Tuesday, January 24, 2012

የአቡነ ፋኑኤል ቅጥፈት

 (Jan 21, 2012) ከVOA ራዲዮ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ
(ከ05፡00 ደቂቃ አንስቶ እስከ 25፡00ደቂቃ )-- የ20 ደቂቃ ቆይታ አለው

ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል በጥር ፲፪ ፳፻፬ (Jan 21, 2012) ከVOA ራዲዮ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ መነሻ በማድረግ በተለይም ስለ ዲሲ እና አካባቢው ሀገረስብከት ጽ/ቤት ግዢ የሰጡትን ምላሽ በማተኮር የተዘጋጀ የቪዲዮና የድምጽ ቅንብር

4 comments:

  1. እናንተ ስም ከማጥፋት ያለፈ ሌላ ሥራ የላችሁም ወይ

    ReplyDelete
  2. Ahunem behone Bitsu Abune fanuelen Tekebelo kalastenagede ena kalterekebu, its no more Hagre Sebeket, Misrake Sehay Tekelehaymanot is now Geleltgna church, Egziabher yayal Tenkoel yetem ayadersem kebesuenetache gar tesmametachue siru Yikir tebabalu (alebelezia yahizab mesakia tehonalachu)

    ReplyDelete
  3. በርግጥ አቡነ ፋኑኤል ይምጡ እንጅ ስመጡ ተደብቀዉ ነው የመጡት ብያንስ ለአቡኔ አብረህም ደዉለው እንድቀበሉዋቸው ማድረግ ይችሉ ነበር
    ግን ይህን ሳያደርጉ ቀጥታ ሚካኤል ሂደው ማረፋቸውን በዝያ አደረጉ። አሁንም ብሆን አጥፍተዋል የተፈጠረውን ችግር መፍታት ያለባቸው እራሳቸው ናቸው ።

    ReplyDelete
  4. አባ ፋኑኤል ከሲምዖን መስሪ በምን ይለያሉ አሳፋሪ መሆንዎት ትንሽ መስሎ ቀለል አድርገ የእውነተኛ አባቶችን ማዕረግ በሆነ ነገር ቀይረው መሸከምዎ ከማሳዘኑም በላይ ተልኮ ያለው አመጣጥ እንዳለው በማመን የሰማይ እሳት እንዳያቀሎት እሰጋለሁ

    ReplyDelete