Thursday, March 1, 2012

እሳቱ በቁጥጥር ስር ውሏል

(አንድ አድርገን የካቲት 22 ፤ 2004ዓ.ም) በአሰቦት ገዳም ተነሳው እሳት ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል ፡፡ ከሀረርና ከድሬ ደዋ የእሳት አደጋ መኪኖች እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ርብርብ ከአሰበ ተፈሪ ክርስትያኖች ጋር በመሆን አድርገዋል፡፡

13 comments:

  1. chere yasemachehu
    Egiziabehere zarem wedefitem betekirstiyanachenene yetebeqelen

    ReplyDelete
  2. Selam Andeadregen bloger,

    Thank you for your effor to unfold the truth and doing your part. Please also post your writings in Pdf format so that we could read it from any computer.

    Please also try to to unfold the truth for those "aba selam" 'nufakie'. They are really a big lair.... of course, we know that they are doing this with purpose.

    may God be you!

    ReplyDelete
  3. Temesgen!!tnx Andadrgen for the good news

    ReplyDelete
  4. Endet senebetachihu wegenoche
    yegedamun be'esat megodat endesemahu betam azigne neber yalekeskut min eyehone new yalew biyem asebku. Egzeabher yetemesegene yihun enkuan tefalin. yihis midrawi esat new sew serash ena besew yemitefa. yanin lefird ken yemikefetewin sew yemayatefawin esat Amlakachin ayasayen.
    Alfo Aychew
    Kebahir mado

    ReplyDelete
  5. Temesgen!!! Chere Were yasemachu

    ReplyDelete
  6. tanks god!!! eifoye!!!!

    ReplyDelete
  7. ማሳሰቢያ ፡-
    በዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡ በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣ መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣ ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ መፍጨርጨር አለበት ፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊም ኀብረተሰብ አዲስ መጥ አይደለም ፤ ከሺህ ዓመት በላይ አብሮን ተከባብሮ የኖረ ወገን ነው ፡፡ ታድያ ዛሬ ስለ ምን ጉዳይ ነው ቤተ ክርስቲያንን በአላህ ስም ማቃጠል የጀመሩት ፡፡ ይህ እንዲሆን የሚቀሰቅስና የሚገፋፋ በኀቡዕ የሚሠራ ድርጅት እንዳይኖር እፈራለሁ ፡፡ ገዳማቱም ላይ ዘመቻ የሚያስነሳ ከጀርባ ሆኖ የሚሠራ ድርጅት ያለ ይመስለኛል ፤ ምክንያቱም ዜናዎቹ በአጭር ጊዜ ተደራረቡብን ፡፡ ከደቡብ እስከ ሰሜን በተለያየ ምክንያት ዘመቻው በቤተ ክርስቲያንና በምእመናኗ ላይ ተከፍቷል ፡፡ እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ፡፡ ቸር ነገር ያሰማን ፡፡ ቸር መስማት እወዳለሁ ፤ ነገር ግን ምክንያቱ ተገኝቶ በሚመለከተው ክፍል እርምጃ ካልተወሰደ ነገሩ እንዲህ በአጭር አይቋጭም ለማለት ነው ፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. ማሳሰቢያ ፡-
      በዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡
      በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ
      ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣
      መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣
      ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ
      ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች
      ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ
      ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ
      መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ
      መፍጨርጨር አለበት ፡፡ የኢትዮጵያ ሙስሊም
      ኀብረተሰብ አዲስ መጥ አይደለም ፤ ከሺህ ዓመት
      በላይ አብሮን ተከባብሮ የኖረ ወገን ነው ፡፡ ታድያ
      ዛሬ ስለ ምን ጉዳይ ነው ቤተ ክርስቲያንን በአላህ
      ስም ማቃጠል የጀመሩት ፡፡ ይህ እንዲሆን
      የሚቀሰቅስና የሚገፋፋ በኀቡዕ የሚሠራ ድርጅት
      እንዳይኖር እፈራለሁ ፡፡ ገዳማቱም ላይ ዘመቻ
      የሚያስነሳ ከጀርባ ሆኖ የሚሠራ ድርጅት ያለ
      ይመስለኛል ፤ ምክንያቱም ዜናዎቹ በአጭር ጊዜ
      ተደራረቡብን ፡፡ ከደቡብ እስከ ሰሜን በተለያየ
      ምክንያት ዘመቻው በቤተ ክርስቲያንና በምእመናኗ
      ላይ ተከፍቷል ፡፡ እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ ፡፡
      ቸር ነገር ያሰማን ፡፡ ቸር መስማት እወዳለሁ ፤
      ነገር ግን ምክንያቱ ተገኝቶ በሚመለከተው ክፍል
      እርምጃ ካልተወሰደ ነገሩ እንዲህ በአጭር
      አይቋጭም ለማለት ነው ፡፡

      Delete
  8. egzabehear yemesegen

    ReplyDelete
  9. I share the comment, ማሳሰቢያ ፡-
    በዛሬው የእሳት መጥፋት ብዙም አትደሰቱ ፡፡ በየቦታው ቤተ ክርስቲያንን የሚያቃጥሉ ፣ ቤተ ክርስቲያንን በእምነቷ እንዳትቀጥል የሚታገሉ ፣ መጽሃፎቿ እንዲወድሙ የሚመኙ ወገኖች ፣ ታቦቶቿ እንዲወገዱ የሚሠሩ ፣ የእምነት ምልክቷ ለታሪክ አሻራ እንኳን እንዳይኖር የሚፈልጉ ቡድኖች ተፈልገው ተገቢውን ቅጣት ማግኘት እስካልቻሉ ድረስ ስውር ሴራው ይቀጥላል ፡፡ የዚህን ሁሉ መንስዔ ሁሉም በሚችለው መንገድ ለማወቅ መፍጨርጨር አለበት ፡፡

    ReplyDelete
  10. I agree that.We will be strong on fasting & praying.

    ReplyDelete
  11. Egziabher bemhretu endihu yigobgnen.

    ReplyDelete