Wednesday, April 2, 2014

የማኅበረ ቅዱሳን ፍሬዎች


አክራሪዎች እና አሸባሪዎች እጃቸው ላይ የጦር መሳሪያ ይገኛል ፤ ማኅበረ ቅዱሳን ያሰለጠናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  የተዋሕዶ አማያንያን ልጆች ግን  እጃቸው ላይ እንደ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑበት በገና ይገኛል ፤ ታዲያ የማኅበሩ አባላት እና የማኅበሩ አመራሮች  የቱ ጋር ነው አክራሪነታቸው..?

2 comments:

  1. You are right! that is where the surprise come from. We ave never heard when any of Mk member erupt a bomb and kill people. We heard when they struggle for the survival of the church to stay as it is. So how could some one correlate it with "akirarinet". Bicha yigermal...!! Truth is always the winner. Abune Paulos hedu sibal yebase mayet-mewosen yetesanew papas (who gives support for tehadiso and doesn't want to see and appreciate what MK are doing) meta ena arefew.

    ReplyDelete
  2. ማኅበረ ቅዱሳንን አክራሪ ባዮች እነሱ ራሳቸው የአክራሪነት ትርጉሙ አለገባቸውም።
    ለማንኛውም አምላካችን እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን እና አገልጋዮቿን ከፈተና ይጠብቅልን።አሜን።

    ReplyDelete