ነገረ ተሐድሶ


--------------------------------------

ሊያዩት የሚገባ ኦርቶዶክሳዊ መልስ ሥላሴ አትበሉ ለሚሉ መምህራን ተብየዎች

አሁንም ተሀድሶያውያኑ አልተኙልንም

  • አባ” ናትናኤል ለአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ተደርገው ከቤተክህነት ተሾሙ፡፡

(አንድ አድርገን  ታህሳስ 2 2004)ከጥቅምት ሲኖዶስመጠናቀቅ በኋላ በተሀድሶነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩት አቀንቃኞችበደረሰባቸው የምዕመናኑ ተቃውሞ ድምፃቸው ጠፍቶ ነበር፡፡ አሁንበደረሰን ወሬ ግን በአዋሳ ምዕመናን እንደተዘጋጀና በመንበረ ፓትርያርክቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቅዱስነታቸውን ጨምሮ ለብፁዐንአበው በነጻና በስፍራው ለተገኘው ምዕመን በአነስተኛ ዋጋያተሰራጨው ቁጥር አንድ ቪሲዲ ካሴት ላይ ሦስቱ ወፎቹ ተበለውከተጠቀሱት “መነኮሳት” አንዱ የሆነውና በወቅቱ የአዋሳ ቅድስትሥላሴ ቤተ ክርስቲያን “አስተዳዳሪየነበረው “አባ” ናትናኤል በዕለተሰንበት እሁድ 01/04/2004 . ቀን በአየር ጤና አንቀጸ ብርሃንኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አለቃ ሆኖ ከቤተክህነት ተሹሞ ፓትርያርኩ ሹመቱን አፅድቀውለት ቢሄድም የሰንበት /ቤቱ ወጣቶች  የሰበካው ጉባኤው እና የአካባቢው ምዕመንበነበራቸው መረጃ መሠረት....

-------------------------------------------------

አሁን እንኳን እንንቃ! . . የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ (VCD No 2)

  • «ኦርቶዶክስ እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን ነበረች፤ ነገር ግን የተጫኑባት ገለባዎች አሉ፡፡ ስለዚህ ተሐድሶ ያስፈልጋታል፤ የጥንቷን ቤተ ክርስቲያን መመለስ አለብን»
  • «የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስሕተት ናት፤ ትክክል አይደለችም»
  • ባለአደራዎች የሆኑ ብፁዓን አባቶቻችን ዛሬም ታላቅ ሓላፊነት አለባቸው፡፡ የተሐድሶ እንቅስቃሴ አንዱ ስልት በአባቶችና በልጆች መካከል መለያየትን መዝራት እንደሆነ ልብ ሊሉት ይገባል
  • የተሐድሶ ኑፋቄው ያልተቋረጠ ጥቃት ዋነኛ ዓላማ፤ ምእመናንን ከእናት ቤተ ክርስቲያን እቅፍ በማስኰብለል የበግ ለምድ ለለበሰ ተኩላ አሳልፎ መስጠት ነው

To Read more Click here

-------------------------------------------------


እነ በጋሻው ተሀድሶ የተባሉበት 15 ምክንያቶች



‹‹ጊዜው አንድምታ የሚያስፈልገው አይደለም››
ከዚህ በታች ያሉት 15 ነጥቦች ሙሉ የድምፅ እና የምስል መረጃ ካላቸው ትምህርቶች ጥቂቶቹ ሲሆኑ ከእነዚህ የባሳ ለመናገር አንደበትን የሚይዝ ፤ ለመስማት ጆሮን የሚሰቀጥጡ ፤ የቤተክርስትያናችን አስተምህሮ ያልሆኑ ፤ ከመናፍቃን አካሄድ ባልተለየ መልኩ ስህተት የሆኑ ስብከቶችን የሰበከ ሲሆን ልጁ የተጓዘበትን የምንፍቅና   የክህደት ጎዳና ለማሳያ ያህል ይህን አቅርበንላችዋል፡፡ እነዚህን የመሰሉትን ትምህርቶችን ነው አቶ በጋሻው በቤተክርስትያናችን አውደ ምህረት ላይ በማን አለብኝነት በግብር ከሚመስላቸው ሰዎች ጋር ሲሰብክ የኖረው፡፡




-----------------------------------

እውን ‹‹ተሐድሶ›› የለምን?

 (በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ/ hibretyes@yahoo.com):- ሰሞኑን በተደጋጋሚ ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› የሚል ንግግር በመስማቴ ይህንን አጭር ማሳሰቢያ ለመጻፍ ተነሳሣው፡፡ በእርግጥ ንግግሩን ቀደም ሲልም ሰምቼው አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን መደጋገሙ ሲበዛ በተለይም ግምት የሰጠዋቸው ሰዎች ነገሩን ተቀብለዉት ስመለከት ለካ የሚናቅ ሐሰት የለም አሰኘኝ!
‹ማኅበረ ቅዱሳን የፈጠረው ወሬ ነው!›› ለሚለው ለምን ፈጠረው? ይህን ሐሳብ ፈጥሮ ምን ይጠቀማል? ቢፈጥረውስ እናንተ ተሐድሶ ካልሆናችሁ ምናችሁ ይነካል? የሚል የራሴን ጥያቄ ፈጥሮ ከመጠየቅ በቀር እኔን ስለማይመለከተኝ የማኅበሩ የቤት ሥራ ነውና ራሱ ይጨነቅበት ብዬ አልፌዋለሁ፡፡ ትንሽ ማብራሪያ ለመስጠት የምሞክረው ‹‹ተሐድሶ የሚባል ነገር የለም›› በሚለው አመለካከት ላይ ነው፡፡
 To read from previous post http://andadirgen.blogspot.com/2011/08/blog-post_1600.html
-------------------------------------------------
ተሐድሶ ማለት እኔ ነኝ…..አሰግድ ሳህሉ
አሰግድ ሳህሉ ነሐሴ  2003 ዓ.ም ከማራኪ መፅሄት ጋር ያደረገው ኢንተርቪው

አሰግድ ፡- ተሐድሶ ማለት ምን ማለት ነው አለችኝ ? አንዷ አገልግለን ስንወጣ ባለፈው ናዝሬት ላይ  እኔም አሰግድ ማለት ነው አልኳት፡፡ ተሀድሶ የሚባል ድርጅት ለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም መኖሩን ሳውቅ ያኔ ሌላ መልስ ይኖረኛል ፡፡ ይህን ስም የተሸከምኩት 18 ዓመት ነው ፡፡


To read more click here


-----------------------------------

አሰግድ ሳህሉ ማነው ?

  • ‹‹ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በአብ ቀኝ ቆሞ ያማልዳል፤›› አሰግድ ሣህሉ
  • ‹‹የክርስቶስ ሥጋ እና ደም ተቀበልንም አልተቀበልንም ለውጥ የለውም›› አሰግድ ሣህሉ
  • ‹‹የእውነት ቃል አገልግሎት›› የተባለ የተሐድሶ ኑፋቄ አራማጅ ድርጅት የመሠረተ ነው
  • ‹‹ሙሉ ወንጌል›› አማኞች የጸሎት ቤት በተካሄደው ጉባኤ ላይ ከመሰሎቹ ጋራ ተካፍሎ ሲወጣ ተደርሶበታል

------------------------------------------------


“ተሐድሶ የለም” ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ


መቀመጫው በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ በዕለተ ረቡዕ 06/02/2011 በሰርክ ጉባኤ በደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ ተሐድሶ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የለም በማለት አስተማረ:: እንዲሁም ደግሞ ጸረ ተሐድሶ እንቅስቃሴ እያካሄዱ የሚገኙት ማኅበራት እና ግለሰዎች ላይ ተስፋዬ መቆያ የወቀሳ እና የተቃውሞ ድምጹን አሰምቶዋል:: ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ “ተሐድሶ የለም” ብሎ መናገር መብቱ ቢሆንም፤ ነገር ግን የተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ የሚታገሉ ወገኖችን መወንጀል አይገባውም ነበር::

ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ መኖሩን ለምን እንደተቃወመው ለጊዜው የሚታወቅ ነገር የለም:: እንዲሁም ደግሞ በዲያቆን ኅብረት የሺጥላ እውን‹‹ተሐድሶ›› የለምን?በሚል ርዕስ ተሐድሶን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጽሑፍ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ተቃውሞታል:: 
------------------------------------------------

እሹሩሩ... ለ"ተሐድሶ" ያስፈልጋልን?

በብስራት ገብሬ
በመጀመሪያ የኢ.ኦ.ተ.ቤ.መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው::እግዚአብሔር ያውቃል...እኛ ምንም አንሆንም እያልንስንት ወገኖቻችን ሄደዋል:: እኛ ግን በግራና በሞቀ ቤታችን ሆነን 'ይህን ካላየሁ አላምንም' ይህን ካልሰማሁ.... እንላለን::ቤተክርስቲያናችን በአሁኑ ወቅት እንዲህ አይነት ፋታ የሚሠጥ ነገር ሣይሆን መሠረቷን በብዙ አቅጣጫዎች እንድታጣ ሆና በአራቱም አቅጣጫ ተወጥራለች:: የምትጠብቀው "..በሉ አሁን ጀምሩ የሚለውን.." የእግዚአብሔር ፊሽካ ሳይሆን በሚቆረቆሩላት በሚኖሩባት በሚያዝኑላት ልጆቿ ታግዛ አይምሬ ቅጣት ሊቀጧት ከተዘጋጁ ጠላቶቿ ጋር ፊት ፊትእንድንዋጋላት...እንድንጋፈጥላት ነው::እግዚአብሔርም ከእሱ ስርዓት ውጭ ካልሆንን ከጎኗ ይሆናል:: እይታዬ:-ሁላችንም እምነታችንን እንወዳለን ነገርግን እምነታችንን የሚነካ የሚበርዝ የሚያጠፋ ነገር ሲነሳ ከውጪ ሆኖ "አይይ...ልቦና እግዚአብሔር ይስጣቸው..." ብሎ ከንፈር ከመምጠጥ ውጭ አንዳችም ነገር ስናደርግ አንታይም ይህም ነውቤታችንን ጠላቶቿ እንዲዳፈሯት የሚያደርገው ጠላትን ለማጥፋት ማን ነው ሽጉጥና ጠመንጃ ብቻ መፍትዔ ያደረገው??ለጠላት ሽጉጥም...ጠመንጃም... 'የበዛ' ትህትናም አያስፈልግም:: በቤተክርስቲያናችን ስርዓትና ወግ መሠረት አንድምእንዲማሩ ማድረግ ካልሆነም አርፈው እንዲቀመጡ ማድረግ/ማፅዳት እንጂ::ለዚህም ይረዳን ዘንድ 
To Read more click here
---------------------------------------------

‹‹ተሐድሶ›› የኦርቶዶክስ ፈተና

To Read more click here
------------------------------------------------

የድሬዳዋ ሀ/ስብከት በተሀድሶ ዙሪያ  እርምጃ ለመውሰድ ተወያየ


  •  ተሀድሶ መናፍቃን በቤተክርስቲያን የሰገሰጓቸውን ከሀዲያንን ማሰልጠን መቀጠላቸው ተዘገበ፡፡
  • የድሬዳዋ ሀገረ ስብከትም እራሱን ይፈትሽ” የቅ/ገብርኤል አስተዳዳሪ
  • የተሀድሶነት ስልጠና በሐረር ከተማ በተለምዶ ቢራ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው ስውር ቦታ በዝግ ቤት ለ3 ቀን ስልጠና ሰጥተዋል፡፡በዚህ ስልጠና የደብር አለቆች፣ መሪጌቶች፣ ዲያቆናት እና የሰ/ት/ቤት ወጣቶች ተሳታፊ ነበሩ
  • ባለፈው ከሰለጠኑት 17 ሰልጣኞች ውስጥ 13ቱ የምእራብ ሀረርጌ የደብር አለቆች ቄሶች እና ዲያቆናት ናቸው
  • እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ……… ከሀዲው የመናፍቃን አሰልጣኝ ፅጌ ስጦታው
To Read more click here
------------------------------------------------


To Read more click here
------------------------------------------------


የአቶ በጋሻው ደሳለኝ የብጥብጥ ሙሻአዙር


  • ‹‹ጳጳሱ ፈሪ ናቸው አስፈራሯቸው››…..አቶ በጋሻው ደሳለኝ
  • ‹‹ወንጌል እና ቅዳሴ አንድ ነው ››………ብጹዕ አቡነ ያሬድ
  • በብጹዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ላይ ጫማዋን የወረወረች ቀንደኛ ሴትን ጨምሮ በርካታ የቀድሞ ተሐድሶዎች በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ላይ የተቃውሞ ድምጽ አሰምተዋል
‹‹አንደ  ልብሳቸው  ግብራቸው  ያላማረ››
  ‹‹እኛ ምርጦቹ የሪያል ማድሪድ ቡድን ነን›› 
አቶ በጋሻው ደሳለኝ ከሮያል መፅሄት ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ To Read more click here
------------------------------------------------

ስለሚያስቷችሁ ሰዎች ይህንን ጽፌላችኋለሁ 1ኛ ዮሐ.2፥27

ሐሰት አንናገርም፤ እውነትንም አንደብቅም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተነጣጠረው የ”ተሐድሶ” ዘመቻ ውጥን ብዙ ዐሥርት ዓመታት ያለፉት ቢሆንም ከ1992 ዓ.ም. የካቲቲ ወር ጀምሮ ግን ማኅበረ ቅዱሳን ተጨባጭ በሆኑ የምስልና የድምፅ ማስረጃዎች ዘመቻውን በማጋለጥ የቤተ ክርስቲያናችን ቅዱስ ሲኖዶስ ውግዘት ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ከዚያ በኋላ “ተሐድሶ” ስልቶቹን በመቀያየር ሃይማኖታችንን ለማጥፋትና በሌላ ፕሮቴስታንታዊ አስተምህሮ ለመተካት የሚያደርገውን ሩጫ ቀጥሏል፡፡ በመሆኑም ማኅበረ ቅዱሳን ካለፈው ነሐሴ 2002 ዓ.ም ጀምሮ ይፋዊ የሆነ ከእነዚህ ሴረኞች ቤተ ክርስቲያንን የመጠበቅ እንቅቃሴ ጀምሯል፡፡

To read more click here 
------------------------------------------------

16 comments:

  1. People, please try to see things positively. He is not trying to say the real seol. He is trying to say "even if I have to take more punishment, engilit, fetena, mekera...whatever in this world that can look like "seol", I will take it." This is what I think he is trying to say. No one, even Begashaw will not say that. No one prefers seol than anything. So he is not that stupid to choose seol, don't just judge people fast. Be positive. Atleast he is not moving to destroy our church. He never said "Selassie atibelu, Eyesus belu...arogitua Sara enen, zerfen..weldalech..". But Begashaw did. Instead of working hard to destroy ye Tehadeso movement in our church, some people seem to worry much about the word "even it will take me to seole I will not.." . This is one person's speech, who is trying to fight Tehadeso. Let's worry about the church. If we can let's help him.
    Thank you.

    ReplyDelete
  2. sele sewoch sinawora sile kiristina yeminaworabet endihum kiristosin yeminasayibet gize endayalif enitenkek.
    Sile kiristos yemisebik ye egziabheir lij sihon sile sewoch yemiawora...yemitsif degimo yediablos lij new!!!!!!!!!
    Sibhat legziabheir

    ReplyDelete
  3. METSIHETUN YENEBEBEW SEW YINORAL KEZIAM YIHENIN KEWASHUN LELEWUMA MULU WUSHET NEW YILUNAL BILACHIHU ENDET ALASEBACHIHUM "GAZETEGNAW NEW ENDEMADRID MIRTMIRTUN AYIMESLIBACHIHUM ? BILO BEGASHAWUN YETEYEKEW LEMIYALF KEN YEMAYALIF SIHITET ATISRU BAKACHIHU YE ENANITEN TAKIL DORO CHINKILAT ANIBABIWUM AYATAM ENA ..TAZEBKUACHIHU..
    ESKAHUN YEMITLUT HULU EWUNETIM WUSHETIM NEBER YEMIMESILEGN AHUN GIN WUSHET BICHA SAYIHON YEWUSHET FABRICA MESELACHIHUGN

    ReplyDelete
  4. እጊዳውስ እናስተውል በመጨረሻ ጊዝይ ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ የሚለውን ቃል! :እረ ባክህ ወገን በጋሽኣው በጋሽኣው ኣትበል እግዚሐብሔር ጥራ
    henilove90@yahoo.ca ደስ የሚል እውነታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ቀትሉበት አይዝዋችሁህ

    ReplyDelete
  5. እጊዳውስ እናስተውል በመጨረሻ ጊዝይ ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ የሚለውን ቃል! :እረ ባክህ ወገን በጋሽኣው በጋሽኣው ኣትበል እግዚሐብሔር ጥራ
    henilove90@yahoo.ca ደስ የሚል እውነታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ቀትሉበት አይዝዋችሁህ

    ReplyDelete
  6. ene yemilew, begashaw minim siawera alsemanim enante min endih yantatachihual? fes yalebet alu...

    ReplyDelete
  7. @Anonymous December 8, 2011 7:54 PM
    Begashaw have been loudly working for the last decades time we thought he is working pretending as if he is the only true children of Orthodox tewahido". actually still claimin like that...shame on him. He had been played the dirty game and sold many on backdoor deal. Now he lost that ground wha do you expect him to dealt with. Tha is enough ....shame on him and his co-s. GOD BLESS ALL ORTHODOX TEWAHIDO'S CHILDREN who are givin us wha had been done so far undercover of the sheep skin

    ReplyDelete
  8. orthodoxinet min malet endehone yawokubet bebegashaw new hulum yesun cd semichalewu silemariyam yesebekewun,sile kidusan yesebekewun,...15 netiboch begashaw yalewu sayhon yeprotestan newu.

    eghiabher ewunetun yawutawu.

    ReplyDelete
  9. እኛ ምዕመን መሳት ሳይሆን ሃተኘን መመለስ ይሁን
    ግን ቸግሩ ፓፓሱ ጋር ነዉ ሶ ገለለል በል በሉት
    ፍንዳታ ፓትሪያሪክ

    ReplyDelete
  10. indew ebakachu igzabhare emnastwelebet gezay ena seat besete ega mastwal akaten hulunem teten eyandandachen ye haymanot gedatachen enweta esu batune yetebkal yeblage lega

    ReplyDelete
  11. http://youtu.be/EyRgu-M9bM0

    ReplyDelete
  12. bekessate berhan selama menefesawi kollege yalewunes yetehadiso eniqisiqasie esikemech tafino yinoral?

    ReplyDelete
  13. እባካችሁ እባካችሁ በከሳቴ ብርሀን መንፈሳዊ ኮሌጅ ያለውን ቤተክርስቲያናችንን ለማፍረስ ስር የሰደደና የተደራጀ የተየሀድሶ እንቅስቃሴን ተመልከቱት!ምእመናን የተዋህዶ ልጆችም ሁላችሁ በጸሎት አስቡን!!!!

    ReplyDelete
  14. This is why I hate religions,.... and this is how i understand the difference between spirituality and religion... Dear all, please please... what ever happens, it's for a reason. God has plans that are beyond our perception. do not react to everything. TRY TO BE CONNECTED TO THE SOURCE. blaming each other is no different than an eye for an eye, a tooth for a tooth...

    ReplyDelete
  15. Hello Andadirgen this is really nice. Keep it up. I just want to read the details but I can't. What should I do to read all the full details/ more?

    Keep it up!

    ReplyDelete
  16. way good! yigermal !

    ReplyDelete