Monday, March 12, 2012

ሐዊረ ሕይወት በፎቶ


አቡነ እንድርያስና አቡነ ቆዎስጦስ 
ሐዊረ ሕይወት (እግዚአብሄር የነበረበት ጉዞ)


በገና ደርዳሪዎች
(የአባቶቻችን ዘመን መመለስ  የሚያበስሩ ደርዳሪዎች)
ከአስር የማያንሱ ላፕቶፖች ሰልፍ ወጥተዋል  እነዚህ ደግሞ በጠዋት ምን ሊሰሩ ነው የወጡት ? ብዬ ራሴን ጠየኩኝ ፤ ለካ የጉዞውን ሂደት በድህረ-ገፅ ፤ በፓልቶክ ፤ በፌስቡ እና ዘመኑ በፈቀደው የቴክኖሎጂ አይነት ለማስተላለፍ ስራቸውን ጨርሰው ለጉዞ የተዘጋጁ መሆኑን አወኩኝ  መጽሀፉስ ጊዜውን( ዘመኑን) ዋጁ አይደል የሚለው  


ከበረከቱ ያንሱ (አንድ ዳቦ ብቻ)

ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ትምህርት ሲያስተምር

116,000 ብር መሰብሰብ ተችላል
ከአፋር ክልል በጉዞ ይተካፈለ

የሰንበት በረከት

ሴት እህቶቻችን 


ወንበር ሞልቶ ምእመኑ መሬት ላይ አርፎ


የቤተክርስትያኑ ሰንበት ተማሪዎች 
አውቶቡሶች ረድፍ ይዘው


በወንዶች በኩል

አባቶች ምግብ ሊባርኩ መንገድ ላይ
ሲባረክ

                                                                   አባቶች ልጆችን ሲባርኩ
አባታችን

ምሳ

የምግብ ሰልፍ

ብፁእ አቡነ እንድርያስ በሁለተኛው ክፈለ ጊዜ ስለ ተዋህዶ ሚስጥር ፤ ስለ ነገረ ስጋዌ ሲያስተምሩ




የከረዩ የጎሳ መሪዎችና እግዚአብሔር በቋንቋቸው እንዲያስተምሩአቸው የመረጠላቸው አባት ጋራ ፤ 
መጋቢት 16 ሰባት መቶ ሰዎችን ለማስጠመቅ ተዘጋጅተዋል



በተግሳፅ ምዕመኑን አፉን ለአፍታ ሳይከድን 
ትምህርተ ወንጌል ያስተማረን መምህራችን መጋቢ ሀዲስ አሸቱ 



የቤተክርስትያን አባቶች




Time:- @ 11:00 
መውጫ በሯ ጠባ›

ፀሀይ ለመግባት ስትጣደፍ እኛም ለመሄድ ተነሳን

ሚያዚያ 27 የሚካሄደውን የእግር ጉዞ 100 ብር ቲኬቱን በመግዛት ተሳታፊ ይሁኑ  
እንደ ዛሬው በዘገባ ሳይሆን ተሳታፊ እሆናለሁ ብለው ካሳቡ ቲኬቱን በጊዜ ይግዙ 
ከአዲስ አበባ 20ሺህ ሰው ይጠበቃል
ከመላው ኢትዮጵያ 120 ሺህ ሰው
 የዛ ሰው ይበለን ብለናል 
አንድ አድርገን




9 comments:

  1. አምኃኢየሱስMarch 13, 2012 at 2:52 AM

    እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡ በቦታው ተገኝቼ በረከት መካፈል ባልችልም ይህንን በማየትና በማንበብ ነፍሴ ረክታለች፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

    ReplyDelete
  2. የሚያስደስት የሚያስቀና ጉዞ ሁለተኛ ላለመቅረት ወስኛለሁ በመቅረቴም ተጸጸጽቻለሁ!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!

    ReplyDelete
  3. euffffffff .libe ket bila temelesech.min ale behed noro?

    ReplyDelete
  4. yehne yasay amelake ytemesegne yehune

    ReplyDelete
  5. EgziAbHer Yetemesegen Yihun

    Nabute

    ReplyDelete
  6. dihire getsi sayhon dire getsi new network degimo beamarigna dire gibri

    ReplyDelete
  7. ዕጹብ ድንቅ ነው ዉዴ እኔንስ ከእንዲሕ አይነት በርከት መች ይሁን የምታካፍልኝ???

    ReplyDelete
  8. This is really a journey towards GOD. I am very glad to participate the fourth trip.

    ReplyDelete
  9. አጅግ በጣም የሚያሰደስት ነገር ነው ምንም አንኩዐን በስደት ከሃገር ውጭ ያለሁ ብሆንም ይህንን በማየቴ ነፍሴ ረክታለች እግዚአብሔር ይስጥልን

    ReplyDelete