ከቁጥር 2 ቪሲዲ ተቆርጦ የቀረበ ..
ይህን ቪሲዲ ገዝተው በአሁን ሰዓት በቤተክርስትያናችን ላይ መናፍቃንና የተሐድሶ አራማጆች እየሰሩ የሚገኙትን ስራ ይወቁ ላላወቀ ያሳውቁ ፤ ራስዎን ፤ ቤተሰብዎን ቤተክርስትያንን ይጠብቁ....
ሙሉ ቪሲዲውን በቅርብ አግኝታችሁ ማየት ለማትችሉ በቅርብ ቀን ሙሉውን ፖስት የምናደርግ መሆኑኑ ለመግለፅ እንወዳለን::
ሙሉ ቪሲዲውን በቅርብ አግኝታችሁ ማየት ለማትችሉ በቅርብ ቀን ሙሉውን ፖስት የምናደርግ መሆኑኑ ለመግለፅ እንወዳለን::
ከወራት በፊት ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ይህ የማህበረ ቅዱሳን የፈጠራ ወሬ ነው እያሉን የነበሩት የዋህ ምእመናንን ለማደናገር እና እውነቱ እንዲጠፋባቸው ለማድረግ እና ለማምታታት የተናገሩት ነገር እውነት እውነት ናትና እንዲህ በቪሲዲ መልክ ሊወጣ ችሏል :: አቶ ተስፋዬ መቆያ የተሐድሶ እና ምንፍቅና አራማጅ የእነ አቶ በጋሻው የያዙትን ጎራ የሚደግፍ በአሜሪካ እንዲህ ብሎ አስተምሮ ነበር..
ያስተማረውን ለማንበብ http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_6935.html...
ያስተማረውን ለማንበብ http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_6935.html...
እውን ‹‹ተሐድሶ›› የለምን?
(በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር ማሳሰቢያ ለመጻፍ ተነሳሣው፡፡ በእርግጥ ንግግሩን ቀደም ሲልም ሰምቼው አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን መደጋገሙ ሲበዛ በተለይም ግምት የሰጠዋቸው ሰዎች ነገሩን ተቀብለዉት ስመለከት ለካ የሚናቅ ሐሰት የለም አሰኘኝ! ሙሉውን ለማንበብ http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_1600.html
ከዚህው ጋር በተያያዘ
ተስፋዬ መቆያ የተባለው የተሀዲሶ መናፍቃን አቀንቃኝ በአሜርካን ሀገር አልሳካለት ያለውን የተሀዲሶ ማስፋፋት ዘመቻ ይዞ ወደ ሀገር ቤት ብቅ በማለት በሐዋሳ የተከሰተውን አይነት ግጭት በክብረመንግስትም ለመድገም ከአቶ በጋሻው ደሳላኝና ከአቶ ትዠታው ሳሙኤል ጋር በመተባባር ከመስከረም 12-14 2004 ዓ/ም በክብረ መንግስት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሕጌ ወጥ ጉባኤ ለማድረግ በዝግጀት ላይ ነው፡፡
ይህ ጉባኤ የቤተክርስቲያን አይደለም ተብሎ ከዚህ በፊት በሰኔ ወር 2003 ዓ/ም በሀገረስብከቱና በመንግስት አካላት መታገዱና አቶ በጋሻውም በወቅቱ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል፡፡
‹‹እግዚአብሔር ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን››
አሜን
Selam,
ReplyDeleteI appreciate your enthusiasm to report about the Church. In this very issue, please do not just post the whole movie with out the consent of Mahibere Kidusan. Enersu genzeb awtetewebet yeseruten atabelashut. Bayhon sewu endigeza aberetatu.
betam yigermal.
ReplyDeleteahun menkat yalebin yimeslegnal
endih ketederege ema sint neger yemidereg ale malet new.
leka yehem ale...
ReplyDeleteEgziabher bete Kiristiyanachenen yitebikilen
yigermal!!!! Gud Gud Gud......
ReplyDeleteyih yehonew
Deletetinbitu endifetsm zend yeminitsna e/her yatsnan amen
e/her betekiristianachin yitebkilin
ይህንን እያደረገ ያለው እኮ እግዚአብሔር እራሱ ነው
ReplyDelete