Thursday, December 1, 2011

ከዚህም አስበልጠን እንሰራዋለን


የአርሴማ ቅድስተ የቀድሞ እይታዋ
በስልጤና ሀድያ፣ ጉራጌ፣ ከንባታ ሀገረ ስብከት በፖሊሶች የፈረሰው የጋራሬ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ሙስሊሞች ፍርስራሹ ከተቃጠለ በኋላ
በዚህ ዙሪያ ለመፃፍ አሰብኩና ከዚህ ፎቶ በላይ ገላጭ አድርጌ መፃፍ እንደማልችል ሳውቀው መፃፌን ተውኩት፡፡ ባይሆን እዚህው ቦታ ላይ የእግዚአብሔርን ቤት መስራታችን አይቀርም ፤ ቤቱ ሲሰራ ከደብሩ አስተዳዳሪዎች ጋር በመነጋገር ህዝበ ክርስትያን ያለውን እንዲረዳ መልዕክት ለማስተላለፍ አስበናል ፡፡ እናንተም ከቀድሞ ይዞታ በላይ ለመስራት ወገባችሁን ጠበቅ አድርጉና ጠብቁን:: 

5 comments:

  1. የሰማዕቷ በረከትና እረዴት አይሌን
    እንሰራዋለን
    “ቤተ ክርስቲን አጥፊወቿ ይጠፋሉ እንጀ እርሷ አትጠፋም “

    ReplyDelete
  2. Yes we going to build it!

    ReplyDelete
  3. ወልዳ ለተዋህዶDecember 3, 2011 at 6:30 AM

    ትጠራጠራላችሁ?የተዋህዶ ፍሬዎች ሞልተዋል ይሰሩታል እንሰራዋለን ጠላትም ያፍራል

    ReplyDelete
  4. Even though I am not the part of Orthodox denomination (I am protestant), for the sake of this arrogant action against Christianity, I pray for those going to build the church in that area. May God Help you who are working on this activity. It is easy to predict the voice of those Muslims if it was a Mosque that was burnt. Christ wins in every period of time!

    ReplyDelete
  5. Hello There. I discovered your blog using msn. That is an extremely well written article.
    I'll make sure to bookmark it and return to learn more of your helpful information. Thank you for the post. I will definitely comeback.
    Visit my homepage GFI Norte

    ReplyDelete