- ስልጣነ ክህነት የሚያላብስ ሊቀጳጳስ አሁንም በመንበር ላይ የለም
- ፋሽስት ጣልያን አሽቀንጥሮ የጣለልንን ቀንበር መልሰን አንሸከምም
- …..በ 1974 ዓ.ም ዶክተሮቹ ጳጳሳት ደካማውን ፓትርያልክ አንከርፍፈው ሮም ወስደው ለፓፓው አሰግደው…….‹‹ ውይ እዚህው ድረስ እንዲያው ደከማችሁ እዛው ካርዲናል ሾሜላችሁ የለም እንዴ እዚያው በማሰልጠን ትምህርት አመሳስሉ›› ተብለው መመሪያ ተቀበሉ
- የቤተክርስትያን ሐብቷ ሰው እንጂ ገንዘብ አይደለም
- አሁን በቤተክርስትያን ቁንጮ ላይ ሆነው የሚራኮቱት በአሜሪካ በራሽያ በሩማንያ የተማሩ እርስ በርሳቸው የሚናናቁ ናቸው
- የተዋህዶ ሐይማኖታችን እምነትና ትምህርት አይለወጥብንም ስርዓታችን አይናወጥብንም መቅደሳችን አይደፈርብንም የሚለው እንቅስቃሴ ለራስ ገፅታ ግንባታ ለማዋል መራወጥ ይታያል፡፡
- ይህ ሁኔታ እንዳይከሰት 1600 ዓ.ም በተጠንቀቅሰ ሲጠብቁ ኖረዋል አሁን ግን የተባለው ሊፈፀም ግድ ስለሆነ የማይቀር ነውና ምዕመኑ ሊሸበር አይገባም
Click Read More...............
- ....ባንድ በኩል በተለያዩ ፓርቲዎች ፖለቲካ የተጠመዱ አባላት ይዞ የጳጳሱን የአቡኑ ቀሲሱንም ስራ እኔ ልስራ ማለት ስርዓተ ቤተክርስትያን መጠበቅን አያመለክትም ፡፡
- ……አስተማርናቸው ያሏቸውን ምናልባትም ባለሰንሰለቱ ሳይሆን ታጣፊውን ታንክ እስከ ትከሻቸው እስከመያዝ ይታመኑናል ብለው የሚያስቧቸውን ለአደጋ አጋልጠው ቤተክርስትያን ሊያደኽይዋት ይችላሉ፡፡
- መናፍቃንን በመለፍለፍ ወይም በስለላ እና በዱላ ማሸነፍ አይቻልም፡፡ ያውም እነሱ ጫማ ስር ተደፍቶ፡፡ የቃለ እግዚሐብሔርን እቃ ጦር ለብሶ የመንፈስ ቅዱስን ሰይፍ ታጥቆ በቀናች በተዋህዶ ሐይማኖት ፀንቶ በምሳሌነት በመቆም እንጂ
ሊቅነት መንፈሳዊነት ነው ብለው ያምናሉሊቅነት ከመንፈሳዊነት ጋር ግንኙነት የለውም ፡፡ መንፈሳዊነት ፤ ትህትና ፤ ትዕግስትን ፤ ፍቅርን ፤ ርህራሄን፤ ደስታን ፤ ሰላምን ፤ የመንፈስ ፍሬዎች የተባሉትን ሁሉ የተላበሰ መሆን ነው፡፡ ሊቅነት ግን የዚህ ተቃራኒ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ReplyDeletewho is this person we want to know more? can any body tell the detail story?
ReplyDeletewill you tell us more about this person?
ReplyDeleteእውነትን የማያውቅ ስለ እውነታ ሊያሳዉቅ አይችልም !
ReplyDeleteእውነት እውነት ነው እና።
"ለአመጸኛ አመጹ አመጸኛ አዛዥ ያስጠዋል"
ትክክል ስለሆነ ሕዝቡ በደንብ እንዲያውቀው ቢብራራ።