Thursday, September 22, 2011

አሁን እንኳን እንንቃ………


ከቁጥር 2 ቪሲዲ ተቆርጦ የቀረበ  ..

ይህን ቪሲዲ ገዝተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስትያናችን ላይ መናፍቃንና የተሐድሶ አራማጆች እየሰሩ የሚገኙትን ስራ ይወቁ  ላላወቀ  ያሳውቁ ፤ ራስዎን ፤ ቤተሰብዎን  ቤተክርስትያንን ይጠብቁ....
ሙሉ ቪሲዲውን በቅርብ አግኝታችሁ ማየት ለማትችሉ በቅርብ ቀን ሙሉውን ፖስት የምናደርግ መሆኑኑ ለመግለፅ እንወዳለን::


በክርስቶስ ለሀዋርያነት ተመርጦ የነበረው ይሁዳ እንኩዋን ከፍሬው መች ተካፈለ የስጋ ጥቅሙን አስቀድሞ ጌታውን ሸጦ ጠፋ እንጂ የይቅርታ በሩን መመልከት አቅቶት እንደ ጠፋ ቀረ እንጂ ታድያ እነሱስ የተመረጡለትን ክብር ቢጥሉ ምን ያስደንቅ ? “አብዝቼ ብጠራቸው አጥብቀው ከፊቴ ራቁ “ ት.ሆሴ 11 / 2 እንዳለ ቅዱስ መፅሐፍ

ከወራት በፊት ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ይህ የማህበረ ቅዱሳን የፈጠራ ወሬ ነው እያሉን የነበሩት የዋህ ምእመናንን ለማደናገር እና እውነቱ እንዲጠፋባቸው ለማድረግ እና ለማምታታት የተናገሩት ነገር እውነት እውነት ናትና እንዲህ በቪሲዲ መልክ ሊወጣ ችሏል :: አቶ ተስፋዬ መቆያ የተሐድሶ እና ምንፍቅና አራማጅ የእነ አቶ በጋሻው የያዙትን ጎራ የሚደግፍ በአሜሪካ እንዲህ ብሎ አስተምሮ ነበር.. 
ያስተማረውን ለማንበብ http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_6935.html...


እውን ‹‹ተሐድሶ›› የለምን?
(በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር ማሳሰቢያ ለመጻፍ ተነሳሣው፡፡ በእርግጥ ንግግሩን ቀደም ሲልም ሰምቼው አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን መደጋገሙ ሲበዛ በተለይም ግምት የሰጠዋቸው ሰዎች ነገሩን ተቀብለዉት ስመለከት ለካ የሚናቅ ሐሰት የለም አሰኘኝ!   ሙሉውን ለማንበብ http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_1600.html



ከዚህው ጋር በተያያዘ
ተስፋዬ መቆያ የተባለው የተሀዲሶ መናፍቃን አቀንቃኝ በአሜርካን ሀገር አልሳካለት ያለውን የተሀዲሶ ማስፋፋት ዘመቻ ይዞ ወደ ሀገር ቤት ብቅ በማለት በሐዋሳ የተከሰተውን አይነት ግጭት በክብረመንግስትም ለመድገም ከአቶ በጋሻው ደሳላኝና ከአቶ ትዠታው ሳሙኤል ጋር በመተባባር ከመስከረም 12-14 2004 ዓ/ም በክብረ መንግስት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕጌ ወጥ ጉባኤ ለማድረግ በዝግጀት ላይ ነው፡፡
ይህ ጉባኤ የቤተክርስቲያን አይደለም ተብሎ ከዚህ በፊት በሰኔ ወር 2003 ዓ/ም በሀገረስብከቱና በመንግስት አካላት መታገዱና አቶ በጋሻውም በወቅቱ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል፡፡

‹‹እግዚአብሔር ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን››
አሜን

6 comments:

  1. Selam,

    I appreciate your enthusiasm to report about the Church. In this very issue, please do not just post the whole movie with out the consent of Mahibere Kidusan. Enersu genzeb awtetewebet yeseruten atabelashut. Bayhon sewu endigeza aberetatu.

    ReplyDelete
  2. betam yigermal.
    ahun menkat yalebin yimeslegnal
    endih ketederege ema sint neger yemidereg ale malet new.

    ReplyDelete
  3. leka yehem ale...
    Egziabher bete Kiristiyanachenen yitebikilen

    ReplyDelete
  4. yigermal!!!! Gud Gud Gud......

    ReplyDelete
    Replies
    1. yih yehonew
      tinbitu endifetsm zend yeminitsna e/her yatsnan amen
      e/her betekiristianachin yitebkilin

      Delete
  5. ይህንን እያደረገ ያለው እኮ እግዚአብሔር እራሱ ነው

    ReplyDelete