Thursday, December 15, 2011

ለጥምቀት ታቦት የሚያርፍበትን ቦታ ሸጡት



(አንድ አድርገን ታህሳስ 5 2004 ዓ.ም) ፡- በደብረዘይት  ከተማ የሚገኝው ታቦት ማደሪያ በአቡነ ጳውሎስ ቀጭን ትዕዛዝ ቤተክርስያናችን ካለት የመሬት ይዞታ ላይ ተቆርሶ ለባለሀብት በመሸጥ ሪዞርት እየተሰራበት መሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ፡፡ አካባቢው ላይ የሚገኙ ክርስትያኖች እጅጉን ቢያዝኑም ፤ የሚሰራው ሪዞርት ላይ ትንኮሳ እንዳይፈጠርበት በማለት ቀን ከለሊት በፌደራል እና በከተማው ፖሊሶች እየተጠበቀ ይገኛል፡፡ ዛሬ ታቦት ማደሪያዎችንን መሸጥ ከጀመሩ ነገ ከዚህ የከፋ ነገር እንደማያደርጉ ምን ማረጋገጫ አለን? ፡፡ለመሆኑ የቤተክርስትያኗ መሬት ላይ የማዘዝ ስልጣን ያለው ማነው? ፓትርያርኩ መሬት መሸጥ ይችላሉ እንዴ ? አህዛብ በየ ስርቻ እየገቡ ምንፍቅናቸውን ለመዝራ ያመቻቸው ከንድ ብዙ ብር በማፍሰስ አዳራሻቸውን በሚያንፁበት ሰዓት ፤ ሙስሊሞቹ ሀገሪቷን መካ መዲና ለማድረግ በሚሯሯጡበት ጊዜ ፤ በ10 ዓመት ውስጥ 98 መስኪድ በሰሩበት ዘመን ላይ ተቀምጠን  እኛ ደግሞ ታቦት ማደሪያ ለባለ ሀብት መሸጥ ምን ይሉታል? እረ እግዚአብሔር ማተዋሉን ይስጠን፡፡


‹‹አሁንም እግዚአብሔር ቤተክርስያናችንን ይጠብቅ››

6 comments:

  1. egzioooooooooooooo..maren..yikir belennn

    ReplyDelete
  2. yigermal bicha እግዚአብሔር ቤተክርስያናችንን ይጠብቅ amen!!!!!!

    ReplyDelete
  3. sile sigawi filagotachew silu Kibrachewun Shitew mi'emenanin kemiyasazinu Abatoch zemen deresin ena yihew Sinalekis eninoralen. Ere Egziabiher yasarfen. Minew Tigistun Abezaw? Betese Bete tselot Tisemey . . . yale amilak ahuns minale jirafun biyanesa ena Negadewochin biyaswegudilin?

    ReplyDelete
  4. ምን ድነው ማረጋገጫቹ?ዝም ብሎ ወሬ ነው እንዴ?ማረጋገጫ እንፈልጋለን

    ReplyDelete
  5. Dear brothers and sisters, I know the issue of ምስ/ ፀሐይ መድኅኔዓለም ቤ/ክ well since 1982EC. A lot of real sons of EOTC pay more than what they can. ብዙ ግዜ አንድ የደብሩ አስተዳዳሪ ሆነው የትሾሙ 4 ኪሎ ቤተ ክነት በዚህ ጉዳይ ሲከራትቱ አያቸው ነበር መጨረሻ መናፍቅ ተብለው ግን ወደ ሌላ ም/ሸዋ ቤተ ክርስቲያን ተቀየሩ. ጉዳዩ ሐይማኖት ሳይሆን ማሸማቀቂያ መሆኑን ጨዋው ምዕመንም ያውቅ ነበር። This church place is just the shore of lake Babogaya, originally donated from poor farmers for the church may be less than 1/6 of the shore of the lake hold by the church . The lion share of the lake (around 2/3) is hold by protestant church (''KALE HIWOTE).This protestant church, first it established to gave support for those children who lost their families in GOTER area gun and bomb explosion during May 19, 1983EC. At last they reveal their hidden objectives with the supporter of some Kebel 15 leaders and municipality of the city to say 'KALE HIWOTE 'church. The remain land is hold by two the so called investors (the larger area is hold by Bishefitu Resort)small place by some farmers. From the first day the owner of Bishoftu resort started his business, he saw this place with his evil eyes. He tried a lot to get it, some of people strangled not to loss it but "ገዘብ ወዳጁ መቀጫችን ጳጳስ ሳዖል" is one of the share holder of the resort, due to this reason he sold the place on the first two year by 18,000 Birr/year contract.This contract is the hidden way that made people to calm but the people was skeptic on the contract. Immediately, the owner constructed long time build. Finally, BETAMI BEMIYAMI MELIKU BETE EGIZIYABIHER TEGEFITO LE'ALEM DAKIRA MEMICHA HONE, FITSAME ZEMEN ADELE YALENEWE. ኢታይረነ ሙስናሐ ለቤተ ክርስቲያን የሚል ጠፋ ጌታ ግን ሲቀጣ አውሬ አድርጎ ሳር ያስግጣል። ደሞም እያየን ነው አቡኑ ማታ ማታ ደም እደሚተፉ።
    የዚህን ቦታ አንድ ታሚራት ልንገራችሁና ላቢቃ፣ ዓመቱን ባላስታውሰውም 5-6 ዓመት ይሆነዋል አንድ ባልሃብት ነኝ ያልች ሴት በሙስና የተውስንው ቦታ ወስዳ ቤት ሰርታ ጨረሰች፤ ምዕመኑም ብዙ ታግሎ አቅቶት ተዋት /አቡን ጎርጎሪዮስም ዝም አሉ፤ መጨረሻ ላይ ንፋስ ሐይቁ ውስጥ ቤቱን ነቅሎ ጨመረው ከዛ አሷም ትታ ሔደች።ሁሉም የሚታገላት ቤተ ክርስቲያንን ስለሆነ ነው እንጂ መሬቱ ሌሎቹ ብዙ ነበራችው።
    ጌታ ያባቶችን ልብ ይመልስልን፤ ገዘብን ትተው ወደ ልባቸው ገዘብ እንዲሉ ያድርግልን።
    አሜን።።

    ReplyDelete
  6. dear andadrgen
    kalehiyot yasemalin bezih mikniyat yebetekiristiyanu adis wedeza yetemedebut talaki tiru astedadari kehizibu tilk fetena dersobachewal
    gudayu betolo mefiteh kalagegne yekefa lihon indemichil ayateratirim

    ReplyDelete