Thank you for your effor to unfold the truth and doing your part. Please also post your writings in Pdf format so that we could read it from any computer.
Please also try to to unfold the truth for those "aba selam" 'nufakie'. They are really a big lair.... of course, we know that they are doing this with purpose.
chere yasemachehu
ReplyDeleteEgiziabehere zarem wedefitem betekirstiyanachenene yetebeqelen
Selam Andeadregen bloger,
ReplyDeleteThank you for your effor to unfold the truth and doing your part. Please also post your writings in Pdf format so that we could read it from any computer.
Please also try to to unfold the truth for those "aba selam" 'nufakie'. They are really a big lair.... of course, we know that they are doing this with purpose.
may God be you!
Temesgen!!tnx Andadrgen for the good news
ReplyDeleteEndet senebetachihu wegenoche
ReplyDeleteyegedamun be'esat megodat endesemahu betam azigne neber yalekeskut min eyehone new yalew biyem asebku. Egzeabher yetemesegene yihun enkuan tefalin. yihis midrawi esat new sew serash ena besew yemitefa. yanin lefird ken yemikefetewin sew yemayatefawin esat Amlakachin ayasayen.
Alfo Aychew
Kebahir mado
Temesgen!!! Chere Were yasemachu
ReplyDeleteegziabeher yemesegen
ReplyDeletetanks god!!! eifoye!!!!
ReplyDeleteማሳሰቢያ ፡-
ReplyDeleteበዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡ በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣ መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣ ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ መፍጨርጨር አለበት ፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊም ኀብረተሰብ አዲስ መጥ አይደለም ፤ ከሺህ ዓመት በላይ አብሮን ተከባብሮ የኖረ ወገን ነው ፡፡ ታድያ ዛሬ ስለ ምን ጉዳይ ነው ቤተ ክርስቲያንን በአላህ ስም ማቃጠል የጀመሩት ፡፡ ይህ እንዲሆን የሚቀሰቅስና የሚገፋፋ በኀቡዕ የሚሠራ ድርጅት እንዳይኖር እፈራለሁ ፡፡ ገዳማቱም ላይ ዘመቻ የሚያስነሳ ከጀርባ ሆኖ የሚሠራ ድርጅት ያለ ይመስለኛል ፤ ምክንያቱም ዜናዎቹ በአጭር ጊዜ ተደራረቡብን ፡፡ ከደቡብ እስከ ሰሜን በተለያየ ምክንያት ዘመቻው በቤተ ክርስቲያንና በምእመናኗ ላይ ተከፍቷል ፡፡ እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ፡፡ ቸር ነገር ያሰማን ፡፡ ቸር መስማት እወዳለሁ ፤ ነገር ግን ምክንያቱ ተገኝቶ በሚመለከተው ክፍል እርምጃ ካልተወሰደ ነገሩ እንዲህ በአጭር አይቋጭም ለማለት ነው ፡፡
ማሳሰቢያ ፡-
Deleteበዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡
በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ
ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣
መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣
ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ
ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች
ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ
ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ
መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ
መፍጨርጨር አለበት ፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊም
ኀብረተሰብ አዲስ መጥ አይደለም ፤ ከሺህ ዓመት
በላይ አብሮን ተከባብሮ የኖረ ወገን ነው ፡፡ ታድያ
ዛሬ ስለ ምን ጉዳይ ነው ቤተ ክርስቲያንን በአላህ
ስም ማቃጠል የጀመሩት ፡፡ ይህ እንዲሆን
የሚቀሰቅስና የሚገፋፋ በኀቡዕ የሚሠራ ድርጅት
እንዳይኖር እፈራለሁ ፡፡ ገዳማቱም ላይ ዘመቻ
የሚያስነሳ ከጀርባ ሆኖ የሚሠራ ድርጅት ያለ
ይመስለኛል ፤ ምክንያቱም ዜናዎቹ በአጭር ጊዜ
ተደራረቡብን ፡፡ ከደቡብ እስከ ሰሜን በተለያየ
ምክንያት ዘመቻው በቤተ ክርስቲያንና በምእመናኗ
ላይ ተከፍቷል ፡፡ እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ፡፡
ቸር ነገር ያሰማን ፡፡ ቸር መስማት እወዳለሁ ፤
ነገር ግን ምክንያቱ ተገኝቶ በሚመለከተው ክፍል
እርምጃ ካልተወሰደ ነገሩ እንዲህ በአጭር
አይቋጭም ለማለት ነው ፡፡
egzabehear yemesegen
ReplyDeleteI share the comment, ማሳሰቢያ ፡-
ReplyDeleteበዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡ በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣ መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣ ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ መፍጨርጨር አለበት ፡፡
I agree that.We will be strong on fasting & praying.
ReplyDeleteEgziabher bemhretu endihu yigobgnen.
ReplyDelete