(አንድ አድርገን የካቲት 30 2004 ዓ.ም)፡-በቤተክርስያናችን ውስጥ እንዳይሰብኩ የከለከሉት ሰዎች ከቀናት በፊት ገቢ ማሰባሰቢያ በሚል ሰበብ በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ ጉባኤ ለማድረግ ተዘጋጅተው ቤተክርስትያኗ የበላይ ሀላፊዎች መከልከላቸውን እና ጉባኤውም መደናቀፉን ዘግበን ነበር ፤ እነኚህ ሰዎች አሁን ደግሞ አዳራሾችን በመከራየት ለመሰል ተግባራቸው ሰሞኑን ሲንቀሳቀሱ ከርመዋል ፡፡ መጋቢት 2 በአትላስ ሆቴል አካባቢ የሚገኝ አዳራሽ ከቤተክርስትያኗ ፍቃድ ውጪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አማኞችን በመጥራት ምንፍቅናቻን በማር ላይ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ጉባኤው የሚዘጋጅበትን ቀን እየጠበቁ ይገኛሉ ፡፡
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ በመላው የሀገሪቱ ክፍል የአዳራሽ ጉባኤ አስፋፍተው ሰውን ከቤተክርስያን ሲያርቁ የተመለከቱት አባቶቻችን በሲኖዶስ ጉባኤ የአዳራሽ እና የሆቴሎችን ጉባኤ ከስርዓተ ቤተክርስትያን ውጪ ነው በማለት መከልከላቸው ይታወቃል ፤ ሆኖም ይህን የሚከታተል አካል በቤተክህነቱ ውስጥ ለመመልከት አልቻልንም፡፡ በልብ ህመም ውጭ ሀገር ለሚታከመው ሰው አሁንም በሆቴሎች የከለባት ጉባኤ አዘጋጅተዋል ፡፡ የትኛው የቤተክርስያን ክፍል ነው ይህን ተከታትሎ ማስቆም የሚችለው? እኛም አልገባንም ፤ የኛ ያልሆኑ አስተማሪዎች እኛን ወክለው በየትኛውም መድረክ ላይ ማስተማር አይችሉም ፤ ሆቴል እና የተለያዩ አዳራሾች የሚደረጉ ጉባኤዎች ከስርዓተ ቤተክርስያን ውጪ ናቸው ፤ በአንድ ጎን ስርዓት እያፈረሱ በሌላ ጎን ደግሞ ለእርዳታ ከሆነ ምን ችግር አለው ማለት ተገቢ አይደለም፡፡ አሁንም የኛ አቋም ወንድማችን እንዳለ ገብሬ የገቢ ማሰባሰቢያ አያድርግ የሚል አቋም የለንም ፤ ቤተክርስያንን የማይወክሉ ሰዎች ጋር ተጠግጦ ስርዓተ ቤተክርስትያን እየተጣሰ የሚደረገውን ህገ ወጥ ተግባር እንቃወማለው ፤ ስርዓት ከተጠበቀ ሁሉን በስርዓት ማድረግ ይቻላል ፡፡ ትላንት ስንት ያወዛገበውን የአዳራሽ ጉባኤ በዚች ሰበብ ምእመኑ እንዲለምደው የማድረግ የረዥም ጊዜ እቅዳቸው ነውና ነቅተን መጠበቅ ግድ ይለናል፡፡

እኛን አሁን የገደደን የብሩ ጉዳይ አይደለም ፤ ወንድማችንም አይረዳ ብለን አይደለም፡፡ ነገር ግን እነዚህ የተሐዲሶ መናፍቃን አቀንቃኞች ምን ያህል ቤተክርስቲያንን ለመበረዝ አጋጣሚዎችንና ቀዳዳዎችን እየፈለጉ ስለሆነ ነቅተን ልንጠብቃቸው ግድ ይለናል፡፡ ቤተክህነቱ ከቤተክርስትያን ውጪ የሚደረጉ ጉባኤዎችን ከቻለ በራሱ ካልቻለ ከፖሊስ ጋር በመሆን ቤተክርስትያኒቷ የማታውቃቸው መሆኑን አስገንዝቦ ማስከልከል መቻል አለበት ፤ የቤተክርስትያኒቷ ስም የሚደረጉ ህገወጥ ጉባኤዎች እንዳይደረጉ ማስቻልም አለበት ፤ ይህን ጉዳይ ስራ ብሎ የሚከታተል ክፍልም ያስፈልገዋል የሚል እምነት አለን ያለበለዚያ ሁሉም ነገር ሰዶ ማሳደድ ይሆናል ፡፡
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል
ግራ የገባው አዳራሽ ይገባል…. ይሉሀል ይሄ ነው፡፡
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 5026903144004 ዳሽን ፒያሳ ቅርንጫፍ መርዳት የሚፈልጉትን ብር በመላክ ልጁን ይርዱት ጉባኤውን ግን ባለመሳተፍ የሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲሆን የሀላፊነትዎን ይወጡ፡
የሲኖዶሱ ሥልጣንና ተግባር እስከ የት እንደሚደርስ አልገባ ብሎኛል ፡፡ የሚያወጣው መመሪያ ቤተ ክርስቲያንን ብቻ የሚመለከት መሆን አለበት ወይስ ቀበሌና መንደሩን በሙሉ ይመለከታል ፡፡ የያዛችሁት አቤቱታ መንገድ ያለው አይመስለኝም ፡፡ ቤተ ክርስቲያን የተሳሳተ ትምህርት በአውደ ምህረት እንዳይካሄድባት መከልከልና መጠበቅ ግዴታዋ ይመስለኛል ፡፡ ከዛ ያለፈው የየአዳራሹና የየሆቴሎች ስብሰባ መቆጣጠር ግን አይመለከታትም ፡፡ አንዋር መስጊድ አዳራሽ ወይም ስታድዮም ውስጥ ተፈቅዶላቸው ስብሰባ ቢያደርጉ ምን ብላችሁ ልታወሩ ነው ፡፡ ለኔ አንደኛው መፍትሄ አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያንን ማጥራት ፣ ለህዝቡም በትምህርታቸው ያለውን መጥፎና የተሳሳተ መልዕክት አስቀድሞ ማስረዳትና ማስተማር ፡፡ ይህ ከተደረገ ማንም ዞር ብሎ አያያቸውም ፡፡ ዋናው መፍትሄና መልካሙ መንገድ ግን ሁላችሁም የአንድ እናት ልጆች ስለሆናችሁ ስምምነት የምትፈጥሩበትን መንገድ ብትመለከቱ ጥሩ ነው ፡፡ እናንተ የምትቀቧቸውን ያህል እነሱም ያቀልሟችኋል ፤ የዚህ ውጤቱ ደግሞ የምእመኑ በተወናበደ መረጃ መደነጋገርን መፍጠር ነው ፡፡ ቢቻላችሁ ቀሪውን መንገድም ፈልጉት ፡፡
ReplyDeleteለቤተ ክርስቲያናችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ
ውድ ወንድሜ ሃሳብህ ሙሉ ሙሉ የሚወድቅ ነው ባይባልም ችግር እንዳለበት ግን ሳልገልጽ አላልፍም፡፡ አሁን ከላይ የተጻፈው ጉዳይ በቤተ ክርስቲያናችን ስም መካሄድ የለበትም የሚል እንጂ በተሃድሶው ወይም በእስልምናው ስም ማካሄድ አይችሉም አይልም፡፡ አንተ የተናገርከው ሃሳብ ትክክል ሊሆን የሚችለው እነዚህ ሰዎች የሚያካሂዱትን ስብሰባ በግለሰቦች ወይም በሌላ ድርጅት ስም ቢያደርጉት ነበር፡፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው በሆነ ነበር፡፡ በቤተ ክርስቲያን ስም ግን መነገድ አይቻልም፡፡
Deleteብዙ ምዕመናን ግራ የሚጋቡት በትክክለኛ (የቤተ ክርስቲያን) ልጆች በሚያዘጋጁት ጽሁፍ ሳይሆን ግራ የገባው አስተያየት በሚሰጡ ሰዎች ሃሳብ ነው፡፡
የአንዳድርገን ብሎግ ማናጀሮችንም ማለት የምፈልገው የተሰጠው አስተያየት ሁሉ ፖስት መደረግ የለበትም የሚል ነው፡፡ ነጻ ሃሳብ እናስተናግዳለን ማለት ሕዝበን የሚያውክ ሃብ ያላቸውን ሃሳብ እናስተናግዳለን ማለት ነው የሚል አቋም የለኝም፡፡ ስለዚህ እየተመረጡ ፖስት ቢደረጉ መልካም ነው፡፡ ጽሁፎቻችን በማስረጃ የተደገፉ እስከሆኑና ወቅቱን ጠብቀው (ወቅቱን ጠብቆ ማለት ፍጥነትን አይወክልም) ውጤት በሚያስመዘግቡበት ሰዓት ፖስት ከተደረጉ በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ሞገስን ያሰጣችኋል፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡

Here is yetewahido lijjjjj. These folks are politicians not orthodox christian. They will never be ready for reconcilation.
Deleteአንተ ሰው ነቢይ ሆነሃል መሰለኝ ፡፡ ከተጻፈው ውስጥ በቤተ ክርስቲያን ስም የሚል ጽሁፍ እኔ አላነበብኩም ፡፡ ቤተ ክርስቲያኗ የማታውቀውና ከቤተ ሥርዓት ውጭ የሚሉ ቃላት ተደጋግመው ተገልጸዋል እንጅ ፣ የትም ቦታ ላይ በኢተዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም እርዳታ ሊጠይቁ ነው አይልም ፡፡ ስለዚህም ሳንሱር ማድረግ የተለመደ ቢሆን ያልተጻፈውን እያነበቡ በስሜት የሚነዱትን ሰዎች ጽሁፍ መግታት ያስፈልግ ነበር ፡፡ ጥያቄአችሁ አልገባኝም ፤ የሲኖዶሱ ስልጣን እስከምን ይሄዳል ? ማግኘት የምትችሉ ከሆነ የሰላምን መንገድም ፈልጉ ማለት ምኑ ከፋብህ ፡፡ ነገሩን በዝርዝር የምታውቅ ከሆነ ፣ የምታውቀውን ምስጢር ለማናውቀው ግለሰቦች ብታስረዳ የተሻለ አካሄድ ይሆን ነበር ፡፡ እኔ ሲኖዶስ መንግሥት የሆነ ያህል ፣ በየቦታውና በየስርቻው የሚደረገውን ስብሰባ ሁሉ ያግድ ሲባል ፣ ለአእምሮዬ ትክክል ስላልሆነልኝ አስተያየቴን አቅርቤአለሁ ፡፡ አሁንም ለዚህ ጥያቄ ማብራሪያ ካለህ ወዲህ በለው ፡፡ በወገንህ ክፍል ላይ የጭፍን ጥላቻ አታድርግ ፤ እንደ ክርስቲያን የሚስማሙበትን ማሰብ ነው እንጅ ፣ ነገሮችን ለማባባስ ከዳር ሆነን እንደ ዲያብሎስ አናራግብ እላለሁ ፡፡ ካቃተን ካቃተ እንደ ሌሎቹ ቤተ እምነቶች ከቤተ ክርስቲያን ተለይተው ለራሳቸው ህዝብ የሚያስተምሩበትንና የቤተ ክርስቲያናችን ሰላም የሚፈጠርበትን ምክር መሰጠት አለብን እንጂ ፣ ሰውነታቸውን በመካድ ፣ በየትም ቦታ አትታዩ ማለት አያስኬድም ፡፡ ማንኛውም ዜጋ የተሰጠው ህጋዊ መብት አላቸውና ባንፈቅደውም ይንቀሳቀሳሉ ፡፡ አስተሳሰባችንን ሰፋ አድርገን ነገሮችን እንመልከት ፡፡
Deleteእግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
እኔ ያነበብኩት
Delete1. ከቤተ ክርስቲያኗ ፍቃድ ውጭ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን አማኞችን በመጥራት ምናፍቅናቻን በማር ላይ ለማቅረብ ዝግጅት እንዳደረጉ የሚል አለ
2. ሰውን ከቤተ ክርስቲያን ሲያርቁ የተመለከቱት አባቶቻችን ከስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ ነው ማለታቸውን
3. የኛ ያልሆኑ አስተማሪዎች እኛን ወክለው በየትኛውም መድረክ ላይ ማስተማር አይችሉም ፤ በተለያየ ቦታ የሚደረጉ ጉባኤዎች ከስርዓተ ቤተ ክርስያን ውጪ ናቸው
4. ቤተክርስያንን የማይወክሉ ሰዎች ጋር ተጠግጦ ስርዓተ ቤተክርስትያን እየተጣሰ የሚደረገውን ህገ ወጥ ተግባር እንቃወማለው ፤ ስርዓት ከተጠበቀ ሁሉን በስርዓት ማድረግ ይቻላል
5. የተሐዲሶ መናፍቃን አቀንቃኞች ምን ያህል ቤተክርስቲያንን ለመበረዝ አጋጣሚዎችንና ቀዳዳዎችን እየፈለጉ
6. ቤተክህነቱ ከቤተክርስትያን ውጪ የሚደረጉ ጉባኤዎችን ከቻለ በራሱ ካልቻለ ከፖሊስ ጋር በመሆን ቤተክርስትያኒቷ የማታውቃቸው መሆኑን አስገንዝቦ ማስከልከል መቻል አለበት ፤ የቤተክርስትያኒቷ ስም የሚደረጉ ህገወጥ ጉባኤዎች እንዳይደረጉ ማስቻልም አለበት
ወንድሜን ነቢይ አድርጌ ወቅሼህ ነበር ፡፡ በተራ ቁጥር ስድስት የተጠቀሰውን የቤተ ክርስትያኒቷ ስም የሚለውን በቤተ ክርስቲያን ስም ብዬ ስላልተረዳሁት ነውና ይቅርታ ፣ በቀረበው ጽሁፍ ላይ እኔ እንደማደርገው ግድፈት እንዳለ ይታያል ፡፡ ወቀሳውን አብረን እንካፈል ፡፡ እኔ የጐደለውን ቃል አስተካክዬ የተረዳሁት የቤተ ክርስቲያኒቷ ስም እንዳይጠፋ ህገወጥ ጉባኤዎች እንዳይደረጉ ማስቻል አለበት በማለት ነበር ፡፡ ያየኸውን አሁን በማስተካከል ለማየት ችያለሁ ፡፡
ewenet belehal
Deletebetekiristiyanua akmua kefekede aydelem bekebele dereja gudguad wistm bihon besimua yemikahedu minfiknawochin mekawem bilom maskom mebtua new. silelelaw aymeleketenm.
DeleteVery good AndiAdrigen. This is the wise way to fight Tehadisos.
ReplyDeleteምን አገባህና የቤትህ ጓዳ አደረከው እንዴ ዜጎች እኮ በእኩልነት የሚኖሩባት ሐገር እኮናት ማንን ትምክህተኛ፣ ወሬኛ ፣ጉልበተኛ የሚፈነጭባት ሀገር አይደለችም በስንቱ ደምና አጥንት የተጠበቀች ናት የተጎዳ ይረዳ ሲባል ያዙኝ ልቀቁኝ ውርደት ነው ለወገን መጨከን፡፡
DeletePoletika Mehonwa new? /kkkkk/ . eski e'nsak በስንቱ ደምና አጥንት የተጠበቀች ናት kkkkkk/Jemari poletikena mehonihin anten manager alasfelegenim/
Deleteማን ነው ፈራጅ ያደረጋችሁ? ወይ አትረዱ ወይ ደግሞ እንዲረዳ አታደርጉ፣ አቤት ሰይጣንነት እግዚአብሔር ይገስጻችሁ!! ሰይጣኖች፡፡ ከለባት ራሳችሁ ናችሁ እሺ?
ReplyDeleteyou are right! let us fight tehadiso and pass this message to anyone around us! May God protect our church
ReplyDeletekeman gar new yemetetalaw?megadelachen kedemena kesega gar ayedelem
DeleteEgzeabher yabertachu lela min yibalale
ReplyDeleteGood comment the following anonymous I suppoort ur idea
ReplyDeleteWe have to fight TEHADESO (Modern protestanism. )who using our pure tewahedo name , Good jon Andadrgen keep up the Godd job guys.
ውድ ወንድሜ ሃሳብህ ሙሉ ሙሉ የሚወድቅ ነው ባይባልም ችግር እንዳለበት ግን ሳልገልጽ አላልፍም፡፡ አሁን ከላይ የተጻፈው ጉዳይ በቤተ ክርስቲያናችን ስም መካሄድ የለበትም የሚል እንጂ በተሃድሶው ወይም በእስልምናው ስም ማካሄድ አይችሉም አይልም፡፡ አንተ የተናገርከው ሃሳብ ትክክል ሊሆን የሚችለው እነዚህ ሰዎች የሚያካሂዱትን ስብሰባ በግለሰቦች ወይም በሌላ ድርጅት ስም ቢያደርጉት ነበር፡፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው በሆነ ነበር፡፡ በቤተ ክርስቲያን ስም ግን መነገድ አይቻልም፡፡
ብዙ ምዕመናን ግራ የሚጋቡት በትክክለኛ (የቤተ ክርስቲያን) ልጆች በሚያዘጋጁት ጽሁፍ ሳይሆን ግራ የገባው አስተያየት በሚሰጡ ሰዎች ሃሳብ ነው፡፡
የአንዳድርገን ብሎግ ማናጀሮችንም ማለት የምፈልገው የተሰጠው አስተያየት ሁሉ ፖስት መደረግ የለበትም የሚል ነው፡፡ ነጻ ሃሳብ እናስተናግዳለን ማለት ሕዝበን የሚያውክ ሃብ ያላቸውን ሃሳብ እናስተናግዳለን ማለት ነው የሚል አቋም የለኝም፡፡ ስለዚህ እየተመረጡ ፖስት ቢደረጉ መልካም ነው፡፡ ጽሁፎቻችን በማስረጃ የተደገፉ እስከሆኑና ወቅቱን ጠብቀው (ወቅቱን ጠብቆ ማለት ፍጥነትን አይወክልም) ውጤት በሚያስመዘግቡበት ሰዓት ፖስት ከተደረጉ በሰውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ሞገስን ያሰጣችኋል፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ፡፡
it is good but tehadso please come to church and the church is ready if u come to niseha. let mariam help u. now it is fasting please soon come to church through niseha.
ReplyDeleteOhhhhhhh!!!! please God for give us !!!!!!
ReplyDeleteፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነው፡፡ የለመነውንም ሁሉ ይፈፅምልናል፡፡
Deleteማነው እናንተን ለሀማኖት ታፔላ ለጠፊ ያረጋችሁ ስማ አመንገድ ወድቆ ለኔቢጤ ሳንቲም መስጠት ብቻ መስሎ ከታየህ ጽድቅ ተሳስተሐላል አጂህ ላይ ወድቆ የረጂያለህ የሚል ወንድምን መሰናክል መሆንና ለሞት ማድረስ ከየት የመጣ መሰለህ የዚች ሐገር ዜጋ ነው እኮ የሌላ እምነት ተከታ መሆን እኮ ሞት አያስፈርድም ምንአይነት አይን ያወጣ ጭካኔ እንደሆነ አይጋባኝኝም የቅናት መንፈስ እንዲህ ለካ አእምሮን ያሸጣል ለሐየማኖት እንኳን ብትቀኑ ጥሩ እናንተ ግን ተበለጥን ብላችሁ ነው እኮ ቁጭ ብላችሁ ነው እኮ የተቀደማችሁት ገናምን አይታቸሁ እውነት ትዘገያለች እንጂ አትጠፋም ህገምንግስታዊ ምናምን ሁሉም የመኖር መብትና የህችን ሐይማኖት የመከተል መብት አለው የማህበሩ አባል ካልሆነ አሁኑኑ ተፈርዶበታል ነው የእናንተ አባባል አባል አንሆንም ኦርቶዶክስ እምነትን እንከተላለን የፈለግነውን የቤተክርስቲያኗን ሰባኪና ዘማሪ እናዳምታለን ምን ትሆን የዘመኑ መጨረሻ ላይ ነን ያለነው እርስ በርስ ክፍፍል ጠብ ክርክር ይበዛል የህደግሞነው ሊመጣ ግድ ነው ታወራለህ እንጂ ማረጋገጫ የለህም የተዋዋሉትን የተፈራረሙትን አምጣ በለው ቆርጦ ቀጥል ብሲዲ አትመን ይህ ነው እውነተኛነት ገበያ አጣሁ ብሎ ህዘበ ክርስቲያኑን ማመስ በወሬና በቲፎዞ መመካት በሰማይም በምድርም ያስቀጣል እግዚብሄር እውነቱን ይግለጥልን
ReplyDeleteድንግል ከነልጂዋ ትጠብቀን !!!!!
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 5026903144004 ዳሽን ፒያሳ ቅርንጫፍ መርዳት የሚፈልጉትን ብር በመላክ ልጁን ይርዱት ጉባኤውን ግን ባለመሳተፍ የሲኖዶስ ውሳኔ ተግባራዊ እንዲሆን የሀላፊነትዎን ይወጡ፡
ReplyDeleteyehe besawe laye mefreda sayhon atesasatu..... "birhan kechelama mene hibret alewe " yemlew kale mefetsem nawe .... enezehe memeher nane bayoche besinodose sebesaba cheger selalbachaw gudayachew tayto legenbotu melat gubaye yedresa tablulaena betegesete metebake senorbachew bemanalebegnenate medreka lamazegajet memokaer korthodox lij sayhon kedyablose yemetebek sera nawe :: selezehe yazagajuten yedarashe sebesaba enkawomalen ::
ReplyDeleteinante azagn yemeselachihihu wushoch,demo bilachihu bilachihu adarashun hulu mekotater felegachihu?? yefelagachew bota lay hedew programachewin makahed mebtachew new. inante saytan yeketerachihu yeseytan kitiregnoch nachihu yegeta wongel indaysebek yemitificherecheru yeseytan mesaria.benante yetenesa sint sew new kebetekirsitian yewetaw.
ReplyDeleteo igzine iyesus christos ikiba lebetekristianike kidist
yesidibin kal yemitiageru hulu enenite rasachihu yetehadisoawiyan chirawoch nachihu yohanis beraiyou endalew "bemechershaw zemen kidusanin lisadeb maderiwin lisadeb yesideb afun kefete" endalew benanite tefetseme "anonymous" negn kemitelu "ARYOS" negn betilu yashalachihual
Deleteo igizien iyesus christos ikeba lebetekiristianike kidist imafe mahberekidusan(im afe kelb or mahberekidusan gebru lediabilos)
ReplyDelete