Tuesday, December 6, 2011

የአርሴማ ቅድስት ክርስትያኖችን የማፅናናት ዘመቻ

  • ‹‹አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ።›› ትንቢተ ኢሳይያስ 40 ፤ 1
በቅርቡ በቃጠሎ የወደመችውን የቅድስት አርሴማን ቤተክርስትያን አካባቢው ላይ የሚገኙትን ክርስትያኖች ለማፅናናት እና እኛም የእናንተው ወገን ነን ፤ በሁሉም በኩል ከጎናችሁ ነን ፤ የደረሰው ነገር አሳዝኖን እናንተን ለማፅናናት ነው ወደዚህ ቦታ የመጣነው ለማለት ወደ ቦታ በሶስት መኪኖች ከሆሳዕና ከተማ ወደ 200 ሰው የሚጠጉ ክርስትያኖች ቦታ ድረስ ሄደው የሆነውን ነገር ለመመልከት ችለዋል ፡፡ ቦታ ላይ ሲደርሱ የሚሳለሙት ቤተክርስትያን እንደምታዩት ሆኖ ነበር የጠበቃቸው ፤ ሁሉም መሪር ሀዘን ነበር የተሰማቸው ፤ ላይችል አይሰጥምና እኛም ይህን ፈተና ችለንና ተቋቁመን ፤ በፊት ከነበረው የቤተክርስትያኗ እይታ የተሸለ ተደርጎ እንደሚሰራ ባለሙሉ ተስፈኞች ነን፡፡ በጊዜው አውደ ምህረት ባይኖርም ፤ ቦታው ላይ መዝሙር በመዘመር እግዚአብሔርን ነፍሳቸውንም ደስ አሰኝተዋታል ፡፡ በዕለቱ አንድ እናት የሠጡትን ቀለበት በሚያስገርም ሁኔታ 24,452.50(ሃያ አራት ሺ አራት መቶ አምሳ ሁለት ብር ከ50 ሳንቲም) በጋራ መዋጮ ተጫርቶ ገንዘቡን ለቤተክርስቲያኑ ማሰሪያ ማገባት ችለዋል፡፡ ያለውን ሁኔታ በካሜራ ከቀረው ብዙ ፎቶዎች 20 ፎቶዎችን ለናንተው አድርሰናል ፡፡ 

የሀገረሥብከቱ ሥራአስኪያጅ   መጋቢ ሀይማኖት አብርሐም   ስልክ  0911551516 ሲሆን ቤተክርስትያኗን የምትረዱበት መንገድ በዚህ ስልክ ደውለው ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡























ፎቶዎቹ ከሳምሶን ሀ/ሚካኤል የተገኙ ናቸው



10 comments:

  1. Egziabher Yimesgen!!
    Tazabiw

    ReplyDelete
  2. egziabiher enat hagerachin ethiopian yitebkilin

    ReplyDelete
  3. We will do it more!!!

    ReplyDelete
  4. THIS IS THE INDICATION HOW THEY ARE REALLY TERRORISTS. NOW A DAYS THE GOVERNMENT IS TAKING ACTIONS AGAINST THE TERRORISTS IN OUR COUNTRY. PLEASE THOSE WHO ARE DIRECTLY CONCERNED ON SUCH ISSUES TRY TO CONSIDER THE DOINGS OF THESE MUSLIMS AGAIN AND AGAIN. LET'S STAND TOGETHER TO FIGHT TERRORISM!

    MAY THE HELP OF GOD BE WITH US TO RECONSTRUCT HIS HOUSE!

    ReplyDelete
  5. May God BE with you All

    ReplyDelete
  6. Minim enkuan telatachin yetefa yewedeme bimesilewim andinetachin tinikareachin eminetachin eyabebe yihedal. bemekera tsinu tebloalina yanin kifu neger lemiyaderg gin weyolet weyota alebet.
    Amlake Kidusan betekrstianachinin yitebikilin Amen

    ReplyDelete
  7. egziabher hzibun liyabereta asboal malet new. lebego new

    ReplyDelete
  8. MAY THE HELP OF GOD BE WITH US TO RECONSTRUCT HIS HOUSE!

    ReplyDelete
  9. yasazenal betam ye ahezabe malagecha honene eskemecha endemenenor alawekem

    ReplyDelete