(አንድ አድርገን ሐምሌ 10
2004ዓ.ም)፡- አቡነ ጳውሎስ በጠና መታመማቸውን ትላንትና ገልጸን ነበር ፤ ዛሬ ደጀ-ሰላም እንደገለጸችው ‹‹Unconfirmed Deje Selam sources say Patriarch of
the Ethiopian Orthodox Tehwadeo Church, His Holiness Abune Paulos, is dead.
Stay Tuned for the detail.›› በማለት ተዘግቧል ፤ መረጃው ትክክለኝነቱን ለማረጋገጥ የቤተክህነቱን ድምጽ መስማት መልካም ይመስለናል
፤ ለማንኛውም ለሙሉ ዘገባ የቤተክህነቱን ድምጽ ኦፊሺያል በሆነ መልኩ
ሲገለጽ እኛም እሱን እናቀርባለን፡፡
RIP Abune Paulos! He followed his close friend Meles Zenawi.
ReplyDeleteGet rid-of his body and think about the church
ReplyDeleteብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የኢትዮጵያ ፓትሪያሊክ ከዚህ አለም በሞት በስጋ በመለየታቸው እጅግ በጣም አዝነናል። ሆኖም ግን እውነተኛ
ReplyDeleteየጌታ ሐዋርያ ፣ የሐይማኖታችን አርበኛ፣ በትእግስት የሚገባውን ሩጫ ፈፅሞ ወደ ጌታው በመሄዱ ደግሞ ፍፁም ክርስቲያናዊ ደስታና ሃሴት
ተሰምቶናል። ሰው የማያውቀውን የድል አክሊል የሚያውቀው አምላኩ እግዚአብሔር እንደሚያቀዳጀውም በምሥሉ ልብ እናምናለን።
እኛም ክርስቲያኖች ከብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ፤ ፈተናንና መከራን በትእግስት ማሳለፍን ተምረናል። እግዚአብሔር አምላካችን ከቅዱስነታቸው ረድኤትና በረከት ያካፍለን እንላለን፣ አሜን፣ አሜን፣ አሜን።
EGEZEABEHRE YESTELEN TERU MELEKET NEWE WENDEME WYEM EHETE! AHUNEM SELE KIDEST NETSEHET RETET LEHONECH ANDET ETHIOPIAN OROTHODOX TEWACEHDO BETEKIRESTIAN BERTETEN ENETSELEYE LE BETEKERSTANACHEN ENDE KIDUSE ABUNE PETROSE ENA ENDEKEDEMETOCHU ABATOCHE YALE LEBETEKIRESTYANACHE TAZAGE YEHONE ABAT ENDESETEN.
ReplyDelete