ከሐዋርያትም መጠራት የኢትዮጵያ መጠራት ይቀድማል፡፡
ከተጠየቁት ጥቂት ጥያቄዎች
- ብዙዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ እምነት ጥንታዊ እና ባህላዊ እና ልማዳዊ አስተሳሰብ ያጠቃታል ይላሉ ፡፡ ይህ አባባል በእርስዎ አመለካከት ምን ያህል እውተኛ ነው ?
- በድርሳን በገድል በተዓምር ላይ የተገለፁ ታሪኮች ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በተለይም ከወንጌል ጋር ይጋጫሉ ?
- የተዋህዶ እምነት አስተምህሮ ከዘመን እና ከስልጣኔ ጋር አብሮ መጓዝ አቅቶታል የሚል አስተያየት ይሰነዘራል፡፡ በዚህ ላይ ምን ይላሉ?
- የተዋህዶ እምነት አስተምህሮ የተመሰረተው በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሳይሆን በአዋልድ መፃህፍት ላይ ነው የሚሉስ ምን መልስ ይኖሮታል ?
-------------------------------------------------------
‹‹ፋሽስት ጣልያን አሽቀንጥሮ የጣለልንን ቀንበር መልሰን አንሸከምም ››
መምህር ተስፋዬ ሸዋዬ
- ስልጣነ ክህነት የሚያላብስ ሊቀጳጳስ አሁንም በመንበር ላይ የለም
- ፋሽስት ጣልያን አሽቀንጥሮ የጣለልንን ቀንበር መልሰን አንሸከምም
- …..በ 1974 ዓ.ም ዶክተሮቹ ጳጳሳት ደካማውን ፓትርያልክ አንከርፍፈው ሮም ወስደው ለፓፓው አሰግደው…….‹‹ ውይ እዚህው ድረስ እንዲያው ደከማችሁ እዛው ካርዲናል ሾሜላችሁ የለም እንዴ እዚያው በማሰልጠን ትምህርት አመሳስሉ›› ተብለው መመሪያ ተቀበሉ
- የቤተክርስትያን ሐብቷ ሰው እንጂ ገንዘብ አይደለም
- አሁን በቤተክርስትያን ቁንጮ ላይ ሆነው የሚራኮቱት በአሜሪካ በራሽያ በሩማንያ የተማሩ እርስ በርሳቸው የሚናናቁ ናቸው
- የተዋህዶ ሐይማኖታችን እምነትና ትምህርት አይለወጥብንም ስርዓታችን አይናወጥብንም መቅደሳችን አይደፈርብንም የሚለው እንቅስቃሴ ለራስ ገፅታ ግንባታ ለማዋል መራወጥ ይታያል፡፡
- ይህ ሁኔታ እንዳይከሰት 1600 ዓ.ም በተጠንቀቅሰ ሲጠብቁ ኖረዋል አሁን ግን የተባለው ሊፈፀም ግድ ስለሆነ የማይቀር ነውና ምዕመኑ ሊሸበር አይገባም
መምህር ዘመድኩን በቀለ ታስሮ የተፈታበትን ቃለ መጠይቅ
ዘመድኩን ስለበጋሻው ……
- በጋሻው ተሀድሶም ፕሮቴስታንትም ሙስሊምም የምትለው ሰው ሳይሆን ያልተማረ መሀይምነው:
- በጋሻው ህገ ወጥ ሰባኪ ነው፡፡ ከየትኛውም ትምህርት ቤት ሰርተፊኬት ሆነ የሰባኪነት የብቃት ማረጋገጫ ያልተሰጠው ሰው ነው፡፡ ዝም ብሎ አውደምህረት ላይ ነው የቆመው፡፡ ያለመማሩ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚሐብሔር አይደለም ወደሚል ድፍን ያለ ክህደት ውስጥ ከቶታል ፡፡
- ይህ ልጅ ተመከረም አልተመከረም ዋናው ችግር የእውቀት ችግር ነው ፡፡ የእውቀት ድህነት በምክር የሚመለስ አይደለም
- የሚያስተምረው የማያውቀውን እና ያልተማረውን ትምህርት ነው ፡፡
- በድብቅ የተቀረፁትም ነገሮች እየመጡ አቅማቸውን እና አቋማቸው እየታየ ነው::
- የቤተክርስትያኗን አስተምሮ እስከፈጸመ ድረስ ሃዋርያ ነው ፡፡ እስከሳተ ድረስ ደግሞ ይሁዳነው
- ፓትርያርኩ ጋር የተጠጋው የተደበቀ መሰሎት ነው፡፡ አርማጌዶን ሲወጣ የተፈጠሩት ሁኔታዎች ልጁን መደበቂያ አሳጡት
To download by pdf format click http://www.4shared.com/document/sX5oLT2n/zemedekun.html
-------------------------------------------------------
i don't like idea of zemedkun, esu techi sew new , begashaw minim metfo enkua bihon sirat alew , esu gin ....lenegeru , egna silebetekrstian enji silehuletum ayagebanm, libona yistachew !!!chigrachew business new , huletum lebetekrsian aytekmuatm...
ReplyDeleteI need all the pdf file for መምህር ተስፋዬ ሸዋዬ interview i try the link but no luck please send it on my email at amazene@gmail.com. may the love of God be with you all.
ReplyDelete