Wednesday, March 21, 2012

ኢቲቪ Vs የአሜሪካ ድምፅ ስለ ዋልድባ





(አንድ አድረገን መጋቢት 13 2004ዓ.ም)፡- ትላንትና ሸገር ሬዲዮ ላይ ዝቋላ ያለ አንድ ጋዜጠኛ እንደዘገበው ፤ እሳቱን ለማጥፋት ገዳሙ መከላከያ አየር ሀይልን እርዳታ እንደጠየቀ ፤ ከአየር ሀይሉ የተሰጠው መልስ ግን ግዳጅ ላይ ስለሆንን ይህን ማድረግ አንችልም ፤ ኬሚካሉ ከደቡብ አፍሪካ ተገዝቶ መምጣት አለበት እና ልንተባበራችሁ አንችልም የሚል መልስ ነበር ፤ ከዋናው ጣቢያ ደብረዘይት አየር ሀይል ስልክ ደውለው የአዛዡን ስልክ ተቀብለው መልሰው በሞባይላቸው ሲደውሉላቸው ፤ አሁን አዲስ አበባ ነው ያለሁት በጉዳዩ ላይ ምንም አስቴዬትም ሆነ እርዳታ መስጠት አልችልም የሚል መልስ ተሰቷቸዋል ፤ ይህ እየሆነ ያለው እሳቱ በተነሳ በአራተኛው ቀን ነው ፤ እርዳታ ለማግኝት ምን ማድረግ ነበር የነበረብን ? የሚል ጥያቄም አስነስቷል ፤ እኛ ከእነሱ እርዳታ ባናገኝም ወደፊት ይህን የመሰለውን ሁኔታ መከላከል ያስችለን ዘንድ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ? ፤ ይህን አጋጣሚ እንዴት አድርገን ትምህርት እንውሰድበት?
የስካር ሚኒስትሩ አቶ አባይ ፀሀዬ ትላት በቴሌቪዥናችን መስኮት ብቅ ብለው ፊታቸውን ኮስተር እንዳደረጉ የገዳሙን ሰዎች እና ምዕመኑን “ማን ደረሰባችሁ…!?” አይነት ንግግር ሲያደርጉ ሰማን። እንደእርሳቸው አባባል በስኳር ልማቱ የገዳሙ አካባቢ ወይም ይዞታ አይነካም፣ አይታረስም፣ አይቆፈርም! “ቅዱስ ቦታ መሆኑን እናውቃለን!” ብለዋል።

ነገር ግን እድሜ ለቴክኖሎጂ በኢንተርኔት መስኮት አንድ ስማቸውን መጥቀስ የሰጉ የዋልድባ ገዳም ሰው፤ “አረ ጎበዝ ድረሱልን፤ ፀልዩልን፤ ለአለም ችግራችንን አስረዱልን…!” ሲሉ ወትውተዋል። እኚሁ አባት ሲቀጥሉም፤ “አንነካቹም ይሉናል ነገር ግን ነክተውናል… አናርሰውም ይሉናል ነገር ግን አርሰውታል…! አረ የሰው ያለ አረ የህግ ያለ…?” ሲሉ ለግዜሩም ለሰዉም አቤት ብለዋል።(http://abetokichaw.wordpress.com)

  • የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በዋልድባ ገዳማት ክልልና ዙሪያ የሚካሄደው ‹‹የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት›› ስለተፈጠረው ውዝግብ፣ በዝቋላ ደብረ ከዋክብት ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳምና አካባቢ እንዲሁም በደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴ ወአቡነ ሳሙኤል ገዳም ይዞታ በሆኑ ደኖች ስለደረሰው ቃጠሎ አደጋ ዛሬ መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡ (DejeSelam) 
  • እግዚኦ በሚያሰኝ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ችግሩን ለመፍታት የተላኩ ሰዎች ህልውናው በአደጋ ውስጥ ከሚገኝ ገዳም አበል ጠይቀውና ተቀብለው የመጡ አሳፋሪ ልኡካንም እንዳሉ ጥቆማው ደርሶናል፡፡(DejeSelam)
  • በጉዳዩ ላይ አቦይ ስብሀት የሚነሱ መቃብሮች እንዳሉ ቦታም እንደሚቀየርላቸው አበክረው ገልጸዋል ፤ (አድምጠውታል…?)
በአንድ ወር ውስጥ
  1. የአሰቦት ገዳም ደን ለሁለተኛ ጊዜ መቃጠሉ፡፡
  2. በጎንደር ከተማ ሁለት የአብነት /ቤቶች ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸው፡፡
  3. የዝቋላ ገዳም ደን  ቃጠሎ ፡፡
  4. የዝቋላ ገዳም ደን ቃጠሎ ለመታደግ ሲረባረቡ ከነበሩት ውስጥ ሦስት ተማሪዎች በፖሊስ ጥይት የቆሰሉ መሆናቸው፡፡ 
  5. በአሰቦት ገዳም የአብነት ተማሪው በታጣቂዎች መገደሉ፡፡ 
  6. የዋልድባ ገዳማት ህልውና እና ክብር ለአደጋ መጋለጡ እና የቅዱሳን አጽም እንዲፈልስ እየተደረገ መሆኑ፡፡

19 comments:

  1. አቤቱ ቸሩ መድሃኔዓለም ይቅር በለን /ምን ቤተ ክህነት / አለንናነው ቤተክህነት ያላችኋቸው ቤተክህደት ናቸው እንጅ እንዳቅሚቲማ እኮ አባቶች መነኮሳትን እዚህ በተጠመቋት የፖለቲካ ጥምቀት ሊያስፈራሩቸው ሞክረው ነበረ ነገር ግን ያባቶቻችን ሃገር በምድር አይደለም እኔ የምለው እንደው ፖለቲካም እንደወይን ጠጅ ያሰክራል እንዴ ለምን ሳንፈልግ ወደማንፈልገው ጨዋታ ያስገቡናል ለምን ሳንደርስባቸው ይነካኩናል የሰው ህይወት ለማጥፋት የሚፋጠኑት ሄሊኮፕተሮቻቸው ዛሬ አንድ ጣሳ ውሃለመድፋት የት ሄዱ ቢገባቸውማ ቢረዱት የእያንዳንዱ ምስኪን ድሃ ንብረቶች ናቸው ይሁን ግዜ ለሁሉም መልስ ለው፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. ቤተ ትክነት ብዬ ባክልስ(ጥቂት ንጹሃን ትናንትም ዛሬም በውስጡ ይተክኑበታልን )

      Delete
  2. ቁንጽል ዕውቀት መንገድ ካማሳቷም በላይ ሌላውንም ገደል ለመክተት ጥረት ታደርጋለች:: "ሁላችንም እንደምናውቀው..." ያሉት ግለሰብ ቢታረሙ ብዬ በዚህ በኩል አስተያየቴን ይዤ ብቅ አልኩ:: "እንግዲህ ሁላችንም እንደምናውቀው ውሃ ከላይ ወደታች እንጂ ከታች ወደላይ አይፈስም::" አዎ አይፈስም እኔም ይህንን አረጋግጥልሀለሁ:: ስለማይፈስም አይደል እንዴ ግድብ ያስፈለገው? ከዚያ "tail water effect" በጥሬ ትርጉሙ ወደኋላ ግድቡን እንደኩሬ እየሞላ የሚመለሰውን እንደ ጭራ የሚረዝመውን ውሃ የት ልታስቀምጠው ነው:: 138 ሜትር ከፍታ ያለው ግድብ ውሃ ወደኋላ ሲመልስ የት እንደሚደርስ አብረን እናያለን:: ድምጽ ማጉሊያ ይዞ በቴሌቪዥን መስኮት ለመታየት መናገርና ዕውቀት አዘል አስተያየት መስጠት ለየቅል ናቸው::

    ReplyDelete
  3. Andadirgenoch!

    I have come to the conclusion that you are against this country, which u claim u safe guard. . .

    In the first place, there is no any benefit the government would get by destroying the so called "Holy Place". . . simply said there is no justifiable motive in doing so. . . So, please rest assured that your 'Holy Place' will not be touched. . .

    On the other hand even if there is an intention to remove the monastery and develop the area, what on earth the country is going to loose?? What is the material significance of the monastery to the people around it? . . . . Are u aware that the present day Oxford University used to be a Monastery?. . . . We value the sugar project more than the monastery. . .

    This could not, however, be comprehended by people with oxidized gray matters.

    U continue barking. . . we will continue working. . .

    ReplyDelete
    Replies
    1. Amazing comment! Do u value sugar project more than monastery? wow this shows your mere incompetent awareness about spiritual values. I personally feel very sorry for you having this immature thinking. what is the reason behind building a huge industry( as gov,t said it employees 50,000 people) near to the holly places. Is the Gov't or the one who study the feasibility of this sugar project conduct the so called Environmental and social impact assessment of the project? I don't think so! if that is so, they can easily see and understand what the monks and nuns in the monastery said. unfortunately the gov't didn't want to listen what the monks and nuns said rather they are eager to implemnt the industry cota system in the country. If the gov't really needs to solve the sugar problem of the country, do u think waldiba is the only place to built such a factory. In any measurement, off course apart from the rubbish cota system politics, there are very fertile and more productive places in the nation.

      Delete
    2. Whom does "we" represent? Who are you?

      Delete
  4. AYYE ETHIOPIA TV AMENACHOU AYEE

    ReplyDelete
  5. Wud krstiyanoch ene bekagn biyalehu mesariya yalachu awusugn. ene yemadergewun awukalehu. waldiba tenekto menorn alnorm.enteyayalen!!! tselyulign lenefse yikrtan lesigaye aydelem.

    ReplyDelete
  6. ayye etv weshetam

    ReplyDelete
  7. our ''barking'' morethan ur ''working'' we never ever give inch of our holyland for Akabe.

    ReplyDelete
  8. What surprise me, since my childhood till now almost all WYANE leaders are the untra-lies. realy like robots which drive by machine syntax. This is the only right time to show our unity and support for our church and our innocent fathers and mothers peacefully to these shameless and sons' of Satan WEYANE.I am afraid to say these leaders are from the holy land of Ethiopia.
    I don't expect anything positive from the Pseudo 'BET-KINET' of TEWAHIDO, they are fully handicapped by hidden hands of WEYANE.
    ኢታይረነ ሙስናኃ ለቤተ ክርስቲያን
    አሜን

    ReplyDelete
  9. እግዚአብሔር ይመስገን ገዳማችንን ከእሳት ስለታደገልን፡፡ አሁንም እኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በዝቁላ ያሳየነዉን ሕብረት በዋልድባም መድገም አለብን፡፡ ከዚህ በፊት ያለፉ ነገስታት ያከበሩትን ገዳም መንግስት ለልማት በሚል ማጣት የለብንም፡፡ ምንም እንኩአን መንግስት የዋለድባን ገዳም አልነካሁም ብሎ የዉሸት መገለጫ በዉሸታሙ Etv ቢያስተላልፍም የህ ዉሸት እኛን ሊያዘናጋን አይገባም እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን እና ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን፡፡

    ReplyDelete
  10. wend new esti yinkana enayalen. yane God will give it the correct punishment. lezikuala yewetaw temari lewaldiba ayansim besime limat betekiristian selamuan atatam. " Yebetih Kinat Akatelegn" endalew egnam lininesa yasifeligal gobez zim atibel..

    ReplyDelete
  11. Dear Govt, take your hand off from our Church. At least give us a break to live our spritual life as we let you leave your earthly life.

    Tamri

    ReplyDelete
  12. I would say the only way to protect our religion and country is by removing meles and his surroundings......our silence has brought us a lot suffering.

    Let God and His Mom St.Mary be with us....

    ReplyDelete
  13. The so called "Development oriented" government of Ethiopia is the most shameful which can be easily compared to a street gang. who on earth will believe Aboy Tsehaye. that guy owns a mansion in the U.S. do you really think that this government and the so called " elected officials" gives a damn about us. i say get your voices heard and support the unarmed and humble monks and nuns.

    and for the guy saying "U continue barking. . . we will continue working. . ." we you are such a disgrace to yourself, your family and most of all your country. the day will come when we will be free of your kind!

    ReplyDelete
  14. I personally started to pray for waldiba monastery. Because I don't know what else to do but for sure I will get the answers for my prayers. And since there will not be anyone to organize a union prayer I suggest that every christian should pray by their own. Egziabher cher wore yaseman.

    ReplyDelete
  15. Hello, its good piece of writing concerning media print, we all be familiar with
    media is a enormous source of information.
    Feel free to visit my site - GFI Norte

    ReplyDelete
  16. Wow, ѕupeгb blog format! How lengthy have
    you bеen гunning а blog for? you made running
    a blog look easy. Τhе оverall look of уouг web
    sitе is ωοndeгful, let alone the content!


    Also vіsіt mу web sіte :: www.2applyforcash.Com
    My site > Payday Loans

    ReplyDelete