አረጋውያን የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት
አረጋውያን እናቶቻችን በዝማሬ አገልግሎት ታቦተ ህጉን ሲያከብሩ...በወጣቶች የተቀጣጠለው መንፈሳዊ መነሳሳት…እነሆ እናቶቻችንን ቀስቅሶ ከልጆቻቸውጋር በአንጻሩ ሆነው…አምላካቸውን ሲባርኩና ሲያመሰግኑ
የእንጦጦ ሐመረ ኖኀ ኪዳነምህለት ገዳም ታቦት በጥምቀት በዓል ሕዝቡንና መንደሩን እየባረከ ወደ መንበሩ ሲመለስ በፀጋዋ ባከበረታቸው ልጆቿ ጋር ፍጹም ሠላምና ፍቅር በነገሰበት ሁኔታ በዝማሬና በእልልታ ታጅባ ነበር
ገንዘብም ተሰብስቧል
ምንጣፍም ተገዝቷል
ጎንደር
የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ
ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት መ. ኢያሱ 3-2
‹‹ወጣት የነብር ጣት››
5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ደጃፍ
ጥምቀት ዮርዳኖስ
እለቱ ጥር 13/ 2004 ዓ/ም በሊባኖስ ቤይሩት ደበረ ሲና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ገና የጥምቀት በዓል ሊከበር ነው። እዚህ ጋር የደብሩ እህት ወድሞች ዝግጅት ጀመረዋል ትምህሩ እያለ ቀው፣ ታቦቱ ሊወጣ ነው መንገድ እናዘጋጅ.......ምንጣፉ ተነጥፏል ተመልከቱ
‹‹የዓመት ሰው ይበለን››
marvelous
ReplyDeletemarvelous
ReplyDeleteምናለ ተገኝቼ ሳይገባኝ የታሪክ ተካፋይ በሆንኩ
ReplyDeleteGod is great! Amazing!! May God bless all!
ReplyDeleteIt's amazing God bless all of you
ReplyDeleteGod bless Ethiopia
ReplyDeleteእግዚአብሄር፡ ይመስገን፡ በጣም፡ በጣም፡ያምራል፡፡!!!
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እንዴት ደስ ይላሉ!!!?
ReplyDeletevery attractive
ReplyDeleteGod bless all
It so beautiful, i'm proud of orthodox christian and i wish God blessed ETHIOPIAN!!!
ReplyDeletewhat a celebration!
ReplyDeletewhat a celebration!
ReplyDeleteI wish to be there to share the bless
ReplyDelete