Wednesday, September 5, 2012

ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጀው የሁለት ሱባኤ የምሕላ ጸሎት

5 comments:

  1. ዓይ አምላክ፤ ደሞ ዛሬስ ዓስቡን ለማለት ለ አትዮ ቲቪ ና ዜና ሆነ የሚላክ ። አኔ ሳውቅ ለገዳም ነበር የሚላክ ነገስታት ሳይቀሩ የሚልኩት ። ኧረ ጉድ ነው ። ገዳም ያሉትንማ ለጂብ ሰተዋቸው ተደብድበው የለ በወያኔ ።ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ዓሉ። ሰውን መሸወድ ይቻል ካልሆነ ዓምላክን መሸወድ ዓይቻልም።

    አንቺ ቤተክርስትያን ሰው ይቀበርብሽ ይሆን ዓሉ

    ReplyDelete
    Replies
    1. zenaw le hizb endidares lemegenagna bizuhan melaku sihetet new??

      Delete
    2. Eski le-firew enitebik. Melkamim hone deg neger kefrew yitawekal. Eseyew teblom ayasdenefa....aye teblom anget ayasdefa. Weyane min indemisera .... amlak ena ersachew abtoch nachew yemiyakut. Abatoch le-weyane ber yizegalu weyis yikeftalu lemilew demo yekedem limid kaltefa enawkewalen. Be-weyane (Tamrat Leaine) hige bete-christyan siferisk eko.... ere ezo adelem yalun...YIDELIW neber. Ke Amlak beker melkamin neger kmanim sew antebikim.

      Delete
  2. ቤተ ክርስቲያኗ በአባቶች ተከፋፍላ ባለችበት ሁኔታ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ያሉት አባቶች ባልታረቁበት ሁኔታ ስለተተኪ ፓትርያርክ መጸለይ ምን ትርጉም አለው? ቃሉ፣«እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ። አብረኸው በመንገድ ሳለህ ከባላጋራህ ጋር ፈጥነህ ተስማማ፤ ባላጋራ ለዳኛ እንዳይሰጥህ ዳኛም ለሎሌው፥ ወደ ወህኒም ትጣላለህ፤ እውነት እልሃለሁ፥ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከቶ ከዚያ አትወጣም።»

    ReplyDelete
  3. ቤተ ክርስቲያኗ በአባቶች ተከፋፍላ ባለችበት ሁኔታ በአገር ውስጥና በውጭ አገር ያሉት አባቶች ባልታረቁበት ሁኔታ ስለተተኪ ፓትርያርክ መጸለይ ምን ትርጉም አለው? ቃሉ፣«እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ። አብረኸው በመንገድ ሳለህ ከባላጋራህ ጋር ፈጥነህ ተስማማ፤ ባላጋራ ለዳኛ እንዳይሰጥህ ዳኛም ለሎሌው፥ ወደ ወህኒም ትጣላለህ፤ እውነት እልሃለሁ፥ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከቶ ከዚያ አትወጣም።»

    ReplyDelete