Tuesday, June 5, 2012

ጠላት ደስ አይበለው

የማኅበረ ቅዱሳንን ፳ኛ ዓመት በዓል አከባበር - በአርባ ምንጭ ማእከል



ከበረከቱ




9 comments:

  1. Qeeneu Leeinteteabi TsegaJune 5, 2012 at 4:51 AM

    “እግዚአብሔርን የምትፈልጉ ሁላችሁ በርቱ ልባችሁም ይጽና”እንዳለ ዳዊት እሱን ብሎ ያፈረ ማንም የለምና ካለፉት ዘመናት ይልቅ ለወደፊቱ ልንተጋ ይገባናል፤ከሠራነው ያለሠራነው ይበዛልና፡፡ ከሳሻችን ዲያብሎስ በግብር ልጆቹ አድሮ ለምን ከሰሰን ልንል አይገባም፤እሱ ግብሩ እውነትን መጋፋት ከዘርዋ የቀሩትንም(የድንግል ማርያምን የቃል ኪዳን ልጆች) መዋጋት ነውና፡፡ መከሰሳችንና በሀሰት መወንጀላችን “ባለቤቱን ብኤል ዜቡል ካሉት ቤተቦቹንማ እንዴት አብዝተው አይሏቸው” ብሎ ጌታ የተናገረውን ያሳስበናልና ደስ ሊለን ገባናል፡፡

    ReplyDelete
  2. ደረጀ ነገሌ ቦረናJune 5, 2012 at 12:04 PM

    አባ ሰላማዎች እናንተን የሚያሳስባችሁ የአዲስ አበባው ብቻ ነው ወይስ ለዚህም ሌላ ፈጥራችሁ ትመጡ ይሆን; ይህን የምለው ሁሌ ማህበረ ቅዱሳንን መክሰስ ዲፎልታችሁ (default) ነው ብዬ ስላሰብኩ ነው፡፡

    ReplyDelete
  3. አቤት ስታምሩ አርባምጮች እንኳን ለ20ኛው የምሥረታ በዓል አከባበር አደረሰን አደረሳችሁ፡፡ ጸአዳ ለብሳችሁ በብሩህ ገጽ ስትጓዙ አቤት.... እሰይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ስለሆናችሁ ፍጹም ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ ጠላት ሁሌም ነጩን ማጥቆር/ጥላሸት መቀባት፡ ጣፋጩን ማምረር... ልማዱ ስለሆነ ወደ ኋላ ዞረን ሳናይ ከፊት ይልቅ ልንተጋ ይገባል፡፡ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን እመ አምላክ በቃል ኪዳኗ አትለየን፡፡

    ReplyDelete
  4. ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ። ገላ.6:14 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና !
    But God forbid that I should glory, save in the cross of our Lord Jesus Christ, by whom the world is crucified unto me, and I unto the world.
    Galatians 6:14 For we wrestle not against flesh and blood !

    ReplyDelete
  5. This happened only with the will of God,so please praise only Him 4 what HE did to us, also what happened in Addis, Hawassa and other maikels is also 4 z better. This is how we should think, we dont have enemity with anyone. We shouldnt have z same reaction like they do in aba selam,nor should we b emotional. Let us pray all so that we should get all together,come to our hearts as our church needs us to b aside more than ever!

    ReplyDelete
  6. "Xelat des aybelew " malet? Be ewnet xelatachn manew?

    ReplyDelete
  7. "Xelat des aybelew " malet? Be ewnet xelatachn manew?

    ReplyDelete
  8. "Xelat des aybelew " malet? Be ewnet xelatachn manew?

    ReplyDelete
  9. "Xelat des aybelew " malet? Be ewnet xelatachn manew?

    ReplyDelete