Wednesday, January 25, 2012

ተሀድሶያውያኑ እንደ እባብ የሞተ በመምሰል አፈር ልሰው ለመነሳት እየሞከሩ ነው


(አንድ አድርገን ጥር 16 ፤ 2004ዓ.ም)፡- እነዚህ ሰዎች በጥምቅቱ የሲኖዶስ ጉባኤ የታገዱ እና ህገወጥ የተባሉ ሰባኪያን እና ዘማሪያን መሰል የተኩላው ለምድ የለበሱ ሰዎች (አቶ በጋሻው ደሳለኝ ፤ አሸናፊ ገ/ማሪያም ፤ አሰግድ ሳህሉ ፤ ትዝታው ሳሙኤል ፤ ምርትነሽ ጥላሁን ፤ ሀብታሙ ሽብሩ ፤ እና መሰሎቻቸው) በየትኛው በር ገብተው ነው የቤተክርስትያናችን አዳራሽ የተፈቀደላቸው ? እኛ እስከምናውቀው ድረስ ከቅዱስ ሲኖዶስ የትኛውም አውደ ምህረት ላይም ሆነ የትኛውም ቤተክርስትያን ላይ የመስበክ ፍቃድ እንዳይሰጣቸው እና ቤተክርስትያንን የማይወክሉ መሆኑን ገልፆ ቅዱስ ሲኖዶስ ለመላው አዲስ አበባ ውስጥም ላሉ ፤  ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚገኙ አብያተክርስያናት በሀገረስብከታቸው አማካኝነት እንዲደርሳቸው ተደርጎ ነበር ፤ ታዲያ ይህን ጉባዬ ለዛውም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ ማን ፈቀደላቸው?

ፍቃድ የተሰጠው ገቢ ማሰባሰቢያ
አዘጋጆች፡-   (አቶ በጋሻው ደሳለኝ ፤ አሸናፊ ገ/ማሪያም ፤ አሰግድ ሳህሉ ፤ ትዝታው ሳሙኤል ፤ ምርትነሽ ጥላሁን ፤ ሀብታሙ ሽብሩ ፤ እና መሰሎቻቸው)



፡ 

አሁን ግን እያልን ያለነው እነዚህ በአውደ ምህረት ላይ የመስበክና የመዘመር ፍቃድ የተነፈጋቸው ሰዎች አቅጣጫቸውን ለውጠው በዚህ መልክ ብቅ ማለታቸው ገርሞንም ደንቆንም ጭምር ነው ፤ የዛሬ ሶስት ሳምንት ገደማ የተሀድሶያውያን ሁለተኛ መናህሪያ ከተማቸው ባደረጓት በሐረር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ የታኦሎጎስ አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚፈልጉትን ሀሳብ ለማስተላለፊያ ያመቻቸው ዘንድ በጠቅላይ ቤተክህነት በወረደ ቀጭን ትእዛዝ በአላቸውን ሲያከብሩ ተመልክተናል፤ የሲኖዶሱ ውሳኔ የማይከበር ከሆነ ለምን ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት በዓመት ሁለት ጊዜ መሰብሰብ አስፈለጋቸው ? 


በተሀድሶ አቀንቃኝነት ስሙ ዘወትር የሚነሳው  አስግድ ሳህሉ ሳይቀር ፤ ከመላ አባሎቻቸው ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ በሚል ሰበብ አዳራሹን በአቡነ ጳውሎስ ፈቃጅነት ሊዘሉበት ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቀው ቀኑን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ፤ ያገሬ ሰው ‹‹በጅብ ላይ ስጋ አይጫንም››የሚል ብሂል አለው ፤ እኛም ሲጫን አይተን አናውቅም ፤ ጅብን አምኖ ስጋ ቢጫን እንኳን የተላከው ቦታ እንደማያደርስ እሙን ነው ፡፡ 
ሰው መሳይ በሸንጎ ጨዋ ለመምሰል ከሆነ ፤ ጅብ ጨዋ ሆኖ አያውቅም እና ምዕመኑን አትሸውዱ ፤ ይህ ጉባኤ ከለባት ነው፡፡ የውሾቹን ጉባኤ ማስቆም የሁላችንም ድርሻ ፤ ልብሳቸው ተዋህዶ ውስጣቸው ተሀድሶ አስመሳዮች አሰካሁን የዘረፋችሁት ይበቃል ፤ ለእስካሁኑ ሃጥያታችሁ ንስሃ ያስፈልጋችዃል ፤ በማን ነዉ የሚሳለቁት? ደርሶ አዛኝ ! ባገኘዉ አጋጣሚ መዝረፍ የለመደ ህሊና መቼም ሊያርፍ አይችልም አያርፍምም ፤ ዛሬም ምእመኑን ሊበጠብጡ አፈር ልሰው ተነስተዋል ፤ ከትላንት ተምረናልና በአግራሞት ቆመን የምናይበት ጊዜም አልፏል ፡፡
ምዕመኑ እነዚህም ሰዎች ይህን የመሰለ በጎ አድራጎት ስራ ለመስራት ስጋዊ ጥንካሬ መንፈሳዊ ስብእናና ብቃት የሌላቸው መሆኑን አውቆ  ሊጠነቀቅ ይገባዋል ፤  የዛሬ 2 ዓመት ገደማ ከአንድ ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ የቅድስት ማርያም ማኅበር ብለው የቤተ ክርስትያን ብር መብላታቸውን በቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ (ዜና ቤተ ክርስትያን ) ላይ ተገልጧል ፤ ብሩን መልሱ ቢባሉም ብሩም ሊመልሱ አልቻሉም ፤ የ‹‹ቋንቋዬ ነሽ ድንግል›› የዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድ ለህክምና የገቢ ማሰባሰቢያ ይረዳው ዘንድ ለመሸጥ የወሰደውን ቲኬት ሂሳብ ያልመለሰው የአቶ በጋሻው ደሳለኝን ስራውን አንረሳም ፤ ደግሞ እነዚህን ሰዎች የቤተክርስትያንንና ፤ የባለቤቱን ብር የቆረጠሙ ለሰውስ ብር በምን ይታመናሉ? ታዲያ ይህን ድርጊታቸውን ዘርዝሮ ያወጣው ‹‹ዜና ቤተክርስትያን›› ጋዜጣ የሚታተመው በጠቅላይ ቤተክህነቱ ሆኖ ሳለ ለመሰል አላማ ሲንቀሳቀሱ እየተመለከተ ፤ የሲኖዶሱን ውሳኔ ወደ ጎን በመተው ዋናውን አዳራሽ ፈቅዶ ዝለሉበት ማለት ምን ይሉታል ? ለዘመናት ታፍራና ተከብራ የኖረች ቤተክርስቲያን አሁን በኛ ዘመን ደረሰችና መጫወቻ አደረጓት ፤ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ያፈራች የበጎች ቤት ዛሬ የተኩላ መዝለያ ሊያደርጓት አዳራሹን ፈቀዱላቸው፡፡

ይህ ከእገዳው በኋላ ሁለተኛ መድረካቸው ነው ፤ በፊት በወር 30 ቀን ሙሉ በውሎ አበል እየዞሩ በአውደ ምህረቱ ላይ እንዳይጨፍሩ ማድረግ መቻላችን ጥሩ ሆኖ ሳለ አሁንም ደግመው እንዳይነሱ በምግባራቸውና በእኩይ ስራቸው ምዕመኑ እንዳይረብሹ ተግተን መስራት መቻል አለብን ፤ የዛሬ አዳራሽ እና አውደ ምህረት ለአልባሌ ሰዎች ፈቃጆች ነገ ስም አጠራራቸው እስኪረሳ ድረስ ያልፋሉ ፤ ይህች በማእበል የምትናጠው ቤተክርስያናችን ግን ቃሉ እስኪፈፀም ፀንታ ትኖራለች ፡፡

እንደ እኛ እንደ እኛ ባገኙት አጋጣሚ የነበራቸውን ቦታ ለማግኝት የማይፈነቅሉት ድንጋይ ፤ የማይወጡት ተራራ ፤ የማይገቡበት ቢሮ ፤የማይከፍሉት ዋጋ አለመኖሩን አስረግጠን መናገር እንችላለን ፤ ለዚህ ሁሉ ስራቸው የጀርባ አጥንት ሁነው ስራቸውን የሚደግፉትን አቡነ ጳውሎስን እና መሰሎቻቸውን እግዚያብሔር ሀሳብ ድርጊታቸውን የሚያስታግስበት ጊዜ ሩቅ ነው ብለን አናስብም ፤ ከጥቅምት ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ አከርካሪያቸውን ተመተው የራቁት ተሀድሶያውያን እንደ እባብ የሞተ በመምሰል አፈር ልሰው ለመነሳት እየሞከሩ መሆኑን ልናጤን እና ልንገነዘብ ይገባል ፤ ለጊዜው ሊርቁልን ይችሉ ይሆናል ነገር ግን እደማይተውን ጭምር ማወቅ አለብን ፤ ዛሬ ቤተክህነት አዳራሽ እንዲሰብኩ ፍቃድ ተሰጥቷቸዋል ፤ ነገ ደግሞ አውደ ምህረት ላይ እንደማይወጡ ምንም ማረጋገጫ የለንም ፡፡ 

የወንድማችን ህመም እግዚአብሔር ፈፅሞ እዲምረው ፅኑ ምኞታችን ነው ፤ ነገር ግን ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በመርዝ የተለወሰ ትምህርታቸውን ፤ ከፕሮቴስታንት የተቀዳ መዝሙራቸውን በቤተክርስያናችን አዳራሽ መካሄዱን ፈፅሞ እንቃወማለን ፤ 20 ብር የመርጃ ቲኬት አዘጋጅቶ በመናፍቃን ተሀድሶያውያኑ የታሸውን በቀኑ ለማስተላለፍ ያሰቡትን ትምህርታቸውን እንቃወማለን ፤ መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች በአካል ተጎጅውን አግኝታችሁ ብትረዱት ከእግዚአብሔርም መልስ ምታገኙበት ስራ ነው ፤ ያዘጋጁትን ጉባኤ ላይ መገኝት ግን እነሱን እንደማበረታታት ስለሚቆጠር ልታስተውሉ ይገባል፡፡

እነርሱ መንገዳቸው ረዥም ስትራቴጂያቸው እንደ እስስት በየጊዜው ተቀያያሪ መሆኑን አውቀን አቡነ ጳውሎስ ቢፈቅዱላቸው እንኳን እኛ ራሳችንን እና አብያተክርስትያናችንን ከመሰል የመናፍቃንን ትምህርት ለብሰው ከመጡ እና ከሚመጡ አስመሳይ ተሀድሶያውያን ነቅተን መጠበቅ ይገባናል ፡፡ ፤ እግዚአብሔርም ወንድማችንን እንዳለ ገብሬ ከህመሙ ይምረው ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው፡፡


የአንድ ሰው መልዕክት
ለዲያቆን ልዑል ሰገድ የተሰበሰበው በስንት መከራ ከመንጋጋቸው እንደወጣ በቤተክርስቲያን ስም በሚሌኒየም አዳራሽ የተሰበሰበው  ከአንድ ሚሊየን  ብር በላይ  የውኃ ሽታ ሆኖ እንደቀረ የምናውቅ ቢሆንም ፤ እኛን አሁን የገደደን የብሩ ጉዳይ አይደለም፡፡  ነገር ግን እነዚህ የተሐዲሶ መናፍቃን አቀንቃኞች ምን ያህል ቤተክርስቲያንን ለመበረዝ አጋጣሚዎችንና ቀዳዳዎችን እየፈለጉ እንደሆነ ነው፡፡ እውነት ወንድማችን ታሞ ሊሆን ይችላል: እርዳታውም አስፈልጎት ልሆን ይችላል፡፡  ግን በተሐድሶዎቹ ጫንቃ ላይ ሆኖ ፎቶ መነሳት ለምን አስፈለገ ? በእርግጥ መብቱ ነው፡፡ ግን በተሐድሶ መናፍቃን ጫንቃ ሆኖ ወደ ቤተክርስቲያን ለመግባት ለምን አሰበ ?ተሐድሶዎቹ ይህን ሰበብ አድርገው በቤተክርስቲያን አዳራሽ ዓላማቸውን አራምደው ምእመናንን ለማደናገር ሊጠቀሙ እንደማይችሉ ምን ማረጋገጫ አለ? ለምን የጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ ተመረጠ? ምን አልባት ወንድማችን የታመመው በሥጋ ነው፡፡ እነዚህ ሐሰተኛ ወንድሞች ግን ይህን ሰበብ አድርገው በመግባት ምእመናንን በነፍስ እንዳያሳምሙ ነው እያልን ያለነው፡፡ ለሰው ደግሞ ከሃይማኖት አንጻር በነፍስ ከመታመም በሥጋ መሞትም ይሻላል፡፡ ሰማዕታት ያስተማሩን ይህንን ነው ፤ እንዲህ ጠጋ ጠጋ እያሉ ምእመኑን በማደናገር መናፍቃን በቤተክርስቲያን ዐውደ ምሕረት እንዲሰብኩ መፈቀድ የለበትም፡፡ የታመመው ወንድማችን እውነት ኦርቶዶክሳዊ ከሆነ በሥርዓት በአባቶች በእውነተኛ ኦርቶክሳዊያን ጉባኤ ይዘጋጅለት፡፡ በእውነት እኛም የሚንችለውን ሁሉ እንደ አቅማችን እናደርግለታለን ሌሎችም እንዲተባበሩ ጥሪያችን እናስተላልፈለን፡፡ ወንድማችን ኦርቶዶክሳዊ ባይሆን እንኳን ትኬቱን በመሸጥም በመግዛትም እንተባበርለታለን፡፡ ይህ ሰብአዊነት ነው ፤ የክርስትና ሃይማኖት ሞራል ከሰብአዊነት ሞራል በላይ ነው ፤  ግን ይህን ማሳዘኛ ዘዴ ተጠቅመው ምእመናንን በነፍስ በሽታ ሊመርዙ ላሰፈሰፉ አጽራረ ቤተክርስቲያንና በእነርሱ አቀናባሪነት ለሚዘጋጅ ጉባኤ የቤተክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በምንም ዓይነት መልኩ መፈቀድ የለበትም፡፡


76 comments:

  1. yefekedut eko abune philipos nachew. minew esachewn resachwacew?

    ReplyDelete
  2. wey abune pawelose.....eskemchan new gen yechin betekerstiyan siyasdeferu yeminorut????emberah hoy lejochshen tebiky

    ReplyDelete
  3. wushetam ante or mahberu and lemareg sayhone bewushet lemekefafel yetenesah tsere-tewahido silehonk/silehonachew kezare jemre unfriend aregachewalehu.yesewun photo copy iyaregu sem matfat hatyat new.mejemerya rasihn atseda

    ReplyDelete
    Replies
    1. atimetsadek! Ante maneh

      Delete
    2. yediablos yegibr lijoch ebakachihu kidist bete kirstianachin lay ende meziger tetabkachihu yememenanin dem memtet yibikachihu.

      Delete
    3. ebacachihu yebka mechkachke ferage anhun GOD becha new ferage libachinen keften kin honen enguaz then Egziabhere yeredanal.
      yerasachinen hatiat teten sele sew anrut he is the only guge Amen.

      Delete
  4. It has been commented again and again that our problem is paulos the devil. These are just the TELATEL (worms) I mean insignificant figures assigned to put evil's plan to action.

    As long as that person is in power they will continue disrupting. The best way is to force them out of our church!! "Might is righr"

    ReplyDelete
  5. this is one of stupied thing for our church why we say for our patriaric abun pawelos you are not orthodocs you are catholic or protestant mission so we can remove him from his power...ok sorry it doesn't matter he will go to tomb soon ...we have to think us now who is the next patriaric for our church? abun fanuel? abun gorgorios? aba serek? ato begashaw? who? we have to think for the futur b/c it must be stop those stupied things from our church.

    ReplyDelete
  6. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።

    አንደማታወጡት አውቃለሁ። ነገር ግን ካነበባችሁትም መልዕክቴ ይደርሳችሁአል።
    በጣም የምትፈራገጡ የበረሃ ጊንጦች ናችሁ። ውሃና ዘይት ያለቀባችሁ ባዶ እንስራዎች። ቀንደኛ መንፍቅስ እናንተ የወንጌልና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶች። የቤተክርስቲያናችን መዥገሮችና ካንሰሮች። አስመሳይ የእግዚአብሔር ሰዎች ነን ባዮች ፈሪሳዊያን፣ ምን ብየ
    እንደምገስፃችሁ ቃላቶች ያጥሩኛል እንደው በደፈናው ዶማ ራሶች ስለሆናችሁ አታስተውሉም እንጂ የቃየልን ሥራ በአቤል ላይ እየደገማችሁ
    ሰለሆነ ስማችሁን ኦፊሻሊ ማህበረ ቃየል በሉት። ከእንደናንተ ያሉ ሃሳዊ መሳይ ባዶ ቀፎ ጭንቅላት ካላቸው ሰዎች፤ አምላከ እስራኤል የኢትዮጵያን ህዝበ ክርስቲያን በመንፈስ ይጠብቅልን። እናንተ ከጠላት ዲያብሎስ ጋር ሆናችሁ ስማቸውን ለማጥፋትና በህዝበ ክርስቲያኑ ለማስጠላት
    ብትጭሩም እንኩአን፤ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ ቤተክርስቲያናችን እናንተን ማን እንደሆናችሁ በደንብ ስላወቀ ከአሁን በሁዋላ ዳግም ልታሳስቱት
    አትችሉም። እግዚአብሔር ደግሞ ልጆቹን ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር እቅፍ ድግፍ እድርጎ ይዙአቸዋል። ወደፊትም
    መታመኛቸው አምላካቸው ስለሆነ አሸናፊውም እሱው ነው። አሜን።

    ወንድማችን መጋቢ ሐዲስ ዲያቆን በጋሻው ደሳለኝን፣ ዘማሪ ዲያቆን ትዝታውን፣ ዘማሪ ምርጥነሽን፣ ዘማሪ ዲያቅን አሸናፊን፣ ዘማሪት ዘርፌን፣ ወንድማችን አሰግድ ሳህሉንና፣ እንዲሁም ሌሎችን በስም ያልተጠቀሱትን የእግዚአብሔር ልጆችና ክርስቲያኖችን እጅግ አድርገን በእግዚአብሔር ፍቅር እንወዳቸዋለንና ለቀቅ አድርጉአቸው። ባዶ ቤት ስላልሆኑ አትገቡባቸውም። እነሱ በማሰሮአቸው ያለው ንፁህ የኢየሱስ ክርስቶስ ዘይት\ቅባት\ ሙሉ ነው። ቆሻሻ ዘይት ለመጨመር ቦታ የለውም። ስለዚህ ወገኖቼ ንፁሁን ዘይት ፍለጋ አይናችሁን ያብራላችሁ እንጂ በሰው ንፁህ ዘይት በቅናት ተቃጥላችሁ አትሙቱ። ቅናት ትልቅ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቡ።

    ወስብሃት ለእግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን።

    ReplyDelete
    Replies
    1. እነ በጋሻው ያስተማሩህ ስድብ ስለሆነ እንፈርድብህም:: ደግሞ ማኅበረ ቃዬል መባል ያለበት ሐውልት ይሚያቆም(ለፓትርያርኩ ) እና የቤተ ክርስቲያን ብር ዘርፎ የሚጠፋ(ዜና ቤተ ክርስቲያንን አንብብ) ማኅበር ነው ወይስ ሌላው? የአንተ "ወንጌላውያን" ያንተ "ዘማሪዎች" ያነተ "በማሰሮአቸው ያለው ንፁህ የኢየሱስ ክርስቶስ ዘይት\ቅባት\ ሙሉ" የቤተ ክርስቲያንን ብር የዘረፉ(የሰረቁ ማለትም ይቻላል እንዳንተ ዝም በሎ መቀባጀር ካልሆነብኝ)እንዲሁም ሐውልት የሚያቆሙ(የትኛው ወንጌል ይሆን ሐውልት አቁሙ የሚለው) ናቸው:: ስለዚ እነሱን አንተ "ተከተላቸው" እኛ ግን እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌል የሚሰብከትን እንሰማልን

      Delete
    2. Who are you? በመጀመሪያ አፋችን ከመከፈቱ በፊት እራስህን/እራስሽን መፈትሽ ኃይማኖት ሌላ መውደድ ሌላ ለማንኛውም አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ፡፡

      Delete
    3. Who are you? በመጀመሪያ አፋችን ከመከፈቱ በፊት እኔ ማነኝ ብሎ እራስህን/እራስሽን መፈትሽ፡፡ ኃይማኖት ሌላ መውደድ ሌላ ለማንኛውም አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ፡፡

      Delete
    4. በሰው ንፁህ ዘይት በቅናት ተቃጥላችሁ አትሙቱ lOOOOl

      Delete
    5. አይ ወዳጄ! ምነው ይህን ያህል አመለክሃቸውሳ፤ ኧረ ለጨጓራህ እዘንለት፡፡ ደግሞ በአካል ነው የወለዱህ እኮ!! አይገርምም! ስድብህ…. ልክ እንደነርሱ፡፡ የስድብ አፎች!!! በምንም ተአምር አላማችሁን ማሳካት ስለማትችሉ አትድከሙ በላቸው ይልቅ፡፡
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ፡፡

      Delete
    6. እኔ እስከማውቀው ድረሰ ባዶ ያልሆነ ቤት ማለት በምግባር በትሩፋት የተንበሸበሸ የመንፈስ ፍሬዎች ያሉት ነው እንግድህ ያንተ ወንድሞች እነዚሀ አላቸው ፍርዱነ ለእግዚአብሄር እንተወው አንተ ግን ቢያንስ ክርስቲያነ ከሆንክ ላለመሳደብ ሞክረ ለነገሩ ደቀመዛሙርታቸው ከሆንክ ምን ትል

      Delete
    7. ውድ ወንድሜ anonmyusከእግዚአብሄር ይልቅ ሰው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ይልቅ ከሃድያኑ በልጠውብህ ነው? ለነገሩ የዘሩት በቅሏል የተማርከው ርግማንና ስድብ ስለሆነ የተቀበልከውን አፍርተሃል እነሱስ አባቶቻችንን ለመሳደብ አፋቸው መች አፈረ? አምላክ ልቦና ይስጠን!

      Delete
    8. i do't knw wt i say but give every thing for God if u are really CRISTIYAN

      Delete
    9. ለመሆኑ አንተ የማን ተከታይ ነህና ደህና ነገር ትናገራለህ ሌቦች ናቸውና ቤተክርስቲያን የምትታመሰው በነሱ ክፉ ስራ ነው ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው አታምልካቸው የፈጠረህን ብቻ አምልክ የጓዳ አይጦች ናቸው የሚበዘብዙ

      Delete
    10. እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!!!

      Delete
    11. እየተወያያችሁና ተቃዉሟችሁን እያሰማችሁ ያላችሁት ዋናዉ ቁም ነገር የሃይሞኖት/እምነት ጉዳይ፣ የመንፈስ ጉዳይ ሆኖና በትህትናና በጥንቃቄ መገለጽ ሲገባዉ ነገር ግን እናንተ ከላይ ሃሳብህን ያሰፈረከዉ/ሽዉ ወንድሜ/እህቴ ፍፁም መንፈሳዊ ይዘት በገደለዉ ተራ አገላለጥ በተለይ በስድብ መፃፍ ነዉር ነዉ፡፡ ስለዚህ አሳባችሁን ለመከተልና አንብበን ለመረዳት ይረዳን ዘንድ መነበብ የሚችልና መነበብ የሚገባዉን አሳብ ብትፅፉ እላለሁ፡፡ ለማንኛዉም እግዚዓብሔር ጥፋተኞችን ስለሚያበጥር ጊዜ ቢወስድም ከእርሱ እጠብቃለሁ፡፡
      አመሰግናለሁ!!

      Delete
    12. dedebe kededeb mene yetebekal anonymous

      Delete
  7. Can someone open an organization that constantly fights this tehadeso people. Other wise you guys will keep informing us and we will just keep read and burn inside. Nothing will be done. But if there is some kind of organization who watches this people's act and confront right there, will be a great thing. And we will see some change. Otherwise there will be no act. I wish if I were in Ethiopia at this time. Or at least let's open a face book group that fights Tehadisoian. So that Christians who really want to protect their church can join. Let's do something and make a difference.

    ReplyDelete
  8. Are you married. Wey Sira Fetoch... Zibrikrik hulu...

    ReplyDelete
  9. zemee malte ylbnnme ensunme entateme metefate alebachu

    ReplyDelete
  10. And adrgen sihitet endayidegem eferalehu. bagegnachihut medrek kezih yeteshale mesrat endemichalim asayun andande yemiyabereta neger nigerun.Eyeteseru yalu bizu aberetach negeroch eko alu Geta Yemiserawunim neger eyenegerachu liseru yetenesutinm abertu menged lay yalutin erdu. yene asteyayet new.

    ReplyDelete
  11. የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳውያን
    እሑድ 4:30 በቦታዊ በጠቅላይ ቤተክህነት በመገኘት ለቅዱስ ስኖዶስ ውሳኔዎች ተፈጻምነት አጋሪነታችንን በመግለጽ ተሐዲሶዎቹ በቤተክርስቲያን እንዳይጨፍሩ በማድረግ የቤተክርስቲያን ልጅነት ግዴታችንን እንዲንወጣ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን::
    እስከዚያው ላልሰሙት በማሰማት ተግተን እንሥራ::

    ReplyDelete
  12. የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳውያን
    እሑድ 4:30 በቦታዊ በጠቅላይ ቤተክህነት በመገኘት ለቅዱስ ስኖዶስ ውሳኔዎች ተፈጻምነት አጋሪነታችንን በመግለጽ ተሐድሶዎቹ በቤተክርስቲያን እንዳይጨፍሩ በማድረግ የቤተክርስቲያን ልጅነት ግዴታችንን እንድንወጣ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እንጠይቃለን::
    እስከዚያው ላልሰሙት በማሰማት ተግተን እንሥራ::
    ከላይ አስተያየት የሰጠው ቀንደኛ መናፍቅ ነው፡፡ አካሄዳቸውን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡ መቼም እንደማይተኙ……የእኛ መጋቢ ሀዲስ……..የውሸት ማዕረግ……..ሰጪውም ተቀባዩም የመናፍቃን አቀንቃኞች……እባካችሁ ውድ ክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች….የዲ/ን ዳንኤል ክብረት የሲኦል ደጆች አይችሉአትም ሚለውን ቪሲዲ በመመልከት የተሀድሶን አይነተኛ አካሄድ እንዲሁም ወደ ቤ/ያን ሰርጎ ለመግባት የሚሂዱበትን ዘዴ በመረዳት ላልሰሙት በማሰማት እንድትገነዘቡ እጠይቃለሁ፡፡ ድንግል ከእኛ ጋር ትሁን

    ReplyDelete
  13. "ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ"። ፩ኛጴጥ ፩፥፳፪

    ReplyDelete
  14. Sew(Men ) Egziabher kalredaw endet aynet kifu new , Anbesa(Lion) sikota yastawikal , nebroch(Tigers) liyatekun silu yastawikalu , Ebab(Snake) linadef sil enleyewalen , libu ke Eg/r yerakew yegziabher sew gin eyesake lewedaju meriz yabelewal , eyesake gudguadun yikofrletal , le ewinet yekome le eg/r hasab yetekorkore bememsel yegeza wendimun sayraralet asalifo yisetewal . Sew eg/r kalredaw endet kebad fitur new , ye eg/r amsal teblen yedabilosin sira asfesami kemehon eg/r yirdan !! Ebakachihu ene salhon hiyaw eg/r new yemileminachu, bichalachihu le sew hulu melkam hunu , tenkol kifat , haset ye sew bahiri aydelem enezih yedabilos bahir nachew.Egna bedemu yegezan ye kirstos lijoch nen endih aynet kifu sirawoch le bahiryachin aysmamunim . Eg/r amlakina abat lehulachin mastewalun yisten !

    ReplyDelete
  15. ለእኔ አዲስ ነገር አይደለም አስቀድሞ ኢየሱስክርስቶ ስለተናገረ ሆዳቸው አምላካቸው፣ ሃሳባቸው ምድራዊ ነው ተብሎ ስለተፃፈ፡፡ ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ሁለተኛ አምላክ ማምለክ ስለሆነ አካሄዳቸው፣ ጉዞአቸው፣ ሃሳባቸው ሁሉ በክርስቶስ ላይ እምነት ሳይሆን ገንዘብን እና ሃብትን ማከማቸት ስለሆነ በጅምሩ እረዳ ነበር፡፡ ስለዚህ ከበፊትም ጀምሩ አዲስ ነገር የለውም አሁንም እየሠሩ ያሉት ገንዘብ መሰብሰብ ስለሆነ ህዝበክርስቲያኑ ሊረዳው ይገባል፡፡

    ReplyDelete
  16. MEGABE HADDIS BEGASHAW DESALEGN, MEMIHIR ASEGID, KESIS ASHENAFI, DIAKON TIZITAW,MEMEHER TEREFE,MEMEHER TARIKU,ZEMARIT MIRTINESH,ZEMARIT ZERFE,ZEMARI EZRA,ZEMARI DAGMAWI,ZEMARI HABTAMU,... YEKIRSTOS LIB YALACHEW WONGELU BEDENIB GEBTOACHEW YEMIYAGELEGILU DINK YETEWAHIDO LIJOCH NACHEW. EGZIABHER LE
    WENDIMOCHACHININA LE EHTOCHACHIN TSGAWUN YABIZALACHEW. BEZEMENACHIN YEWONGEL TELATOCH HONACHIHU YETENESACHIHU YEWENDIMIN SIM MATIFATINA MASADED YECHRISTINA MENGED ADIRGACHIHU YEMITIKOTIRU,YEMENGAW MEBIZAT YEMAYASDESITACHIHU,CHRISTINAN BESIM ENJ BETEGBAR LEMEGILETS YALTADELACHIHU,SILE SIMACHIHU ENJ SILE BETECHRSTIYANIM HONE SILE MENGAW DENTA YELELACHIHU,YE AHZABIN GIBR YEMITFETSIMU WONDIMOCHIN BEDINGAY YEMITWOGIRU ENANTE,EGZIABHER BIZEGEYIM SILE MENGAW YIGEDEWALINA SAYIFERIDBACHIHU NISEHA GIBU. DINGAY YEHONEWUN LIB AWUTUNA YEKIRSTOSIN LIB TEKEBELU.EGZIABHER YIRDACHIHU. YE EGZIABHER CHERNET YE EMEBETACHIN AMALAJINET AYILEYEN. AMEN.

    ReplyDelete
    Replies
    1. ምነው ባክህ ከነሱ ውጪ ወንጌሉ የገባው የለም ማለት ነው? አንንተ ምንፍቅና እንጂ የኢትዮጲያን ታሪክ አላስተማሩህም እንዴ 'መምህራኖችህ'(እነበጋሳው)?እባክህ ወንድም አምላክ ሆይ እርዳኝ ብለህ ጸል።

      Delete
    2. ወንዲመ ሆይ ሃሴት ምስኪር ትሊክ ወልጀል መሆኑን አቲዘንጋ .ለሚን ታድያ ክርስቲአን እነሱ ብቻ ናችሀው ክርስቲያን ለላ የለሚን ? አቲሳሳት አንተ በተግባር ክሪስቲናን ቲገልጻለህን ? ራሲሂን መርሚር ስለ እነሱ ቲተህ ስለ ራሲህ እንኳ አታውቅም ወንድሜ ጌታ ሆይ ማረን ብለህ ጸሊይ
      እግዚአብሄር ለሁላችሂን ዪማረን ተሃዲሶ ለሚሉም ልብ ዪስጣቸው አሜን!!

      Delete
  17. እነዚህን ሶዎች የማናይበት ጊዜ መቸ ይሆን እባካችሁ ሌላ ቢዝነስ ሞክሩ ቤተክርስቲያንነ ለቀቀቅ አደርጉአት እንደዳታንና አንደአቤሮን በግድ አይሆንምነ

    ReplyDelete
  18. እናንተ ማህበረ ቅዱሳን በሌላ ስማችሁ ከፋፋዮችና ፀብ ጫሪዎች ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ፡፡ ቤክርስቲያንና ምእመኑን አታምሱ፡፡ ለራሳችሁ ጥቅም ስትሉ እንጂ ለቤተክርስቲያንና ለእምነቱ ብላችሁ እንዳልሆነ ሁሉም ነቅቶባችኋል፡፡

    ReplyDelete
  19. አይ መጋቢ ሐዲስ ከየት ተምሮ የት አውቆ ነው እንደሸንበቆ ሳያስበው የተመዘዘ እንጂ እሱን በሎ ደግሞ ሲጀመር በስድብ የመጣ በጥባጭ ነው፡፡ የሆነው ሆኖ የቤ/ክን ትምህርት ሳታውቁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ትላላቸሁ እነ የአይጥምስክር ዲንቢጦች ምን አውቃችሁ ከሆይ ሆይታ በስተቀር ጨፋሪ ሁሉ ሂዱ እና መናፍቃን አዳራሽ ጨፍሩ እኛ አናስጨፍርም አሁንም አንተኛም እነርሱን ለመቃወም ምክንያቱም ዲያብሎሶች ናቸውና፡፡

    ReplyDelete
  20. እኛስ ማህበረ ቅዱሳንን እናውቀዋለን እሺ የተዘጉ አብያተ ቤ/ክን ሲያስከፍት፣ ለተጎዱ ሲረዳ፣ የአባቶቹን ትምህርት ጠንቅቆ ሲያውቅ፣ በአለም ሁሉ ፀጋው በዝቶለት ሲገንን፣ በስርዓት ሲሄድ፣ እንደ ማንም መናፍቅ ሳይልከሰከስ አረ ምኑ ቅጡ መልካም ሥራው ብዙ ነው ተዘርዝሮ አያልቅም፡፡ በማታውቁጥ እየቀባጠራችሁ የማህበሩን ስም ለማጥፋት አትነሱ እግዚአብሔር ይደግፈዋል ሕዝብም አውቆታል በፊት የሚቃወሙት እንኳን ከማህበሩ ወዲያ እምነት፣መልካምነት ለአሳር ብለዋል እንግዲህ ምን ትሆኑ!!!!

    ReplyDelete
  21. Long live to Mahebere kidusan!,they are the savior for Orthodox religion!

    ReplyDelete
    Replies
    1. anete lerasek satak selesew tenageralek anete kenesu weset nek

      Delete
  22. Menew bezih zemen semaet tefa? yebetekrestiyanen denber yemiyastebek ? betun lewenbedewoch asalfen eyeseten new.

    ReplyDelete
    Replies
    1. ጥርሳችሁ ተስተከክሎ ሀጫ በረዶ መስሎአል ትንሽ ውፍረት ቀንሱና ጥሩ ሞዴል ይወጣችሁአል ሌላ ሌላውን እንካን ተውት
      በነገራቸን ላይ የናንተን ፎቶ ሳይ ቶሎ ማነ ትዝ እንዳለኝ ታውቃላችሁ እነ ሀዋርያው ቅዱሰ ፓውሎስ የተጋዙበት መንገድ ምን ያህል በሞኝነት የተሞላ ነበር አያችሁ እንደእናንተ ቢዝነስ አልገባቸውም ክርስትናን ወደገንዘብ ወደዝና መለወጥ አልቻሉም እውነተኛውን የእግዚአብሄርን መንገድ ህይወት የሆነውን የክርስቶስ ብርሃን ይዘው ሲንገዳገዱ ይሀው እናካን እነርሱ የመንፈስ ልጆቻቸው እንካን ይህችን አለም ንቀው ተሰደዱ እናንተ ግን እጅግ የገባች ናችሁ

      Delete
    2. i think u guys have really unsolved problem....let God give u mind to see things from different side.

      Delete
  23. ahunes betame yekenat endehone betame eysetaweke new lekeke areguachewe......besemeam,,,,mendenew....beka game over ..weyyyyyyy

    ReplyDelete
  24. yegeremegne S.No yelewum ,endayitawok yihon

    ReplyDelete
  25. እነ ሆዶ ማህበር አሄሄ ሄሄሄይይይይ አሁንማ ተነቃቅተናል! ሃብታሞች ምነው አሁን ኪሳቹ ጎደለ እንዴ በሉ ያለፈው ይብቃችሁ የቤተክርስቲያናችንን ብር ዘርፋችሁ መኪናና ቪላ የገዛችሁት ይብቃ አሁን ቀልድ የለም 20ብር ለእናንተ ሁሁሁሁ እንዴት ተቀልዷል!!!!

    ReplyDelete
  26. Is it awesome? is that apart of our believe? Please everyone should be pray with broken heart to remove unethical 'SEDEBE MELEWAWETE " and to give GOD love B/n us.

    ReplyDelete
  27. egna bmetfo gebere eybertane deyabelosen enasarefwalen ygremal

    ReplyDelete
  28. ሁለቱንም ወገኖች ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁና አስተዋይ ልቦና ይስጣችሁ፡፡
    በተለይ ለተሐድሶ መናፍቃኖች ጌታ የተሳሳታችሁበትን መንገድ አስተካክሎ በይቅርታው ይጐብኛችሁ፡፡ "አሜን"

    ReplyDelete
  29. የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ኦርቶዶክሳውያን:-
    በመናፍቃን ሴራ ልናውቅባቸው ይገባል::
    በባለፈው የጥቅምት ስኖዶስ መናፍቃን ከተለያየ ቦታ ተሐዲሶዎቹን ደግፈው ኦርቶክሳዊ መስለው በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ተገኝተው ነበረ:: ከምዕራብ ወለጋ የመጣውን የ"መካነ ኢየሱስ ቄስ "መጥቀስ ይቻላል:: እኔም በወቅቱ "ከአዋሳ በጋሻውን ደግፌ ማጥቻለሁ" እያለ ተመካክረው መምጣታቸውን በምገልጽ መልኩ ማተብ እንድታይ ሆን ብሎ አንገቱ ላይ ከፍ በማድረግ ፊት ፊት ሲል በአንድ አስተዋይ ወንድም ተይዞ ወደ ፖሊሶች ቀርቦ ስጠየቅ ደንባራ ነበረና ጉዳዩን ስዘከዝክ በቦታው ነበርኩ::
    መንግሥት ለእውነት የቆመ ብሆን እነዚህን ያለ ሃይማኖታቸው ሁከት ለመፍጠር አገር አቁዋርጠው የሚመጡትን ለፍርድ አቅርቦ ለፍትሕ መቆሙን ባሳየን ነበረ:: ዳሩ ግን ሀገር አቁዋርጠው የመጡት መናፍቃን በአቡነ ፓውሎስ 10000 ብር "አይዞኣችሁ" በሚል ስላክላቸው ኦርቶዶክሳውያኑ ከጀርባችሁ ያለው ማነው በመባል ተጎረጎሩ:: በሊብሬ ዋስትና ያውም ምንም ጥፋት ስላልተገኘባቸውና እንደ ዕድል ማንም የተቃሚ ፖለቲካ አባል የሆነ ዘመድ ስለሌላቸው ተፈቱ:: ያለ ሃይማኖታቸው ሁከት ለመፍጠር የመጡ መናፍቃንም እኩል ታዩ ተፈቱም::
    የት አለ ፍትሕ? የት አለ ሕግ?
    እኛ ኦርቶክሳውያን በጣም ፈሪ የሆነን ይመስለኛል:: ወይም ለየተኛ ነው በዝምት ጸሎት ብቻ የሚደረገው የትኛው ነው ከጸሎት ጋር በተግባር መጋፈጥ ያለብን የሚለው ላይ የተዛባ ግንዛቤ ያለ ይመስለኛል::
    እስኪ ተመልከቱ አሕዛብ አንድ የአወልያ ትምህርት ቤት ተዘጋ :ተቁዋረጠ ብለው እንደዚህ በነቂስ ወጥተው ድምጻቸውን ሲያሰሙ(http://www.youtube.com/watch?v=KTYAGk25aug) እኛ ስንት ግፍ ስንት በደል አይተን ሰምተን አንድ መሬት የሚያርፍና መፍትሔ የሚሰጥ ነገር አልሠራንም::
    እንግድህ ቤተክርስቲያን የሚንላት ቤተክርስቲያን የት አለች? የቅዱስ ሰኖዶስ ውሳኔዎች ወደ ጎን መደረግ ከተጀመሩ ስንት ጊዜ አለፈ? ከእንግድህ ምን እስኪሆን ነው የምንጠብቀው?
    መንግሥት ከቤተክርስቲያን ጫንቃ ይውረድ:: አቡነ ፓውሎስ ይገቱ:: እስኪ ተመልከቱ የመንግሥትን ደኅንነት አባላት ባንፈራ ሐውልቱን እስካሁን አናፈርስም ነበር? በ2002 ፓፓሳትን የደበደቡት የመንግሥት ካድሬዎች አይደሉም እንዴ? አቡነ መልኬጼዴቅን ካድሬዎቹ "የትግሬን መንግሥት ለመቃወም አይደል?" በማለት ሆዳቸውን አሽተው አሽተው ከለቀቁ በሁዋል ደም እያስቀመጣቸው አይደለም እንዴ የሞቱት?
    የፓፓሳቱ ሞት በቶሎ ቶሎ የነበረውና አሁን መጠራጠር ስንጀምር የቆሞው ዶ/ር አረጋዊ በርሄ በጽሑፋቸው እንዳሉት ወያኔ ትግራይን ለመገንጠል የኢትዮፕያ ቤተክርስቲያንን ማዳከም የመጀመሪያው ምዕራፉ ነው ከሚለው ጋር እንደማይያያዝ ምን መረጋገጫ አለን?

    ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ይህን ጉባኤ ለመቃወም ስንመጣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወይም የሰበካ ጉባኤ አባልነት ደብተር በመያዝ በሰበካ ጉባኤ አባልነት በቤተሰብ ስም ያለንም የቤተሰብን ኮፒ በማድረግ በመያዝ እንድንመጣ ይሁን::

    ReplyDelete
  30. Long live to Mahebere kidusan!,they are the "savior" for Orthodox religion!Don't make mistakes. Savior is our Lord Jesus Christ.

    ReplyDelete
  31. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
    ውድ ክርስቲያኖች ሆይ ይች ቤተ-ክርስቲያም ከአሁን ቀደም ብዙ ሊቃውንትና ምእመናን በቸህሎታው የሚያደንቁት አርዮስ የሚባል ሊቅ አስቸግሯት የነበረና በቁርጠኛ የእግዚአብሄር ታማኝ በሆኑ አባቶች ተዎግዞ ከቤተክርስቲያኒቱ እንዲሰናበትባ ትምህርቱም ስህተት እንደሆነ ተጽፎልናል፡፡
    ከዛም በኋላም የተለያዩ ኢ-አማናውያንና ባለስልጣናት ተነስተውባት በሰማእታት ተጋድሎ የመጡባቸውን አስቸጋሪዎች ተቋቋቁመው ለዚህ በቅታለች አሁን በእኛ ዘመን ደግሞ ፈተናው ቀጥሎ ሌላ ባህሪውን ዘመናዊ ያደረግ አሪዎሳውያን ብቅ እንዳሉ እያየን ነው የነዚህኛዎቹ ከበፊቱ አሪዎስ የሚለዩት በቤተክርስቲያኒቱ ሳይፈቀድላቸው ጠባቂ ነን ባሉ ሰዎች ጥላ ስር መሆናቸው ከቀደመው ለየት እንዲሉብኝ ሆኗል፡፡
    ለምን ቢባል የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የበላይ መሪ ቅዱስ ሲኖዶስ እንደሆነ ይታዎቃል ይህ ሲኖዶስ በቤተክርስቲያኒቱ የበላይ አባቶች ስብስብ የተዋቀረም ነው ስለዚህ እነዚህ አባቶች የወሰኑት ይሁን ያሉት ባስፈጻሚዎች ይተገበር ነበር ጳጳሳቶቹ የወሰኑትንም ፒያትሪያሪኩ ብቻቸውን አይሽሩትም ወይም መሰረታዊ ለውጥ አያደርጉለትም ነበር ግን አሁን ይህ ድረጊት ህገ-ቤተክርስቲያኑን ይጥሳል ስለዚህ ይፍረስ ፤ እከሌ እከሌ አስተምሮታቸው እስኪጣራ ድረስ በየትኛውም መድረክ እንዳያስተምሩ ይሁን የመሳሰሉትን ቢዎስኑም ተፈጻሚ ሊሆን አልቸሀልም ስለዚህ ሁላችንም ቆም ብለን ለምን ብለን ማሰብ ይኖርብናል ም/ቱም እምነታችን በመሆኑ ፡፡
    ብዙ ጊዜ እነዚህ እንዳያስተምሩ የተከለከሉ ሰዎች መድረክ የሚፈቀድላቸው ከፒያትራሪኩ በሚዎጡ ትእዛዛዊ ደብዳቤዎች ነው ስለሆነም ፒያትራሪኩ በግብርም በአመለካከትም የእነዚህ ሰዎች ድጋፍና ጠበቃ ናቸው ይህ የሆነው ደግሞ ሰውየው ስጋዊ ስልጣንና ጥቅም ፈላጊ በመሆናቸው ባሁኑ ስቸት ካሉት ባለስልጣናት በካከል የበላዮቹ መናፍቃንና ዮርቶዶክስ ጠላት በመሆን ጥምቀትን በካርኒቫል ሌሎችንም በሊላ በመቀየር ለማዳከም ሲሞክሩ ፒያትራሪኩን መጠቀማቸው አይቀሬ ነው ለነገር ሰውየውስ የእኛ መሆኑን በልብስ እንጅ….፡፡ ስለዚህ ከላይ አሪዎስ ሲዎገዝ ብቻውን ሳይሆን ተከታዮቹና ደጋፊዎችም ጭምር በመሆኑ ሰዎቹን ለነብሱና ለእግዚአብሆር ክብር የሚቆሙ አባትች እስከሚፈጠሩ ድረስ ሁላችንም ለአሁን በግል ለዎደፊት በጋራ ከዚህ ቀን በኋላ መቃዎም እንጀምር፡፡
    ዎስብሃት ለእግዚአብሄር
    አሜን

    ReplyDelete
  32. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
    ውድ ክርስቲያኖች ሆይ ይች ቤተ-ክርስቲያም ከአሁን ቀደም ብዙ ሊቃውንትና ምእመናን በቸህሎታው የሚያደንቁት አርዮስ የሚባል ሊቅ አስቸግሯት የነበረና በቁርጠኛ የእግዚአብሄር ታማኝ በሆኑ አባቶች ተዎግዞ ከቤተክርስቲያኒቱ እንዲሰናበትባ ትምህርቱም ስህተት እንደሆነ ተጽፎልናል፡፡
    ከዛም በኋላም የተለያዩ ኢ-አማናውያንና ባለስልጣናት ተነስተውባት በሰማእታት ተጋድሎ የመጡባቸውን አስቸጋሪዎች ተቋቋቁመው ለዚህ በቅታለች አሁን በእኛ ዘመን ደግሞ ፈተናው ቀጥሎ ሌላ ባህሪውን ዘመናዊ ያደረግ አሪዎሳውያን ብቅ እንዳሉ እያየን ነው የነዚህኛዎቹ ከበፊቱ አሪዎስ የሚለዩት በቤተክርስቲያኒቱ ሳይፈቀድላቸው ጠባቂ ነን ባሉ ሰዎች ጥላ ስር መሆናቸው ከቀደመው ለየት እንዲሉብኝ ሆኗል፡፡
    ለምን ቢባል የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የበላይ መሪ ቅዱስ ሲኖዶስ እንደሆነ ይታዎቃል ይህ ሲኖዶስ በቤተክርስቲያኒቱ የበላይ አባቶች ስብስብ የተዋቀረም ነው ስለዚህ እነዚህ አባቶች የወሰኑት ይሁን ያሉት ባስፈጻሚዎች ይተገበር ነበር ጳጳሳቶቹ የወሰኑትንም ፒያትሪያሪኩ ብቻቸውን አይሽሩትም ወይም መሰረታዊ ለውጥ አያደርጉለትም ነበር ግን አሁን ይህ ድረጊት ህገ-ቤተክርስቲያኑን ይጥሳል ስለዚህ ይፍረስ ፤ እከሌ እከሌ አስተምሮታቸው እስኪጣራ ድረስ በየትኛውም መድረክ እንዳያስተምሩ ይሁን የመሳሰሉትን ቢዎስኑም ተፈጻሚ ሊሆን አልቸሀልም ስለዚህ ሁላችንም ቆም ብለን ለምን ብለን ማሰብ ይኖርብናል ም/ቱም እምነታችን በመሆኑ ፡፡
    ብዙ ጊዜ እነዚህ እንዳያስተምሩ የተከለከሉ ሰዎች መድረክ የሚፈቀድላቸው ከፒያትራሪኩ በሚዎጡ ትእዛዛዊ ደብዳቤዎች ነው ስለሆነም ፒያትራሪኩ በግብርም በአመለካከትም የእነዚህ ሰዎች ድጋፍና ጠበቃ ናቸው ይህ የሆነው ደግሞ ሰውየው ስጋዊ ስልጣንና ጥቅም ፈላጊ በመሆናቸው ባሁኑ ስቸት ካሉት ባለስልጣናት በካከል የበላዮቹ መናፍቃንና ዮርቶዶክስ ጠላት በመሆን ጥምቀትን በካርኒቫል ሌሎችንም በሊላ በመቀየር ለማዳከም ሲሞክሩ ፒያትራሪኩን መጠቀማቸው አይቀሬ ነው ለነገር ሰውየውስ የእኛ መሆኑን በልብስ እንጅ….፡፡ ስለዚህ ከላይ አሪዎስ ሲዎገዝ ብቻውን ሳይሆን ተከታዮቹና ደጋፊዎችም ጭምር በመሆኑ ሰዎቹን ለነብሱና ለእግዚአብሆር ክብር የሚቆሙ አባትች እስከሚፈጠሩ ድረስ ሁላችንም ለአሁን በግል ለዎደፊት በጋራ ከዚህ ቀን በኋላ መቃዎም እንጀምር፡፡
    ዎስብሃት ለእግዚአብሄር
    አሜን

    ReplyDelete
  33. egizabihar hoy hayimanotachinen kemenafiqan fetena tebiqat!!!!

    ReplyDelete
  34. Gospel should not only be preached but also shown in practice,so all Ethiopians help this brother.

    ReplyDelete
  35. ዉድ ወንድሞች በሁለት ጎራ ላላችሁ እባካቹህ መንገዳችሁን አትሳቱ ። እኛ ልጆቻችሁ እንዲህ አይነት ያላዋቂ የሚመስል ስድብ አዘል ንትርክ አትንገሩን;; በተቻለ መጠን እራሳቹህ እዚያዉ ጨርሱት። ወንጌልን እና መንፈሳዊ አስተምሮት ስጡን ። መምህር ይመራል ደግነትን ያስተምራል ። ክርስትና ክፋትን በበጎ ይመልሳል በዚህም ድልን ይቀናጃል ትሉን አልነበር? እባካቹህ አባቶችንም አክብሩ። ስህተት እንኳን ቢኖር በመሳደብ ለዉጥ ማምጣት አይቻልም ።
    አባት ሆነዉ እስካሉ ድረስ እናክብር ዳቢሎስም ደስ አይበለዉ። ። ወደተሳሳተ መንገድ ለሄዳቹህ እግዚአብሄር ልቦናውን ይላክላቹህ ። ወደ እውነተኛይቱ እንድትመለሱ እግዜር ይርዳቹህ።
    ልቦናችሁን ይመልስላችሁ ዘንድ እኛም አምላካችንን እንለምናለን ። ማንም በግ መጥፋት የለበትም። እ/ር አንድ ያድርገን። አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1

    ReplyDelete
  36. woyo gud enes tewzegagebku(confusion) mine geta hulun neger leyto bekelalu biyasayegn,min malet new betechrstiyan endih mehona,neg,nege,nege hulachinm endanwengagel,be ergit tru new gin were bicha minm ayseram,eski ene endamnachu
    lela matakesh email or website stugn,ohhooooooooooooooooooohhhhhhhhhhhh,wey geta ethiopian bilom addisabeban fetneh gobgant ena give penalty if necessary,and like that.....

    ReplyDelete
  37. EBAKACHEHU SEDEB LEMEN TASTENAGEDALACHEHU!!

    ReplyDelete
  38. ye wesht amd eko new yenante

    ReplyDelete
  39. ይሄ የሐይማኖት አይመስልም ጭፍን ጥላቻ ነው የሚመስለው መሰዳደብ ብታም ያሳዝናል እባካችሁ ወንጌል አስተምሩን ጌዜያችሁን በትላቻና መከፋፈልን ተው ነገር አብርዱ በነብስ የምትፈላለጉ ትመስላላችሁ አድማ ምን ደርጋል አንድም ጊዜ ትምህርት የለም ጭቅጭቅ ብቻ አምለክ ልቦና ስጣችሁ፡፡

    ReplyDelete
  40. ለመጋቢ ሃዲስ በጋሻው ደሳለኝ
    ሰላም ላንተ ይሁን
    ጥር 20 2004 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ የተዘጋጀውን ጉባኤ ለመታደም ተገኝቸ ነበር ፡፡
    በመጀመሪያ ደረጃ ፕሮግራሙ መሰረዙን መስማት የነበረብን ቀደም ብሎ ነበር፡፡
    ሁለተኛ ከእናንተ ከአዘጋጆቹ ወገን ቢያንስ አንድ ሰው እዚያዉ በቦታው ተገኝቶ ይቅርታ እየጠየቀ ሊያሰናብተን ይገባ ነበር ፡፡
    ትኬት ቀድሞ ተሰራጭቷል፡፡ እርግጥነው ትኬቱን የገዛነው ቃለ እግዚአብሔርን ልንሸምትበት አይደለም፡፡ ወንድማችንን ለመርዳት እንጂ
    ከዚህ ሁሉ በኋላ ስልኮቻችሁን የሚያውቁ ሰዎች ሲደውሉ እንኳ ለማንሳት ፈቃደኛ አይደላችሁም ፡፡
    እውነት ለመናገር አዝነናል፡፡

    ReplyDelete
  41. አረ ምንድነው ጉዱ?!

    ReplyDelete
    Replies
    1. egzyabhr lebon yest lela men yebalale

      Delete
    2. masetewl menew tesanaheu

      Delete
    3. masetwal menew tesanahu

      Delete
  42. ' LETEHADISO MENAFIKAN BOTA YELENM .YEDIYABILOS YEGIBR LIJOCH HOY EBAKACHHU LIB GIZU'.

    ReplyDelete
  43. masetewal menew tesanen yetenebet mefsmy kemehn egezyabehr yetebek

    ReplyDelete
  44. ere bakachu alem bemiyayew website lay atenakoruben. tenesh ayidebrachehum? Menale ensun egzeabher leb yistachew betelu? letelat ber mekfet men tekem alew? Demo bezu sew hayimanotun endiyawk madregachew ayikadem. Politics yimesel andun mansat andun metal.... betam yastelal. Behayimanotu yaltenekere sew mesenakeya lemen tehonalachu? Selfish, genzeb afkari.... egzio malet new

    ReplyDelete
  45. sele sew bemetawerubet seat menale wengelen betastemerubet?

    ReplyDelete
  46. http://www.youtube.com/watch?v=-pdCOL9p4bg&feature=related ስለ ኢትዮጵያ የተነገረ ትንቢት

    ReplyDelete
  47. Enante wegegnoch! Enantes man nachew????? Zelalem yematlewetu zeregnoch ayedelachihim? Min serachu???? sIRACHU SEWUN MADAN SAYHON MEGDEL NEW! Ine lenante biyye beten altewim! Weradoch!!!!!!!Inesum yetim ayehedum!Demo ehe yemahbere kidusan sera new!

    ReplyDelete
  48. feker yalew yehen aysefem, yeahnen yesafew yesawem hona yekrstos feker yelalew new

    ReplyDelete
  49. yefikirin tirgum tawukewaleh lemehonu Anoniymus

    ReplyDelete
  50. የ ኣሳ ግማቱ ከኣናቱ። ጋሼ ጳውሎስ ማን ሆነው፣ የ vatican best freind ayidelu:: ተሃድሶዎችን እሽሩሩ ማለታቸው ኣይደንቀኝም። ኣላማቸው ቤተክርስቲያንን ማዳከም ነውና።

    ReplyDelete
  51. yememeleshawun menged egzeabhar yasayachihu.

    ReplyDelete