Tuesday, February 24, 2015




2 comments:

  1. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!!!

    ይህ የእግዚአብሄርን ንብረት የኸው ነካነው ምን ይመጣል እያሉ እግዚአብሄርን መደፋፈር አመታትን አስቆጠረ እኮ የሰው ልጅ ግን እንዴት ደፋር ፍጡር ነው????? በጣም ይገርማል ይደንቃል እጅግ ሩህሩህ የሆነውን አምላክ መደፋፈርና ቸርነቱን ማቃለል። ቸርነቱ እኮ ነው የሚያኖረን። የኛ ስልጣን እውቀት ጥበብ የትም የትም አያደርሰን። ይህንን ደግሞ ከረጅም ዘመናት በፊትም ባሉት የእግዚአብሔርን ንብረት በሚዳፈሩት ነገስታት ምን እንደደረሰባቸው አይተናል ሰምተናል አንብበናል።
    ያም ሆነ ይህ ግን ይህ የተፃፈው ደብዳቤ አቡነ ማቲያስ የራሳቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የተፃፈ ነው። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ዝም አይልም መልስ ይሰጣል። በሁለተኛ ደረጃ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ አኮ ናቸው የቦታው ባለቤት ምንም አይነት የባእድ አምልኮ አቦታው ላይ ሲፈፀም እያዩ እንዴት ዝም ይላሉ በመብረቃቸው በታትነው እንደሚያጠፏቸው ምንም ጥርጥር የለኝም በጣም እርግጠኛ ነኝ ቆይ ታያላችሁ። እንዲህ አይነት መደፋፈር አባን አይጥማቸውም። አነዚህን ቅዱሳን ፈጥሮ የቀደሳቸው አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ነገር ግን ቦታውን ለሚደፋፈሩ ሰዎች እንዳይጠፉ በማዘን ማስጠንቀቂያ መስጠት የቤተክርስቲያናችን ግዴታ ነው እላለሁ።

    ወስብሀት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለመስቀሉ ክቡር
    አሜን!!!!

    ReplyDelete
  2. bezih mognenetachen gena lela yemeteal.....abetu yekedusan amelak betekerestiyanachenen tebekelen

    ReplyDelete