Friday, November 25, 2011

አስደንጋጩ የክርስቶስ ፊልም

 • THE ABODE OF GOD በኢትዮጵያ የሚል ስያሜ አለው
 • ክርስቶስ እና ይሁዳ ከንፈር ለከንፈር ይሳሳሙበታል
 • የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ተዋናዮች ፔቲሽን ተፈራርመው አሳግደውታል
 • የሀገራችንን ገፅታ የሚያጠፋ ነው መሰራት የለበትም :: ነብዩ ባዩ(የአ.አ.የ. ቲያትር ዲፓርትመንት ዳይሬክተር)
 • ፊልሙ በኢትዮጵያ ካተቀረፀ በሌላ ሀገር ይሰራል::  ጫንያለው ወ/ጊዮርጊስ
 • ፊልሙ እንዲሰራ ቤተክህነት ፍቃድ ሰጥቶታል
 • ሀዋርያው ቶማስም በተባበሩት መንግስታት በሚደረግ ስብሰባ ላይ በድንገት በመግባት ስለመልካም አስተዳደር ንግግር ሲያደርግ ፍትህ እና ርትእ ለማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር መብት እንደሆነ ሲያውጅ እንድርያስ ደግሞ በጀርመን አገር ቤት ንብረት የሌላቸው ሰዎች በሚመገቡት ምግብ ቤት ውስጥ ምግብ እየበላ እና ‹‹ ጎረቤትህን እንደራህ ውደድ›› የሚለውን ወርቃማ ህግ እንዲሁም ‹‹ ሁሉም በእግዚያብሄር ፊት እኩል ነው›› የሚለውን መልዕክት ፊልሙ ላይ ያስተላልፋል
 • አስተባበርኩ እንጂ ስለ ፊልሙ ብዙም አላውቅም ዳይሬክተር ሚካኤል ታምሩ
 • ይህ ፊልም እየሱስ ክርስቶስን ‹‹ ድንቆችን እና ተአምራትን አድርጓል ነገር ግን እርሱ ወደፊት የሚመጣውን ትክክለኛውን አፅናኝ የእግዚአብሔር ነብይ መምጣት ሲያበስር ከፈጣሪ ተልኮ የመጣ ነው፡፡ በእርግጥም ኢየሱስ ለሚመጣው ቅዱስ ነብይ ክብር ምስክር እና መንገድ ነው ይለዋል
 • አቡነ ፊሊጶስ ጉዳዩ በጣም አስደንግጧቸው በአስቸኳይ ስክሪፕቱ እንዲገመገም የሚል ደብዳቤ ፅፈዋል
 • ጌታ እዚህ ፊልም ላይ አፉን በአላዛር አፍ ላይ ገጥሞ ያስነሳዋል ይላል
 • እየሱስ ክርስቶስ አልተሰቀለም በእሱ ፋንታ ሌላ መልአክ ነው የተሰቀለው ይላል
 • መቅደላዊት ማርያም ሐዋርያትን የማቁረብ ስልጣን አላት ይላል
 • ኢየሱስ ከመቅደላዊት ማርያም ጋር የተለየ ግንኙነት ነበረው ይላል
 • የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ፒቲሽን ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስገብተዋል
 • የቀረፃ ቦታዎች የኦርቶዶክስ ገዳማት ናቸው ፤ ላሊበላ ፤ አሽተን ማርያም ፤ ይምርሀነ ክርስቶስ ..ሌሎችም
 • ክርስትያን ያልሆኑ ተዋናዮች መኖራቸው ታውቋል
 • የፊልሙ ፀኀፊ ጀርመናዊት ሀገር ለቃ ሄዳለች እና ሌሎችም
22 comments:

 1. People over there tell me this is not going to happen. If this proceeds then it is going to be the major sign of the end of the world. I can't believe that such issue become really a problem in Ethiopia. Amlak be mihirtetu yigobignen.

  ReplyDelete
 2. ደሞ ብለው ብለው ይህን አመጡ. ልብ ወለድ ነው የሚባል ወይስ ሀሰተኛ ታሪክ.

  ReplyDelete
 3. "የበገና አገልግሎት በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን"

  "በገና"፡- እንደሌሎች የሃገራችን ጥልቅ ብሔራዊ የታሪክ ሃብቶችና በታሪክም ከእስራኤል ቀጥሎ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብቸኛ ጥንታዊ የዜማ መሣርያ ጥንታዊ ይዘቱን የጠበቀ የሀገር ሀብት እንደ መሆኑ መጠን ሁለት ዓይነት ትርጉም አለው፡፡ http://eotcssd.org/

  ReplyDelete
 4. ርብቃ ከጀርመንNovember 27, 2011 at 9:45 AM

  ያሁኑይባስ ለነገሩ ምንም አይደንቅም ጠባቂና ባለቤት የሌላት መሆኑዋን ሲያረጋግጡ እንዲህይለይላቸው እንጅ ድሮስ ከጀርመን ምንይጠበቃል ከሉተራዊያን ባገኙት አጋጣሚሁሉ ሊያፈርሱዋት ይሩጡእንጅ አንደናገጥ የምጥጣር መጀመሪያ መሆኑነውና የተዋህዶልጆች ባንድነት ከቆምን የማናልፈው ነገር የለም መደረግ ያለበትን እያደረግን በጸሎት መትጋትነው እንኩዋን ነጮቹ ለኛየማይተኙት ይቅርና ባለፉት ወራትምከኛከራሳችንም እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያምነኝ ብላስ መጥታ አልነበር ስለዚህ ይሄም ያልፋል:: ባይሆን ይህንአይነት ፊልም በምንምአይነትሁኔታ ባሀገራችን እንዲሰራ መፍቀድ አይደለም መታሰቡም ያመናልና ቀረጻው እንዳይካሄድና እንዲህአይነት ቅሌታም የውጭዜጎችም ቢሆንጥረት እንደየአቅማችን የግድይላል ይሄን ያመጡብንም በመላኩ ቃል እግዚአብሄር ይገስጻችሁ ማለት ነው ያለብን::

  ReplyDelete
 5. abet geta hoy degimo minun seman yasazinal
  ere hizibe kiristiyan be'andinet wede egiziabiher abet enibel.

  ReplyDelete
 6. We have to strongly condemn this to be done in our country. Let sign petition or force the church fathers and the government not to allow this to be done.

  Where are the sebakians who can witness about Jesus? Don't allow this to be done..... I think Begashaw would not have allowed this if he gets medirek (kikiki.....). Am I right? Hopefully yes.

  ReplyDelete
 7. geta hoy lemn zem aleken??????

  ReplyDelete
 8. ድሮም ቢሆን የውጭ ዜጎች በሰላም ወደዚች አገር አይመጡም ውይ ለማጥፋ ወይም ደግሞ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ነው የሚመጡት ስለዚህ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘርጋ ፡፡

  ReplyDelete
 9. America wist yaleh kirstian zare metagel yalebh Ethiopia emassy heden oooo.... Enbel lepoletica sayhon lehymanot bandinet honen inichuh

  ReplyDelete
 10. Weyneee gudachin gizew yasferal. God have mercy upon us!!! Lost for words

  ReplyDelete
 11. Edit it & make it ready for the people. Why we always expect things done by white people!

  ReplyDelete
 12. Please learn how to put such kinds of information on PDF. Now, it is defficult to read as you posted.
  Thank you !

  ReplyDelete
 13. መታገሳችን ከልክ አላለፈም??? ይህ አስነዋሪ ስራ በቤተ ክርስትያናችን አከባቢ ሲሰራ ዝም መባል አለበት???

  ReplyDelete
 14. How does the church scholars allowed it? I think these Tehadesose entered into the "likawent gubae".

  ReplyDelete
 15. ke hulum belay yemiyasaferaw bezi sera lay yetesatefut sewoch ethiopiyaweyan mehonachew naw..Redat director malet mastebaber hone ende??? sele assistant director role enawekalen eko...betam asafari naw

  ReplyDelete
 16. ke hulum belay yemiyasaferaw bezi sera lay yetesatefut sewoch ethiopiyaweyan mehonachew naw..Asistant director malet mastebaber hone ende??? sele assistant director role enawekalen eko...betam asafari naw

  ReplyDelete
 17. koy betekirstiyan hig eyalat lemin endelelat tihonalech Sinodosu min eyarege naw...endih kehonema mekides wist gebtew Ye zefen clip endayeseru naw yemiyasegaw

  ReplyDelete
 18. እኔ መቼም የምጽአት ግዜ የደረሰ ነው የመሰለኝ ሀገራችን የሌለ ነገር ዕየታየ ነው መቼም የፈጣሪ ትእግስት ቢገርመኝም እንደሌሌች ሀገሮች ቁጣውን በኛም እንዳይደርስ እሰጋለሁ እናም በጣም ያሳዝናል አባቶች ሊፀልዩይገባል እንደኔ እኔ ሀጢያተኛ ስለሆንኩ የማመጣው ለውጥ የለም ወገኖቼ በሀይማኖት ጉደይ አንድ ሆኖ መፀለይ ስለሚገባ
  መልካም ግዜና አስተሳሰብ ያምጣልን የሚያሰጋ ግዜ ላ ነን የእምነት ጥንካሬ የሚያስፈልግበት ግዜ ነውና ወገኖች እንበርታ በፀሎት

  ReplyDelete
 19. I am suffering with head ache by such reckless people. God will pay the price!!

  ReplyDelete
 20. Geta hoy ebakeh erdan ante kega gar hun menew endezh fetenaw bezabin ebakachu hayemanotachn entebik eneberta E/R kega gar yehun amen.

  ReplyDelete
 21. የአ/አ/ዩ ተማሪዎችን ጥቆማ ተቀብሎ ለቤተ ክህነቱ አስቸኳይ ደብዳቤ በመጻፍ የፊልሙን ሂደት ያስቆመው ፌደራል ባህልና ቱሪዝም ነው፡፡

  ReplyDelete
 22. ይህ ፊልም በጣም አሳፋሪና የኦርቶዶክስ ተዋሀዶን ስም የሚያጎድፍ ስለሆነ በእኔ በኩል በጣም አስደንግጦኛል በጣም ድፍርት የታከለበት አስደንጋጭ ነው እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው ፡፡

  ReplyDelete