Who educated you? And for what purpose? Do you do something better than draft consumption? Which one is your world? Ethiopia is in a much darker place than she was in a century ago? What does that make you for "an educated Ethiopian?" Science is crap to an Ethiopian. God is Great!

   Delete
 14. ye amlak sira etsub new yigermal

  ReplyDelete
 15. Digile eskalech anaferm yemayamenuat yefru enji

  ReplyDelete
 16. እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን

  ReplyDelete
 17. 'YEMIT MEJEMERIYAW YAWM MEKAKELU YIH NEW'sewech ebakachhu lebetekrstiyan telatoch lib yistln!

  ReplyDelete
 18. Amlak hoyi be miheretih asiben!!!!

  ReplyDelete
 19. abetu endehatyatachin bizat atadrgibin, manim yekome mimeslew endaywedik yitenkek. enastewel erasachinin enmermir hulum silerasu bemaseb neseha gebto tezegajto metebek yishalal. zemenun waju tebilual. be'ewnet sintochachin nen neseha gebten kidus sigawen kibur demun yetekebelin?!!! ahunem behiywet lemenor tiyakew yehew new. amlakachin kegnagar yemenor mistir yeh new. besew lay sinetekuakom yegna yemedan giza endayalfbin. MENGISTE SEMAYAT KERBALECHINA NESEHA ENGIBA KELIBACHIN ENEMELES AMLAKIM FITUN WEDEGNA YIMELESAL. AMLAKE KIDUSAN AHUNIM BECHERNETU YIMELKETEN, NENEWEN YALATEFAW YENENEWE HIZBOCH KELIBACHEW SILETEMELESUNEW; EBAKACHU ENIMELES WEGENOCHIE. WELADITE AMLAK BEMILJASH ASBIN, KIDUSAN MELAKT ENA TSADKAN SEMAETAT BETSELOTACHU ASBUN. AMEN

  ReplyDelete
 20. eree sewochi fird ye egziabeher new. mn new enda amlak frid jemerachu.? lemin kelela gar tagenaglachu? bicha gin tasezenalchu.

  ReplyDelete
 21. እንመለስ ካልተመለስን ገና ብዙ ፍርድ ይጠብቀናል፡፡

  ReplyDelete
 22. be haymanotachn antsna agza/er mels alow ke hulu belay ysu ybeltal

  ReplyDelete
 23. e/r gena yesiltenim yasayenal tameru bizu new!!!!

  ReplyDelete
 24. Ay yesu sira! Lebet qenae yehone Amlak Alen Aytowonmin zem enbelachew.
  Sira leseriw .....

  ReplyDelete
 25. እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልን እኒህ ሕዝቦች ከመጀመሪያው ኦርቶዶክስ የነበሩ ሕዝቦች ናቸው በኋላም እስላም ሆኑ በግራኝ ምክኒያት ከዘመናት በኋላም እምነት አልባ ለመሆን በቅተዋል በአሁኑ ወቅት ደግሞ ባብዛኛው ከመናፍቃን ጎራ ተሠልፈዋል፡፡ እግዚአብሔር የሚወዳቼው ሕዝቦች ናቸውና ወደቀደመ ዕምነታቸው በዚህ ሊመልሳቸው ሳይሆን ይቀራል መልካሙን ሁሉ ያድርግላቸው ወላዲተ አምላክ መልካሙን ጎዳና ታሳያቼው

  ReplyDelete
  Replies
  1. eyayen new mamen gin akaten!!!!!!

   Delete
 26. የሚገርመው አንድም የኦርቶዶክስ አማኝ ቤት አልተቃጠለም! እንዴት ነዉ ምታስበሁ እባክህ? የእናንተሁ ደብተራ እክ ነዉ ሚያቃጥለሁ ቤተ መቅደስ ዉስጥ ሆኖ ይሄን አታዉቅም እንዴ የማቅ አባል እኮ ነዉ

  ReplyDelete