- የቀብር ስነ ስርዓቱ እስኪፈጸም ድረስ ብሔራዊ ሀዘን ቀን የሚንስትሮች ምክር ቤት አውጇል
- የሀገሪቱ ባንዲራም ዝቅ ብሎ ይውለብለብ ተብሏል
- የኮሙኒኬሽን ጉዳች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ስለ መለስ ዜናዊ ሞት የሰጠው መግለጫ ለማድመጥ ይህን ይጫኑ
- ነገሮች ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሄዱ ከፍተኛ ስጋት አለ ፤
ትንሽ ክፍተት የሚፈልገው የንግዱ ማህበረሰብ በዚህ አጋጣሚ የዋጋ ንረቱን አያባብሰውም ወይ ? የሚል ጥያቄ ለአቶ በረከት ቀርቦላቸዋል፡፡ - ሀገሪቷን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ አማካኝነት ለጊዜው ትመራለች፡፡
- የተለያዩ መንግስታዊ ፤ መንግስታዊ ያልሆኑ መስሪያ ቤቶች ፤ ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ ኢምባሲዎች የሀዘን መግለጫቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡
- ኢትዮጵያ ሬድዮ ድርጅት ለአንድ ሰዓት ያህል የዘፈን ክላሲካሎችን ሲያሰማ ቆይቷል ::
- የቀብር ስነስርዓቱን በተመለከተ 7 አባላት ያሉት ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል
- BRUSSELS (Reuters) - Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi died on Monday night in Brussels, a spokesman for the EU executive said on Tuesday. For more information click here
- David Cameron said Ethiopian prime minister Meles Zenawi had set an example for the African regio
- ''We are very glad about Meles' death. Ethiopia is sure to collapse," Sheikh Ali Mohamud Rage, the spokesman for Al Shabaab told Reuters.
-
Ethiopian strongman and Western ally, Meles, dies
- የኢቲቪ የመጀመሪያ ዜናን ለማድመጥ ይህን
በአንድ ሳምንት
ውስጥ ......
ፈጣሪ ሆይ ለአገራችን ለኢትዮጵያ መልካም የሆነ የእምነትም ሆነ የመንግስት መሪ ስጣት ፤ ለመለስ ዜናዊ ቤተሰቦች እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልልን
፤ ነፍስ ይማር
While we are fighting each other the PM post is taken by Protestant. Now we shall focus on Politics also.
ReplyDeleteWas Meles Christian? Are you joking? Is a christian PM fights with innocent Monks in Waldba Monastery??? He was a pagan and his religion was disintegrating Ethiopia and killing innocent people. Dont try to cheat us!
DeleteAmen!!! Abetu maren yekerm belen
ReplyDelete