Monday, December 19, 2011

በጠራራ ፀሀይ ዝርፊያ



‹‹ ሕፃናቶቻቸውን እንደ መንጋ ያወጣሉ፥ ልጆቻቸውም ይዘፍናሉ።
ከበሮና መሰንቆ ወስደው ይዘምራሉ፥ በእምቢልታ ድምፅ ደስ ይላቸዋል።
ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ ድንገትም ወደ ሲኦል ይወርዳሉ።›› 

መጽሐፈ ኢዮብ 21 ፤ 11-13

(አንድ አድርገን ፤ ታህሳስ 09 ፤2004):- ከቀናት በፊት  የአሁኑ ጊዜ መዝሙሮች ፤ የፕሮቴስታንት ቅጅዎች በማለት ከቪዲዮ ማስረጃ ጋር አንዲት አጠር ያለች ፅሁፍ ማነበባችን ይታወቃል ፤ የዛኔ  የኛ ብለን የተቀበልናቸው ሰባኪያን ከመናፍቃን ካሴት ግጥም ሲገለብጡ ለማሳየት ሞክረናል፤ የዛሬው ደግሞ መናፍቃን የቤተክርስትያነችንን ፅናፅል ፤ መቋሚያ ፤ ከበሮው እና ወረቦቻችንን በፊት እኛው ውስጥ መሽገው ባስቀመጧቸው ሰዎቻቸው አማካኝነት ትምህርቱን ከቤታችን በመማር በአሁኑ ሰዓት ያለ ፍቃዳች እየተጠቀሙበት ይገኛሉ፡፡ ይህን አይነት ወረራስ እኛ እንዴት  እንመለከተዋለን ?

የኔ አጋጣሚ
ቀኑ እለተ ሰንበት ሲሆን ቅዳሴ ለማቀደስ ማልጄ ነበር ከቤት የወጣሁት ፤ ወደ ቤተክርስትያን እየሄድኩኝ ሳለ ጦር ኃይሎች አካባቢ 6 የሚደርሱ ወጣቶች አንድ ትልቅ ከበሮ ፤ ከ10 የሚበልጡ መቋሚያዎች ብዙ ፀናፅሎች ይዘው ታክሲ ሲጠብቁ ስመለከት ገዳም የሚሄዱ ወጣንያን አድጌ ነበር ያሰብኳቸው ፤ እስቲ ከየት እና ወዴት እንደሚሄዱ ጠጋ ብዬ ለመጠየቅ ወደ እነርሱ ቀረብኩኝ ፤ ቀረብ ብዬ ነገራቸውን ስሰማ መናፍቃን መሆናቸውንና አየር ጤና አገልግሎት እንዳለባቸው በጣም እንደሚቸኩሉ እርስ በእርስ ሲነጋገሩ ሰማሁኝ ፤ አንዳች ነገር ውስጤን አራደኝ ፤ ምን እየተደረገ ነው ያለው ?  የእነዚህ ሁሉ መሳሪያዎች ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መገልገያ መሳሪያዎች ሲሆኑ እንዴት ማንም አንስቶ ይጠቀምበታል? ይህ ጉዳይ የሚመለከተው የትኛው የቤተክህነት  ክፍል ነው?  እነዚህ መሳሪያዎች እኮ በአንድ ለሊት ተሰርተው ያለቁ መሳሪያዎች አይደሉም ፤ ማንም ደስ ሲለው አንስቶ የሚጠቀምበትም መሆንም የለበትም ፤ ያውም መናፍቃን ፡፡ ለምንስ በህግ አግባብ ተመዝግበው የቤተክርስትያኗ የመዝሙር መሳሪያዎች መሆናቸው ታውቆ አይቀመጡም ? ጥያቄዬን ለራሴ ስጠይቅ ፤ ሳወጣ ሳወርድ ፤ መንገዱን ሳላውቀው ቤተክርስትያን ደረስኩኝ ፤ የዚያን ቀን ቅዳሴ ባየሁት ነገር በጣም ስለተናደድኩኝ  ሀሳቤ ወዲያ ፤ አካሌ ደግሞ ወዲህ ሆኖ ነበር ቅዳሴው ያለቀው፡፡ 

እነዚህ ሁሉ ነገሮች ማንነታችንን የሚገልፁ ፤ እግዚአብሔርን ለማመስገን የምንጠቀምባቸው መሳሪያዎቻችን መሆናቸውን አንርሳ ፤   ዛሬ በዚህ ድርጊታቸው ዝም ካልን ነገ የሚከሰተውን ነገር ለማወቅ ነጋሪ አያሻንም ፤ የኛ የሆነውን ነገር አውቀን አስመዝግበን ማስቀመጥ መቻል አለብን፤ ማንም እንዳይነካም በህግ አግባብ ተጠቅመን ለመቋሚያችን ፤ ለፀናፅላችን ፤ ለከበሯችን ፤ ለዜማዎቻችን ፤ ለቅዳሴያችን ፤ ለወረባችን ፤ በጠቅላላ አምልኮተ እግዚአብሔርን የምንፈፅምበትን ነገር የህግ ከለላ ካልሰጠን ነገ ፤ ከነገ በስትያ ባሉት ቀናት ቅዳሴያችንን እነሱ ጋር የማንሰማበት ምንም አጋጣሚ እንደሌለ ማወቅ መቻል አለብን ፡፡

አባ ናትናኤል ታዬ በፕሮቴስታንት ምነት ምን እየሰራ ነው? ይህ ሰው ከወራት በፊት ከእነ በጋሻው  ደሳለኝ ፤ከያሬድ አደመ ፤ ከአሰግድ ሳህሉ ፤ ከአቶ ፅጌ ስጦታው  ግሩፕ ጋር በመሆን በሀረር የተሀድሶነትን ስልጠና ሲሰጥ የነበረ ሰው ነው?   ፤ በቤተ ክርስቲያን በቅርስ የዝርፊያ አልበቃ ብሎ ወደ መዝሙር ዞሯል ፤ ፅናፅሉ ፤ መቋሚያው ፤ ከበሮው  ወረቦቻችን እንዲህ መቀለጂያ ይሁኑ? በጣም የሚያበሳጭ ነገር ነው፡፡



የአባቶቻችንን የአደራ ቃል እንጠብቅ፡፡
ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ (ነፍሳቸውን ይማርልንና) በወርቃማው የአገልግሎት ዘመናቸው ለዚህ ዘመን ትውልድ ይህን የአደራ ቃል አስተላልፈው ነበር፡፡ 
ይህ ትውልድ እምነቱንና ታሪኩን ከቀበረና ካጠፋ በኋላ ሃይማኖቱን ፍለጋ ወደ ቤተ መዘክር እንዳይሄድ ነው አደራ የምለው፡፡ ስለዚህ እምነታችሁንና መንፈሳዊ ሕይወታችሁን እንድትጠብቁ አደራዬ የጠበቀ ነው፡፡” 
 
እውነት ግን ይህ ትውልድ የአባቶቹን የሃይማኖት አደራ በትክክል እየተወጣ ይሆን? እስኪ እያንዳንዳችን እራሳችንን እንጠይቅ፡፡ ይህ መልዕክት የቤተክርስትያን መፃህፍቷን ፤ አምልኮተ እግዚአብሔር የምትፈፅምባቸውን መሳሪያዎቿን ፤ አውቀን እና ጠብቀን ለሚቀጥለው ትውልድ ሳንቀንስ እንድናተላልፍ ያሳሰቡበት አደራም ጭምር  ነው ፡፡ ይህች ርትዕት ሃይማኖት ዶግማዋና ቀኖናዋ ተጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ ይተላለፍ ዘንድ ምን አስተዋጽኦ እያበረከትን ነው? ቤተ ክርስቲያን ላይ ያለንን ድርሻስ ለይተን አውቀናል? ነው እንዲሁ በልማድ እየተመላለስን ነው? እስከመቼ ከንፈር መጣጭ እንሁን? ለምን የመፍትሄ አካል መሆን አቃተን ? እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን፡፡



እሲቲ ያቀረብነውን ቪዲዮ ይመልከቱ እና የራስዎን ሀሳብ ይስጡ ፤ ለመፍትሄም ይንቀሳቀሱ 

33 comments:

  1. ከበሮ፣ጸናጽል፣ዝማሬ ወዘተ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል እንጂ የአንድ ተቋም የግል ንብረት አይደለም። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያንን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መሰረት አድርጋ ለዘመናት መጠቀም መቻሏ የብቻዋ ነው ሊያሰኝ አይችልም። ያሬዳዊ ዜማን በፓተንት ደረጃ የግሌ ነው ለማለት የተመዘገበላት አይደለም። ካቶሊኮች ለዓመታት ሲጠቀሙበት ኖረዋል። ማን ጠየቃቸው? ቫቲካን ውስጥ በኰሌጅ ደረጃ ትምህርት ይሰጥበታል። አሁን አቧራ ማስነሳት የፈለጋችሁት ለምን ይሆን? አባ ናትናኤልን የገፋችው ቤተክርስቲያን ናት። ሄዶ በሚያውቀው ዜማ እንጀራ በላ፣ አገለገለ። እናንተ ስትዘጉበት የተከፈተ በር አገኘ። ሌላኛውን አባ ናትናኤልን ከአየር ጤና እንዳባረራችሁት ነገም በር ዘግታችሁ ለማባረር ዘመቻችሁን አጠናክራችሁታል። እሱም የናንተ በር ሲዘጋበት እጁን ስሞ ከሚቀበለው በር ሄዶ ይገባል፤ በሚያውቀው ዜማ እንጀራ ይበላል፣ያገለግላል። ከዚያም የተለመደ አቧራ ታነሳላችሁ። ነገም እንደዚሁ ሌላ ናትናኤል ታባርራላችሁ፣ ይህ ግልጽ እውነት ነው። እናንተ ግን እንደጲላጦስ እውነት ምንድነው? ከማለት አታርፉም።

    ReplyDelete
  2. yeh sew derowenu menafek mehone alebet enji endi ayhonem neber yemiyasazen zerefa new

    ReplyDelete
  3. የመጀመሪያው anonymous ይህን ሁሉ በትዕቢት የተሞላ ነገር ስትናገር አንድ የረሳሃው ነገር አለ፡፡አንተም ሆንክ እንጀራ ይበላሉ የምትላቸው ካልተጠነቀቃችሁ(ካልተመለሳችሁ) የሚጠብቃችሁ የገሃነም እሳት ነው፡፡ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ማንም ሊያጠፋት አይችልም፡፡የገሃነም ደጆች አይችሏትም የተባለውን እስካሁን ካላወቃችሁት አሁን እወቁት፡፡የገሃነም ደጆች የተባሉት ዲያቢሎስና ተከታዮቹ አጋንንት ናቸው፡፡እናንተም እንግዲህ ተዋህዶ ሃይማኖትን እናጠፋለን ብላችሁ ከተነሳችሁ የግብር አባታችሁን ዲያቢሎስን እያገለገላችሁ መሆኑን እወቁ፡፡ዕወቁበት ተመለሱ፡፡ የማትጠፋ ክርስትና ሃይማኖት እናጠፋለን ብላችሁ እንዳትጠፉ፡፡ ልቡናችሁን ቸሩ አምላክ ይክፈትላችሁ፡፡

    ReplyDelete
  4. "Sing praise to Lord you saints of his.." Psalm 30:4
    I feel your question sends a message that the Orthodox faith has no confidence. Let me share with you, the Ethiopian Orthodox Church is one of the leading church in regards of teaching by using the musical instrumental beats. Never get disappointed with the song above but be joyfull. all we need to do is to heal the brocken heart. I believe All the fullness fo God is preached through musical tools and traditional dance.Let us pray to the Lord, Lord have mercy.

    Abba

    ReplyDelete
  5. Unless we give them, they will not get it...i know they can buy some of the instruments but unless the got the software(the how to use it stuff)they can not use it. Therefore, our ppl are going there and transferring the knowledge and skills. There are push and pull factors associated with this issue. The church is not paying the servants good salaries, there is poor administration and management, division etc in the chruch (can mention tones of problems). We tend to send ppl out for silly mistakes rather than correcting them. I partly share the idea of the 1st synonymous in the sense that it is not ethical but also foolishness to push out ppl out of the church.
    on the other hand there are good salaries and benefits on the part of the Protestants as a pull factor....therefore, let us stop and think what can we do on these factors....

    ReplyDelete
  6. If we are serving z church for Money, every thing stops here. If tommorow Natnael get more money from Muslimes he will go there, b/c he is serving his body not his sole. That is the main cause of the problem.

    additionally, patent right also works in relegious aspect. Why you stolen others song...rather than working yours, this is deviles work.

    ReplyDelete
  7. One thing I can see as a solution is that our Ethiopian orthodox church needs a patent right for all those historical artifacts including the brana books & the teachings,so we need to come together to put this in action soon.

    ReplyDelete
  8. Is the Bible belongs to the Orthodox Church only? If not the type of the instruments for praise Lord is detailed in the Bible particularly in Psalm Book. So Where is your patent unless Protestants can't use Bible as the base of their religion. The second reason is all of us are worship God not making money etc.

    ReplyDelete
  9. ትናንት የተዋህዶ ሃይማኖት ሥርዓቷ የአምልኮ መንገዷ ለአምልኮ የምትጠቀምባቸው ንዋያት ያረጁ የፈጁ ናቸው ሲሉን ከሰነበቱ ወዲህ እንደገና በቤተክርስቲያናችን የዜማ ንዋያት ከነ አለባበሱ መውሰድና ቅዱሱን ከእርኩሱ ደባልቆ መጨፈር ምን የሚሉት ድፍረት ነው ይህ አይነቱ ማን አለብኝነት አሁን የተፈጠረ አይደለም፡፡ በአውደ ምህረታችን ላይ ቆመው አውደምህረቱን ሰገነታችን አያሉ እየዘመሩ አያዘመሩና እየሰበኩ ያሉ መናፍቃን አንድ ካልተባሉ ገና ሌላም ይወሰዳል፡፡ ይህ ዝማሬ /ያሬዳዊው/ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ንብረት እንጂ የማንም ወሮበላ መነኩሴ የግል ሃብት አይደለም፡፡ ስለዚህ እባካችሁ እናንት ደፋር መነፍቃን ከላያችን ላይ ውረዱልን፡፡ በለመዳችሁት ጭፈራና ጩኸት አዳራሻችሁን ዘግታችሁ ዝለሉミ ከፈለጋችሁም እበዱ፡፡ ሥርዓታችንን አና ሃብታችንን ለቀቅ ኦርጋንና ጊታራችሁን ጠበቅ፡፡(በርናባስ)

    ReplyDelete
  10. we have to stop them. let them take the mirtnesh zefen and return our yaredawi instruments.

    ReplyDelete
  11. It's a pitty to see the property of the EOTC being stolen by the Children of Luther. Though it is mentioned in the bible, Where on Earth is such Spiritual Instruments are used except in Ethiopia? If you (the protestants) need your instruments, go to Europe and get them there. Who told you to give value for such instruments? Actually, it is a manifestation of your groundless faith and you do whatever you feel is good.
    Use your time to repent , not to steal and misuse the EOTC possessions.

    ReplyDelete
  12. Here I see what people worry about religion instead of Life in Christ. It is a pity not able to differentiate the Life in Christ from Religion.

    ReplyDelete
  13. "የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ ያረክሱታልና"፡፡ ከውሾች ተጠበቁ ፣የሉተር ትምህርት አባ ናትናኤል ታዬ የኛ(Moral Reformer)..መነሻቸው ኢየሱስ መድረሻቸው ዲያብሎስ የሆነ አብያተ ክርስቲያናትን ወደ መሸታ ቤት መቀየር ተሐድሶ ተወልዶ ባደገባት አውሮፓ እንጂ ወር እስከ ወር፣ ዓመት እስከ ዓመት የሥላሴ አንድነት ሦስትነት፣ የድንግል ማርያም አማላጅነት በሚሰበክባት ኢትዮጵያ ሤራው ይሳካልናል ብሎ መልፋት ውጤቱ መልፋት ብቻ ሆኖ ይቀራል፡፡” “እኛ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ግን ቅዱስ አትናቴዎስ አርዮስን የረታባትን፣ ቅዱስ ቄርሎስ ተዋሕዶን ያብራራባትን ንጽሕት ቅድስት ሃይማኖት እስከ ሞት ድረስ ለመጠበቅ የታመንን እንሆናለን”....

    ለቤተ ክርስቲያናችን ዛሬም ነገም ቃል እንገባለን እርስቷን ላናስነካ ብረሳሽ ቀኜ ትርወሳኝ ባላስብሽ ምላሴ ከትናጋዬ ይጣበቅ!

    ReplyDelete
  14. zare new ende koyu eko esu degmo lehodu yadere achiberbari new neger gin mefthew mindnew so/n mefeleg yishalal

    ReplyDelete
  15. ሊገርምህ አይገባም በማስመሰል ብዙ ሊሰሩ ይችላሉ። የትኛው የፕሮቴስታንት ዘማሪ እንደሆነ ባላውቅም መዝሙሩ ሲጀምር በግእዝ ነበር እናም እውነትና ንጋት እያደር ይጠራልና እግዚአብሄር ከኦርቶዶክስ አማኞች ጋር ነው ስንጠፋ ዝም አይልም ነገር ግን ትእግስቱ ብዙ ነው

    ReplyDelete
  16. ኸረ እባክህ አባናትናኤል የተቀበልከውን ማዕረግ አባነትህንም ልነፍግህ አልችልም ግን ከራስህ አልፈህ ህዝቡንጨምረህ አትጥፋ፣ እያወቅህ በእልህ ያልሆነ ነገር አትስራ ወንድሙን የሚያሰናክል በአንገቱ ትልቅ ድንጋይ ታስሮበት ወደጥለቁ ቢወረወር ይሻለዋል!!! ታውቃለህ ግን እያወቅህ አጠፋህ፡፡ እባክህን ንስሃ ግባ፡፡ ሳይበቃህ በቃኝ ብለህ መነኮስህ የገባህበት ህይወት አላዋጣህ ሲልና የስጋ ህይወት ሲያሸንፍህ ምንኩስና አያስፈልግም ብለህ መስበክ ጀመርህ ቢያንሰ እንኳ አንተ በታጠፋ አንድ ቀን እግዚአብሔር ቸር ነውና ለንስሃ ሊያበቃህ ይችላል፡፡ ይህን ምንም ሳያውቅ በአንዳንድ መሰሪዎች እየተሰበከ ሄዶ የገባን ህዝብ ግን አንተን ሲያይ እውነት መስሎት የበለጠ ልቡን እንዲያደነድን አደረግኸው፡፡ የአንተ የሃጢአት ዋጋ ብቻ ብትቀበል ይበቃህ ነበር የዚህ ሁሉ ህዝብ ህይወት ከአንተ እጅ ይጠበቃል እንዳሳሳትካቸው ብትመልሳቸው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቸር ነውና ይምርህ ይሆናል፡፡ እባክህን በእግዚአብሔር ስም ልለምንህ ንስሃ ግባ ስተትህን አምነህ ያሳሳትካቸውን ለንስሃ አብቃቸው፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ "አሜን" ወለተማሪያም

    ReplyDelete
  17. Protestant malet banda malet naw hagerun yeshete.Bemeseretu yeZemare mesariyawochachin Ye betekristian habet bicha ayidelum ye hager habtim chimer enji... selezih enzihe sewoch Hager eyatefu endehone mawok alebachew

    ReplyDelete
  18. What we are seeing here is how protestantism in Ethiopia is baseless. Saint Yared in an Orthodox, he believed St Mary is and other Saints intercede on our behalf and our lord Jesus Christ is not. Saint Yared believes in the Arc of the covenant. I don´t see any common ground with protestants here. What is the need for using his brilliant work? Except to confuse some and lack of profound base of the religion.(?) We are upset because this is abuse. If there is no problem with your religion( protestants) go and dance and we dont care now.

    ReplyDelete
  19. Nothing will be brought through talking. Only prayer brings change!!!

    Please lets not forget Tselot for our Church!

    ReplyDelete
  20. yemiatalilubet menged silalekebachew new. bizu mokeru. bizu dekemu, hulum nekabachew. ahun degimo lela zedie mefiterachewu new be'enesu. bergit yihenin madireg kejemeru eko zemen aliforal.

    ReplyDelete
  21. God will judge sin outside of the church, but we should judge sin inside the church.

    Judging sin begins in your own life. We’re called to live holy and separate from sin. the bible, however, was very clear that believers should be judging sin inside the church. Furthermore, if “believers” will not receive correction they’re to be separated from the Body. which is the Church.
    let us clean our own soul through fasting and prayers rather than concering the others.

    ReplyDelete
  22. all idea of each person is better for himself.

    If Abba Natinaiel choose his way it.s nice for him; pleas guys leave him and follow your aim.

    ReplyDelete
  23. yegiorgis haile christos newDecember 20, 2011 at 9:11 AM

    yes we have to take care for those priests and church men... yes in our generation they are not getting enough salary and place that is why any body is playing on it... here in ethiopian orthodox chruch the bible is not simply a book and at the same time such wonderful instruments are not simply instruments as western people do and loose finaly...
    if anybody wants to use it at least they have to pay proper payment and have have to be also legal... any one who wants to use a dress of traffic police is not able to use unless otherwise he is againest the police department of ethiopia...but he can use europian or western dressings but here in ethiopia it is not right and is againest the law and government ...it has to be thinked in this way... the church has full right to decide on her identity ... no one outside the church has the right to give comment or sugestion about our identity... actually it is one form of there arrogant behaviour which is not ethical in any form unless they are proud to disturb... when the right time comes they should be asked ... they don't have KENONA AND DOGMA means not we don't have ... unless they touch ours we never touch them... so it is there problem for the consiquence if they do not correct there way here in earth too not only in heven... we are not playing using the materials rather preaching our lord Jesus ... as you are playing we are not mad to play... please think twice again and again if you are expecting as you preach the gospel... respect what we have before you begin to preach what you have....it is not correct to walk in unjust way and to speack about justice of our lord Jesus Christ... think again... yes you have got opportunity to do what you want not from Jesus rather from mony ... you are buing the materials and trainers in money but not etical books and HEGEMENGIST... so we have the right to use what our forfathers gave us but for you it is not the will of jesus to play on our property on which you have been righting and loughing too much...

    ReplyDelete
  24. please... stop this kind of work. we know my religion is the truth and the only one in the world. we don,t need any service we are always new.please why you are always think like empty. there is a time for God and his inoccent mother.in that time you have no place...

    ReplyDelete
  25. I bet unless this dude ( The so called አባ ናትናኤል ታዬ) comeback to his mind and repent, he will definitely be MAD! I have seen a lot of individuals who betrayed our beloved chruch have lost their mind.

    ReplyDelete
  26. EGZIABIHER Yikr yibelaChew engiee ,ensu ema ande libachew sle tezega mastewalm aychilum , bimekerum ayi-semum Eina ,orthodox-sawian wendmoche hoy ! JESUS CHRIST ,beste mecherashawochu zemenat tetenkeku ... endalen , enitenkek engiee , ensu ema libachew andea , yelibachewn selam sile-atu andu e-yeyazu lelawn yilekalu ,ewnetn ayawkuwatim ! bifelgu lemin ye dance astemariwochachew ena gibre aberochachew " westerns " ayiketelum , westerns ahun protestantism , haimanot endalhone beyegodanaw , eyawodgu balubet gizee,yetez nefenefe siratachew , Egziabiher yelem wedemil philosophy adrishowachewal . Hunom gini ahun yhee asafari yemeriwochachew wirdet meshekem sile-achalut . sayawk leshewedut ena rasun lalemefeleg lateramesut ,miskin ethiopiawi tiwlid , lematsinanat , asafari tarikachewn werwurew , ke-kidisituwa himanot endemetu ena yegna nibret bemetekem liyunet endelelen asmeslew ena wede orthodox bemetegat tarikachewn keyirew leketay tiwlid endiyastelalfut yetekeretse sera new ! silezih wendmoch , ewnet zerozero aykerimna rasu yiferdachewal.
    egna gin abatachinin bezezen ena bastemaren meseret "YEBEG LEMD KELEBESU NETAKI TEKLAWOCH ELIKACHUHALOHU..." Bezan gizee tetenkeku ,balen amlakawi kalu akibran rasachinin ketekuklawoch entenkek ! AMEN !

    ReplyDelete
  27. EGZIABIHER Yikr yibelashew engiee ,ensu ema ande libachew sle tezega mastewalm aychilum , bimekerum ayi-semum Eina ,orthodox-sawian wendmoche hoy ! JESUS CHRIST ,beste mecherashawochu zemenat tetenkeku ... endalen , enitenkek engiee , ensu ema libachew andea , yelibachewn selam sile-atu andu e-yeyazu lelawn yilekalu ,ewnetn ayawkuwatim ! bifelgu lemin ye dance astemariwochachew ena gibre aberochachew " westerns " ayiketelum , westerns ahun protestantism , haimanot endalhone beyegodanaw , eyawodgu balubet gizee,yetez nefenefe siratachew , Egziabiher yelem wedemil philosophy adrishowachewal . Hunom gini ahun yhee asafari yemeriwochachew wirdet meshekem sile-achalut . sayawk leshewedut ena rasun lalemefeleg lateramesut ,miskin ethiopiawi tiwlid , lematsinanat , asafari tarikachewn werwurew , ke-kidisituwa himanot endemetu ena yegna nibret bemetekem liyunet endelelen asmeslew ena wede orthodox bemetegat tarikachewn keyirew leketay tiwlid endiyastelalfut yetekeretse sera new ! silezih wendmoch , ewnet zerozero aykerimna rasu yiferdachewal.
    egna gin abatachinin bezezen ena bastemaren meseret "YEBEG LEMD KELEBESU NETAKI TEKLAWOCH ELIKACHUHALOHU..." Bezan gizee tetenkeku ,balen amlakawi kalu akibran rasachinin ketekuklawoch entenkek ! AMEN !

    ReplyDelete
  28. EGZIABIHER Yikr yibelashew engiee ,ensu ema ande libachew sle tezega mastewalm aychilum , bimekerum ayi-semum Eina ,orthodox-sawian wendmoche hoy ! JESUS CHRIST ,beste mecherashawochu zemenat tetenkeku ... endalen , enitenkek engiee , ensu ema libachew andea , yelibachewn selam sile-atu andu e-yeyazu lelawn yilekalu ,ewnetn ayawkuwatim ! bifelgu lemin ye dance astemariwochachew ena gibre aberochachew " westerns " ayiketelum , westerns ahun protestantism , haimanot endalhone beyegodanaw , eyawodgu balubet gizee,yetez nefenefe siratachew , Egziabiher yelem wedemil philosophy adrishowachewal . Hunom gini ahun yhee asafari yemeriwochachew wirdet meshekem sile-achalut . sayawk leshewedut ena rasun lalemefeleg lateramesut ,miskin ethiopiawi tiwlid , lematsinanat , asafari tarikachewn werwurew , ke-kidisituwa himanot endemetu ena yegna nibret bemetekem liyunet endelelen asmeslew ena wede orthodox bemetegat tarikachewn keyirew leketay tiwlid endiyastelalfut yetekeretse sera new ! silezih wendmoch , ewnet zerozero aykerimna rasu yiferdachewal.
    egna gin abatachinin bezezen ena bastemaren meseret "YEBEG LEMD KELEBESU NETAKI TEKLAWOCH ELIKACHUHALOHU..." Bezan gizee tetenkeku ,balen amlakawi kalu akibran rasachinin ketekuklawoch entenkek ! AMEN !

    ReplyDelete
  29. EGZIABIHER Yikr yibelashew engiee ,ensu ema ande libachew sle tezega mastewalm aychilum , bimekerum ayi-semum Eina ,orthodox-sawian wendmoche hoy ! JESUS CHRIST ,beste mecherashawochu zemenat tetenkeku ... endalen , enitenkek engiee , ensu ema libachew andea , yelibachewn selam sile-atu andu e-yeyazu lelawn yilekalu ,ewnetn ayawkuwatim ! bifelgu lemin ye dance astemariwochachew ena gibre aberochachew " westerns " ayiketelum , westerns ahun protestantism , haimanot endalhone beyegodanaw , eyawodgu balubet gizee,yetez nefenefe siratachew , Egziabiher yelem wedemil philosophy adrishowachewal . Hunom gini ahun yhee asafari yemeriwochachew wirdet meshekem sile-achalut . sayawk leshewedut ena rasun lalemefeleg lateramesut ,miskin ethiopiawi tiwlid , lematsinanat , asafari tarikachewn werwurew , ke-kidisituwa himanot endemetu ena yegna nibret bemetekem liyunet endelelen asmeslew ena wede orthodox bemetegat tarikachewn keyirew leketay tiwlid endiyastelalfut yetekeretse sera new ! silezih wendmoch , ewnet zerozero aykerimna rasu yiferdachewal.
    egna gin abatachinin bezezen ena bastemaren meseret "YEBEG LEMD KELEBESU NETAKI TEKLAWOCH ELIKACHUHALOHU..." Bezan gizee tetenkeku ,balen amlakawi kalu akibran rasachinin ketekuklawoch entenkek ! AMEN !

    ReplyDelete
  30. Your effort is very goood, and would rather say keep doing this. In my opinion the music as called songs of aba Nati is damaging for protestant faith as well..he is nowhere...Rapper, pop, or rasta style...all are worldly....check ...rap
    http://www.youtube.com/watch?v=6ifdOH6BAe0
    many more

    *So wakeup protestants ..go and read the bible...weign out people like rapper anti and stop them doin tha act. "looks this stage drama against your church"

    *He might say that he had served as a deacon or so and so..I don think the man has a single line any of the orthodox scripts including the bible verses regarding the life of Minkusna" am was afraid as he said Minkusin is life without the bible, Christ...But one point wha we have to care about is our treasures and protect them from such kites....even the westerns are jealous about our church traditions and treasures....

    one more comment for andadrgenoch...dont play the entire track just show the important part and explain it . i guess tha will be good.

    the rest Keep it up.

    May God be with all of us ..protect our church from such serpents

    ReplyDelete
  31. ለአንድ አድርገን አዘጋጆች፦ ጥረታችሁን ቀጥሉበት ነገር ግን እንዲህ አይነት ነገር ስታቀርቡ እባካችሁ ሙሉዉን አታጫዉቱት: በከፊል ካሳያችሁን በቂ ነው። አሊያ የእነርሱን ሙዚቃ በተዘዋዋሪ እያስተዋወቅን ነዉ።

    ReplyDelete
  32. Wodaje NeqaBelu.....Mastewawek becha sayhon gena tezemerewaleh...........be Pente "Megelet" yemibal neger ale ena ante tezemiraleh........Getan setekebel bezihu adrasha negeregne........

    Yegetabaria

    ReplyDelete
  33. Αdmiring the timе and еffort you put іnto уour site аnԁ detailed infοrmatіon
    you ρroѵіde. It's great to come across a blog every once in a while that isn't the same
    out of date rehasheԁ material. Gгeat rеad!
    І've bookmarked your site and I'm including
    уour RЅS fееdѕ to my Google account.


    Mу webpagе: Online Payday loan
    my website - Payday Loans Online

    ReplyDelete