Monday, February 18, 2013

ብጹአን አባቶቻችንን እወቋቸው


PART - 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት አድርጋ የሾመቻቸው በሕይወት ያሉና በሕይወት ያለፉ አባቶች ጥቂቶቹ………..


“በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።

 የሐዋርያት ሥራ 20 ፤ 28-30 


































ሕዝቡ ቢያውቃቸው ይጠቅማል በሚል እኒህን ብቻ ፖስት አድርገናል ፤ (አስፈላጊ ከሆነ ከመጀመሪያው የጵጵስና ሹመት አንስቶ እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ የተሾሙትን ጳጳሳት ፖስት የምናደርግ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡)





3 comments:

  1. FETARI ytebiqachihu yatsinachihum! Betam ytekimal enji yekerutinm post btaderguachew turu ymeslegnal

    ReplyDelete
  2. አንድ አድርገን እባካችሁ በሕይወትና በዕረፍት ያሉ ጳጳሳትን ፎቶ የወጣችሁት ደስ ብሎኛል ደግሞም ከነሕይወት ታሪካቸው ቢቻል በፒዲኤፍ አሳውቁን፡፡ አኔ ከነአስኬማቸው ሳያቸው ሰውነቴ ይነዝረኛል፡፡ ደስ ይለኛል፡፡ ክፉም ሰሩም ደግ ታሪክ ነውና አርአያ ያላቸውን አባቶች እያሰብን በቤተክርስቲያን እንቆይ ዘንድ አብነት አሳዩን እግዚአብሐሔር ይስጥልኝ

    ReplyDelete
  3. አንድ አድርገን እባካችሁ በሕይወትና በዕረፍት ያሉ ጳጳሳትን ፎቶ የወጣችሁት ደስ ብሎኛል ደግሞም ከነሕይወት ታሪካቸው ቢቻል በፒዲኤፍ አሳውቁን፡፡ አኔ ከነአስኬማቸው ሳያቸው ሰውነቴ ይነዝረኛል፡፡ ደስ ይለኛል፡፡ ክፉም ሰሩም ደግ ታሪክ ነውና አርአያ ያላቸውን አባቶች እያሰብን በቤተክርስቲያን እንቆይ ዘንድ አብነት አሳዩን እግዚአብሐሔር ይስጥልኝ

    ReplyDelete