Wednesday, April 30, 2014

አትሌት ቀነኒሳ ስላጋጠመው አደጋ ሲናገር(አንድ አድርገን ሚያዚያ 23 2006 ዓ.ም)፡- ታዋቂው የረዥም ሩጫው ንጉስ ቀነኒሳ በቀለ April 27/2014 ምሽት EBS የቴሌቪዥን ጣቢያ በሰይፉ ፋንታሁን ሾዎ ላይ በአሜሪካን ሀገር ካለበት መኪና ከበስተኃላ በደረሰበት ግጭት ከኋላ ያለውን የመኪናው ክፍል ከፍተኛ ጉዳት ቢደርስበትም በሰው ላይ የደረሰ አንዳችም ጉዳት አልነበረም፡፡ አትሌት ቀነኒሳ ሲናገር ከምንም በላይ የገረመኝ ምንጊዜም በጉዞዬ የማይለዩኝ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምና የሊቀ መላዕኩ የቅዱስ ሚካኤል ምስሎች በፍሬም ውስጥ ይዤ ነበር በዚያ አስከፊ አደጋ የድንግል ማርያምም ሆነ የቅዱስ ሚካኤል በፍሬማቸው መስታዎት ላይ ስብራት ኣይደለም ጭረት እንኳን አለመኖሩ የሚገርም ነገር ነው ብሏል››

4 comments:

 1. እንኳን አተረፈህ

  እምነት መልካም ነዉ
  ያመነ ይድናል

  ReplyDelete
 2. emebetachen endewum melku qduse mikale kezime belaye tameratn yadergalu ensunen yeseten egeziabher yemesgen enesume lezelalemu ayeleyune!!!

  ReplyDelete
 3. እነዚያ እግሮችን እየተወናጨፉ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንዳስደሰቱ አሁንም ትዝ ይለኛል፡፡ ባንተ ላይማ ክፉ ለምን? እመቤታችንና የሰማይ ሠራዊት አለቃ ገና ብዙ ይደግፉሀል፡፡ ዋናው እምነት ነው፡፡

  ReplyDelete
 4. እነዚያ እግሮችን እየተወናጨፉ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንዳስደሰቱ አሁንም ትዝ ይለኛል፡፡ ባንተ ላይማ ክፉ ለምን? እመቤታችንና የሰማይ ሠራዊት አለቃ ገና ብዙ ይደግፉሀል፡፡ ዋናው እምነት ነው፡፡

  ReplyDelete