አንድ አድርገን የካቲት 11 2007 ዓ.ም
ከአሚና መሀመድ (የዛሬዋ ወለተ ማርያም)
·
አሁን ሥልጣን ላይ ከመውጣታቸው በፊት የግብፆቹ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ኃላፊዎች በአንድ ወቅት ሃይማኖታዊ አስተሳሰባቸውን የገለጹበት መንገድ እንዲህ የሚል ነበር፡- “ዓላማችን አላህ ነው፣ ሕገ መንግስታችን ቁርአን ነው፣ መሪያችን ነቢያችን ነው፣ መንገዳችን ደግሞ ጂሃድ ነው”
“ባገኛችሁባቸው ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው” ቁርአን 2፡191 “Kill disbelievers [Christians] wherever you find them, take
them captive, torture them” Qur’an 9:5 "Allah is our objective, the Quran
is our Constitution, the Prophet is our leader, and Jihad is our way." ጂሃድ (jihad- the Way of Islam) ስለ ጂሃድ ከመነጋገራችንና እኔም ምንም ዓይነት ትንታኔ ከመስጠቴ በፊት ይህንን ርዕስ የምታነቡ አንባቢያን ሁሉ ተከታዮቹን የመሐመድ ትእዛዞች ልብ ብላችሁ እንድትመለከቷቸው እፈልጋለሁ፡፡ ከዚያ በኋላ የኅሊናውን ፍርድ ለእናንተው እተዋለሁ፡፡ (ጥቅሶቹን በቀጥታ ከቁርዓኑና ከሐዲሱ የወሰድኳቸው ሲሆኑ ሁሉም ትእዛዞችና ንግግሮች የመሐመድ ናቸው፡፡ የአማርኛውን የቁርዓኑን ጥቅሶች በ1997 ዓ.ም ነጃሺ ካሳተመው ቁርአን ላይ በቀጥታ የወሰድኳቸው ስለሆነ ከእንግሊዝኛው ቁርአን ጋር ያለው መልዕክት አንድ ላይሆን ስለሚችል የእንግሊዝኛውን ጥቅስ በደንብ ቢመለከቱት የተሸለ ነው፡፡ የሐዲሱን ጥቅሶች በተመለከተ ግን ከእንግሊዝኛው የሐዲስ ጥቅስ ላይ ፅንሰ ሀሳቡን ብቻ ነው የወሰድኩት እንጂ ቀጥተኛ የቃል በቃል ትርጉም አልተጠቀምኩም) እነዚህ ቀጥሎ የዘረዘርኳቸው የመሐመድ “ፍለጠው፣ ቁረጠው” የሚሉ የቁርዓንና የሐዲስ የግድያ አንቀጾች ስለ ምድራዊ ሕይወት የተነገሩ እንዳይመስላችሁ! ይልቁንም አንድ ሙስሊም (ጂሃዲስት) ኢስላም ባልሆኑ ሌሎች ሰዎች ላይ እነዚህን የግድያ አንቀጾች ተግባራዊ ያደረገ እንደሆነ ጀነት ለመግባቱ እርግጠኛ እንዲሆን ነቢያቸው መሐመድ ሰማያዊ ተስፋ ሰጥተውታል፡፡ ጥቅሶቹን እንያቸው፡-
Qur’an 2:191 “And kill them wherever you find and catch them.
Drive them out from where they have turned you out; for Al-Fitnah (polytheism,
disbelief, and oppression) is worse than slaughter.” “ባገኛችሁባቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፤ ከአወጡአችሁ ስፍራ አውጡዋቸው፤ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት” ሱረቱ አል-በቀራህ 2፡191 Qur’an 9:5 “When the
sacred forbidden months for fighting are past, fight and kill disbelievers
wherever you find them, take them captive, torture them, and lie in wait and
ambush them using every stratagem of war.”,
“የተከበሩትም ወሮች ባለቁ ጊዜ አጋሪዎቹን (ኢስላም ያልሆኑትን) በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፤ ያዙዋቸውም፤ ክበቡዋቸውም፤ ለእነሱም መጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ” ሱረቱ አል-ተውባህ 9፡5 “እነዚያ አላህንና መልዕክተኛውን የሚዋጉ፣ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከሀገር መባረር ነው፡፡ ይህ ለእነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፣ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው” ሱረቱ አልማኢዳህ 5፡33
“The punishment of those who wage war against Allah and His
messenger and strive to make mischief in the land is only this, that they
should be murdered or crucified or their hands and their feet should be cut off
on opposite sides or they should be imprisoned; this shall be as a disgrace for
them in this world, and in the hereafter they shall have a grievous
chastisement” Qur'an 5:33
Qur’an 9:111 “Allah has purchased the believers, their lives and their goods. For them is Paradise. They fight in Allah’s Cause, and they slay and are slain; they kill and are killed.”
“አላህ ከምእመናን ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ጀነት ለእነሱ ብቻ ያላቸው በመሆን ገዛቸው፤ በአላህ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፤ ይገድላሉም፤ ይገደላሉም” አል-ተውባህ 9፡111 እንዲሁ በዚሁ ምዕራፍ ላይ ቁ.123 ላይ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ እነዚያን በአቅራቢያችሁ ያሉትን ከሓዲዎች (ኢስላም ያልሆኑትን) ተዋጉ” ተብሎ ነው የተጻፈው፡፡ “Fight the unbelievers around you, and let them find harshness
in you.” Qur’an 9:123. ሳሂህ ቡኻሪ በተባለው ሐዲስ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው መሐመድ ሲናገሩ ‹‹እኔ ድል አድራጊ የሆንኩት በሽብር ነው›› በማለት ተናግረዋል፡፡ “Allah’s Apostle said, ‘I have been made victorious with
terror.’” Sahih Bukhari: 4፡52፡220.
መሐመድ ስለራሳቸው ሲናገሩ “አንደበተ-ርቱእ የመሆን (ልብ የሚነካ ንግግር) የማድረግና በሽብር ድል የማድረግ ቁልፍ ተሰጥቶኛል” ነው ያሉት፡፡ “The Prophet said, ‘I
have been given the keys of eloquent speech and given victory with terror.’”
Sahih Bukhari: 9፡87፡127. “Allah’s Apostle said, ‘know that Paradise is under the
shade of swords.’” ነቢያቸው መሐመድ ጀነት በጎራዴ (በሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን አስረግጠው ነው የተናገሩት፡፡ Sahih Bukhari: 4፡51፡73. ይህም ማለት ያለ ጂሃድ ጀነት አይገባም ማለት ነው፡፡ Sahih Muslim: 41፡20፡4681 “the Messenger said: ‘Surely, the gates of Paradise are
under the shadows of the swords.’” ከመሐመድ ተከታዮች ውስጥ አንዱ እንደተናገረው መሐመድ ለግድያ ተልዕኮ ሰዎቻቸውን ሲልኳቸው ‹‹የምታገኙዋቸውን ሁሉ በእሳት አቃጥሏቸው›› ብለው ነው መመሪያ የሰጧቸው፡፡ Sahih Bukhari: 4፡52፡259 “Allah’s Apostle sent us on a mission as an army unit and said, ‘If you find so-and-so and so-and-so,
burn all of them with fire.’”
መሐመድ ለተከታዮቻቸው ካስተላለፉላቸው መልዕክቶች ውስጥ አንዱ “ለጂሃድ (ለመጋደል) በተጠራችሁ ጊዜ ወዲያውኑ በፍጥነት በመውጣት ለጥሪው ምላሽ መስጠት አለባችሁ” የሚል ነው፡፡ Sahih Bukhari: 4፡52፡311 “When you are called
for jihad, by the Muslim ruler for Jihad fighting, you should come out
immediately, responding to the call.” እንዲሁም የዚሁ ዓይነት ትእዛዝ በሳሂህ ቡኻሪ 4፡53፡412 ላይና በሌሎችም ሐዲሶችች ላይ በተደጋጋሚ ተጠቅሶ ይገኛል፡፡ Sahih Muslim: 20፡1፡4597 “The Prophet said at the conquest of Mecca: ‘There is no
migration now, but only Jihad, fighting for the Cause of Islam. When you are
asked to set out on a Jihad expedition, you should readily do so.’” ሐዲሱ ላይ እንደተዘገበውና ካሁን በፊትም እንዳየነው ራሳቸው መሐመድ በሌሊት የጦር ወረራ አድርገው ድል ከቀናቸው በኋላ ‹‹አላሁ አክበር ካይባር ወድማለች (ተደምስሳለች)…›› እያሉ እንደተናገሩ ተጽፏል፡፡ በመጨረሻ የካይባር ነዋሪዎቿንም መሐመድም ወንዶቹን ከገደሉ በኋላ ልጆቻቸውንና ሴቶቻቸውን በጦር ማርከው ወስደዋል፡፡ ለዝሙት ለባርነት መጠቀሚያነትም ዳርገዋቸዋለል፡፡ Sahih Bukhari: 5፡59፡512 “The Prophet offered
the Fajr Prayer [Prayer of Fear] near Khaybar when it was still dark. He said,
‘Allahu-Akbar!’ [Allah is Greatest] Khaybar is destroyed, for whenever we
approach a hostile nation to fight, then evil will be the morning for those who
have been warned.’ Then the inhabitants came out running on their roads. The
Prophet had their men killed; their children and woman were taken as captives.”
Qur’an 2:216 “Jihad (holy fighting in Allah’s Cause) is ordained for you
(Muslims), though you dislike it. But it is possible that you dislike a thing
which is good for you, and like a thing which is bad for you. But Allah knows,
and you know not.”
ከሓዲዎችን (እስልምናን የማያምኑትን) መጋደል እርሱ ለእናንተ (ለሙስሊሞች) የተጠላ ሲሆን በእናንተ ላይ ተጻፈ፤ አንዳች ነገርን እርሱ ለእናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መሆናችሁ ተረጋገጠ፤ አንዳችንም ነገር እርሱ ለእናንተ መጥፎ ሲሆን እንደምትወዱት ተረጋገጠ፤ አላህም የሚሻላችሁን ያውቃል፤ እናንተ ግን አታውቁም” አል-በቀራህ 2፡216፡፡ በእንግሊዝኛው “jihad is ordained
for you” የሚለውን ቃል አማርኛው ቁርአን “ጂሃድ በእናንተ ላይ ተጻፈ” ብሎ ነው ያስቀመጠው፡፡ ነገር ግን በትክክለኛው መንገድ መቀመጥ የነበረበት “ጂሃድ በእናንተ ላይ ታዟል ወይም ታውጇል” ተብሎ ነበር፡፡
ዐረብኛውም ቁርአን ከእንግሊዝኛው ጋር ተመሳሳይና አንድ ነው፡፡ የአማርኛው ቁርአንን አሳታሚዎች ግን ይዘቱን ቀለል ለማድረግ ብለው ቃሉን ቀየር ቢያደርጉትም አዋጁ በየትኛውም መልኩ ቢቀመጥ መልዕክቱ ያው ኢስላም ያልሆኑትን ሰዎች ግደሉ የሚል ነው፡፡ በነቢያቸው ትእዛዝ መሠረት ቤታቸው የተቀመጡ ሙስሊሞች አማኒያንና በጂሃድ ጦርነት ክርስቲያኖችን ለመግደል የወጡ ሙስሊሞች በሰማይ የሚያገኙት ክብር እኩል አይደለም፡፡
“Believers who sit home and those who go out for Jihad in
Allah’s Cause are not equal.” Sahih Muslim: 40፡20፡4676. Qur’an 4:95 “Not
equal are those believers who sit at home and receive no injurious hurt, and
those who strive hard, fighting Jihad in Allah’s Cause with their wealth and
lives. Allah has granted a rank higher to those who strive hard, fighting Jihad
with their wealth and bodies to those who sit. Allah prefers Jihadists who
strive hard and fight above those who sit home. He has distinguished his
fighters with a huge reward.”
“ከምእመናን የጉዳት ባለቤት ከሆኑት በቀር ተቀማጮቹና በአላህ መንገድ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉት አይተካከሉም፤ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉትን አላህ በተቀማጮቹ ላይ በደረጃ አበለጠ፤ ለሁሉም አላህ መልካሚቱን ተስፋ ሰጠ፡፡ ታጋዮቹንም በተቀማጮቹ ላይ አላህ በታላቅ ምንዳ አበለጠ” ይላል ቁርአኑ፡፡ ሱረቱ አል-ኒሳእ 4፡95፡፡ አሁንም ቢሆን የእንግሊዝኛውና የአማርኛው ጥቅሶች ልዩነት እንዳላቸው ልብ በሉ፡፡ “those who strive hard, fighting Jihad in Allah’s Cause with
their wealth and lives” ማለትም “በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው በአላህ መንገድ በጂሃድ የሚጋደሉና ከፍተኛ ጥረት የሚያደርጉ” ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል “በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የሚታገሉ” በምትል ቀላል አገላለጽ ነው የአማርኛው ቁርአን ያስቀመጠው፡፡ በሌላም ቦታ መሐመድ በቁርአኑ ላይ ተከታዮቻቸውን “በአላህ መንገድ እንዳትጋደሉ ምን ምክንያት አላችሁ? ምን ሆናችሁ ነው ለአላህ የማትጋደሉት?” እያሉ በመጠየቅ ለጂሃድ ሲያነሳሷቸው ነው የምናነበው፡፡ Qur’an 4:75 “What reasons have you that you should not fight in
Allah’s Cause?” “What is wrong with you that you do not fight for Allah?” እንደ ቁርአኑ አገላለጽ ከሆነ በእርግጥም አላህ በእርሱ መንገድ የሚጋደሉለትን ተዋጊዎች ይወዳል፡፡ Qur’an 61:4 “Surely
Allah loves those who fight in His Cause.” ሳሂህ ሙስሊም በተባለው ሐዲስ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው በጂሃድ ግድያ መሳተፍ የሁሉም ሙስሊሞች ግዴታ ነው፡፡ Sahih Muslim: 40፡20፡4676 “Jihad Is Compulsory” እንዲል መጽሐፋቸው፡፡ ‹‹በአላህ መንገድ በጂሃድ ጦርነት ለመጋደል በጠዋት ወይም በማታ መውጣት በጀነት ውስጥ በዓለምና በእርሷ ካለው ነገር ሁሉ የሚበልጥ ሽልማት ያስገኛል›› በማለት ነቢያቸው መሐመድ ተናግረዋል፡፡ ተዋጊውንም ጂሃዲስት የጀነትን በሮች የሚጠብቁ መላኢኮች “ግዳጅህን ተወጥተህ ጀብዱ ፈጽመሃልና ና ወደ ጀነት ግባ” እያሉ ይጠሩታል፡፡ Sahih Muslim: 30፡20፡4639 “The Messenger said: ‘Leaving for Jihad in the Way of Allah
in the morning or in the evening will merit a reward better than the world and
all that is in it.’” Sahih Bukhari: 4፡52፡94 “The Prophet said, ‘whoever spends two things in Allah’s
Cause [his life and his wealth], will be called by all the gatekeepers of
Paradise.’” በሐዲሱ ላይ እንደተዘገበው ከመሐመድ ተከታዮች ውስጥ አንዱ ሲናገር እንዲህ ነው ያለው፡- ‹‹ማንም ቢሆን ከእኛ መካከል በእምነቱ እንደ ሰማእት ሆኖ ቢገደል ወደ ጀነት ይሄዳል ይህም አይቶት የማያውቀውን የተንደላቀቀ ሕይወትን በዚያ ይኖር ዘንድ ነው› ብሎ አምላካችን እንዳለን ነቢያችን አሳውቆናል፡፡›› Sahih Bukhari: 4፡53፡386 “Our Prophet has informed us that our Lord says: ‘Whoever
amongst us is killed as a martyr shall go to Paradise to lead such a luxurious
life as he has never seen.” Sahih Bukhari: 4፡52፡44 “A man came to Allah’s Apostle and said, ‘Instruct me as to
such a deed as equals Jihad in reward.’ He replied, ‘I do not find such a
deed.’” ከመሐመድ ተከታዮች ውስጥ አንዱ ወደ ነቢያቸው መጥቶ ከጂሃድ (ከመጋደል) ጋር በሽልማት እኩል የሆነን ተግባር ወይም ጀብድ እንድፈጽም እዘዘኝ ይላቸዋል፡፡ መሐመድም ሲመልሱለት ‹‹ከጂሃድ (ከመጋደል) ጋር እኩል የሆነን ተግባር አላገኝም›› ነው ያሉት፡፡ ቀጥሎ ባለው ሐዲስ ላይም “ከሁሉም የበለጠው ተግባር ወይም ጀብድ የትኛው ነው?” ተብለው መሐመድ ለተጠየቁት ጥያቄ ተመሳሳይ መልስ ነው የሰጡት፡፡ በአላህና በመሐመድ ከማመን ቀጥሎ በጂሃድ መሳተፍ ከሁሉም ምርጡ ተግባር ነው፡፡ እንደዚህ ዓይነት በጣም ብዙ ጥቅሶች በሐዲሱ ላይ ተጠቅሰዋል፡፡ Sahih Bukhari: 1፡2፡25.
መሐመድ ተከታዮቹን ጂሃድ አውጀው ኢስላም ያልሆኑትን ሁሉ በሰይፍ እንዲሰይፉ ሲያስተምሯቸው ከዚህ ድርጊታቸው ሁለት ዓይነት ጥቅሞችን እንደሚያገኙ ያስተምሯቸው ነበር፡፡ አንደኛውና የመጀሪያው በጂሃዱ ወቅት እነርሱም ድንገት ቢሞቱ እንኳን በጀነት ውስጥ ዝሙትን ጨምሮ ሁሉም ሥጋዊ ፍላጎቶቻቸው እንደሚሟሉላቸው ይነግሯቸውና ያሳምኗቸው ነበር፡፡ ሁለተኛው ደግሞ በጂሃዱ እነርሱ ድል ሲያደርጉ በዚያውም በዘረፉት ንብረት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ ድል ያደረጓቸውን ጎሳዎችም ወንዶቹን ይሰይፉና ሴቶቻቸውን በምርኮ ወስደው ይከፋፈሏቸዋል፡፡ ሲፈልጉ ለዝሙት ተግባር ይጠቀሙባቸዋል፣ ሲፈልጉ ለባርነት ንግድ ሸጠው ይለውጧቸዋል፡፡ ይህንንም በወቅቱ ራሳቸው መሐመድም ተግባራዊ አድርገውታል፡፡ ይህንንም ግልጽ በሆነና በተብራራ ሁኔታ በመጽሐፉ ላይ ማየት ይቻላል፡፡ ነቢያቸው መሐመድም ተከታዮቻቸው በጂሃድ ተሳትፈው ዘርፈው ስለሚያመጡት ንብረትና ስለ ድርሻ አወሳሰዳቸው በቁርአኑ ላይ በግልጽ አስቀምጠውታል፡፡ “ከማንኛውም ነገር በጦር ከከሓዲዎች የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልዕክተኛው ለነቢዩ፣ ለዝምድና ባለቤቶችም፣ ለየቲሞችም፣ ለምስኪኖችም፣ ለመንገደኛም የተገባ መሆኑን ዕወቁ” ነው የሚለው ቁርአኑ፡፡ (ሱረቱ አል-አንፋል 8፡41) ይህንንም ተከታዮቻቸውና ራሳቸው መሐመድም በሕይወት በነበሩበት ወቅት ተግባራዊ አድርገውታል፡፡ ማለትም በተለያዩ ጦርነቶች ላይ በጂሃድ ጦርነት ተሳትፈው ካሸነፉ በኋላ ብዙ ንብረት ዘርፈው ሲያመጡላቸው አንድ አምስተኛውን ለራሳቸው ወስደው የተቀረውን ለተከታዮቻቸው ያከፋፍሏቸው ነበር፡፡ ስለዚህ እነ መሐመድ በጂሃዱ ጦርነታቸው ወቅት ቢያሸንፉም ቢሸነፉም በሁለቱም መንገድ አትራፊ እንደሚሆኑ ራሳቸውን ስላሳመኑት ማንም ሙስሊም ቢሆን ጂሃድን በታላቅ ድፍረትና ወኔ ለመፈጸም ዝግጁ ነው፡፡
Sahih Bukhari 4፡52፡46 “I heard Allah’s Apostle saying, ‘Allah guarantees that He
will admit the Muslim fighter into Paradise if he is killed, otherwise He will
return him to his home safely with rewards and booty.’” በዚህ የሐዲስ ጥቅስ መሠረት መሐመድ ተከታዮቻቸውን የጂሃድ ወረራ እያደረጉ ለሚፈጽሙት ግድያ ሽልማታቸው ከሁለቱ አንዱ ነው፡፡ ካሸነፉ ንብረት ዘርፈው ምድራዊ ሀብት ያካብታሉ፣ በጂሃዱ ከሞቱ ደግሞ በጀነት ውስጥ እየበሉ፣ እየጠጡ፣ ከ72 ደናግላን ጋር ዝሙት እየፈጸሙ እስከዘላለም ድረስ በታላቅ ደስታ ይኖራሉ፡፡ እናም ጂሃዲስቱ ታዲያ በጀነት እንደዚህ ዓይነቱን ታላቅ ክብር ከማግኘቱና ከመደሰቱ የተነሣ “ምነው እንደገና ወደ ምድር ተመለሼ 10 ጊዜ በጂሃድ በተሳተፍኩ” ብሎ ይመኛል፡፡ የመሐመድ ተከታዮች በጂሃድ ግድያ ተሳትፈው ገድለው ጀነት ገብተው ምግቡን፣ መጠጡን፣ ከደናግላን ጋር ዝሙት መፈጸሙን… ብቻ በአጠቃላይ ምድራዊ ፍላጎቶቻቸው በጀነት ውስጥ ሲሟሉላቸውና የተንደላቀቀ ሕይወት እየኖሩ መሆናቸውን ሲያዩ ያን ጊዜ “ምነው እንደዚህ ዓይነቱን ክብር ካገኘንስ ወደ ምድር ተመልሰን 10 ጊዜ በጂሃድ ግድያ በተሳተፍን” ብለው ይመኛሉ፡፡ ተከታዮቹ ሁለት ሐዲሶች ይህንኑ ይመሰክራሉ፡፡
Sahih Muslim: 29፡20፡4635 “The Prophet said: ‘Nobody who enters Paradise wants return
even if he were offered everything on the surface of the earth except the
martyr who will desire to return and be killed ten times for the sake of the great
honor that has been bestowed upon him.’” Sahih Bukhari: 4፡52፡72 “The Prophet said,
‘Nobody who enters Paradise likes to go back to the world even if he got
everything on the earth, except a Mujahid [Islamic fighter] who wishes to
return so that he may be martyred ten times because of the dignity he
receives.’” እንደ ነቢያቸው ትምህርት ከተከታዮቻቸው ውስጥ በጂሃድ ጦርነት ተሳትፎ አድርጎ እግሮቹ በአቧራ የተሸፈኑ ማንም ቢኖር እርሱን የሲኦል እሳት ፈጽሞ ሊነካው አይችልም፡፡ Sahih Bukhari: 4፡52፡66 “Allah’s Apostle said, ‘Anyone whose feet get covered with
dust in Allah’s Cause will not be touched by the Hell Fire.’”
አሁን የመሐመድን የግድያ አንቀጾች መዘርዘሩንና የእርሳቸውንም የሕይወት ተሞክሮ ማየቱን ለጊዜው ገታ ላድርገውና በቀጥታ ማንሳት ወደፈለኩት ሀሳብ ልግባ፡፡ በዚህ ባለንበት ዘመን በውጪው የዐረቡ ዓለም ያሉትም ሆኑ በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የዘመኑ ሙስሊም ምሁራኖቻቸው (Muslim scholars) ጂሃድ (jihad) ለሚለው ቃል ጥሩ የሆኑ የሽፋን ትርጓሜዎችን ሲሰጡ ስትሰሙ እውነት እንዳይመስላችሁ፡፡ እውነታው እስካሁን ከላይ ያየነው ነው፡፡ እነርሱ የዘመኑ ሙስሊሞች እንደሚሉት ጂሃድ በሦስት ዓይነት መንገድ ይፈጸማል ይላሉ፡፡ ሲጠቅሷቸውም ጂሃድ ማለት
1ኛ. With the heart (intentions or feelings) በልብ ይህም ማለት በማቀድ፣ በመፈለግ፣ በማሰብ ወይም ከፍተኛ ስሜት በማሳየትና በጥሩ አስተያየት ይፈጸማል ይላሉ፡፡
2ኛ. With the tongue (speeches, etc., in the Cause of Allah) ይህም በአንደበት፣ በንግግር ይፈጸማል፡፡
3ኛ. With the hand (weapons, etc.) ማለትም በጦርነት ወይም በመሳሪያ ይፈጸማል ይላሉ፡፡ ነገር ግን ከእነዚህ ከሦስቱ ውስጥ የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ትርጓሜዎች ዘመናዊያኑ ሙስሊሞች አሁን አሁን የፈጠሯቸው ሽፋኖች ናቸው፡፡ ምክንያቱም በቁርአኑና በሐዲሱ ላይ እንደተቀመጠውና ከላይ እንዳየነው “ጂሃድ” የሚለውን ቃል በወቅቱ መሐመድና ተከታዮቻቸው አሁን የዘመኑ ሙስሊሞች በሚሉት መንገድ ፈጽሞ አልተጠቀሙበትም፡፡ ቁርአኑ ውስጥም ፈጽሞ ዘመናውያኖቹ በሚሉት ዓይነት መንገድ ተጽፎ አልተቀመጠም፡፡ እናም ያለ ምንም ርህራሄ የሰውን አንገት እንደ ጎመን እየቀረደዱ ለሚጥሉበት ዘግናኝና ኢሰብአዊ ድርጊታቸው እነርሱ ምንም እንኳን “ቅዱስ ጦርነት”, “holly war” የሚል ስያሜ ቢሰጡትም ቃሉ በተግባር ሲገለጽ ግን የዘመኑ ሙስሊሞች በሚሉት መንገድ አይደለም፡፡ ደግሜ ደጋግሜ እውነቱን እናገራለሁ፡፡ “ጂሃድ” የሚለውን ቃል በወቅቱ እነ መሐመድ የተጠቀሙበት መንገድና ቃሉም በቁርአን ተጽፎ የተቀመጠበት አገባብ እነኚህ አሁን ያሉት የዘመኑ ሙስሊም መምህራኖቻቸው እንደሚሉት አይደለም፡፡ ፈጽሞ አይደለም፡፡ በየቀኑ በተለያዩ የዜና አውታሮች የምናያቸውና የምንሰማቸው እጅግ አሰቃቂና ዘግናኝ ግድያዎችና የሽብር ጥቃቶች የዚህ ትክክለኛ ማሳያዎች ናቸው፡፡ ሙስሊም ጂሃዲስቶች በዓለም ላይ በሚገኙ በሁሉም ሀገራት ላይ ያደረጓቸውንና እያደረጓቸው ያሉትን እጅግ ዘግናኝ የሆኑ ግድያዎችን ሙስሊም ጂሃዲስቶች “አላሁ አክበር!” እያሉ ሰውን እንደበግ አጋድመው ሲያርዱ፣ ሲሰቅሉና በሕይወት ያሉ ሰዎችን በእሳት ውስጥ ሲጨምሩ፣ ንጹሓን ዜጎችን በቦምብ ሲያጋዩ… ብቻ በአጠቃላይ እጅግ ዘግናኝ የሆኑ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን መመልከት ይቻላል፡፡ ነገር ግን እዚያ አድራሻዬ ላይ የሚያዩት እጅግ ዘግናኝና አስከፊ የሆኑ ድርጊቶች ስለሆኑ ሊያስመልስዎ አሊያም ራስዎን ሊያምዎት ስለሚችል አይቶ የመቻሉ ነገር በውስጥዎ ከሌለ ባያዩት ይመረጣል፡፡
መጀመሪያ ላይ የጠቀስኳቸውን እዚያን የመሐመድን የግድያ አንቀጾች ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት አንድ ነገር ሙሉ በሙሉ መደምደም ይቻላል፡፡ በየቀኑ በተለያዩ የዜና አውታሮች የምናያቸውና የምንሰማቸው አሰቃቂና ዘግናኝ ግድያዎችና የሽብር ጥቃቶች ሁሉ የመሐመድ ውጤቶች ናቸው፡፡ በዚህ እርግጠኛ ይሁኑ፡፡ ማንኛውንም ጂሃዲስት ስለሚፈጽመው የግድያ ተግባር ለምን ያን እንደሚያደርግ ብትጠይቁት “ነቢያችን አዘዋል” ነው የሚላችሁ፡፡ የአላህን ትእዛዝ እንደፈጸመ ነው በልበ ሙሉነት የሚናገረው፡፡ ሳሂህ ቡኻሪ በተባለው ሐዲስ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው ራሳቸው መሐመድም ሲናገሩ “እኔ ድል አድራጊ የሆንኩት በሽብር ነው” በማለት እውነቱን ነግረውናል፡፡ “Allah’s Apostle
said, ‘I have been made victorious with terror.’” Bukhari: 4፡52፡220፡፡ ከላይ በግልጽ እንዳየነው በቁርአኑም ላይ መሐመድ ለተከታዮቻቸው ያስተላለፉላቸው መልእክት “fight and kill
disbelievers wherever you f ind them, take them captive, torture them” ማለትም ሙስሊም ያልሆኑትን ሰዎች “ባገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፤ ማርኳቸውም፤ አሰቃዩዋቸውም፤ እነሱንም ለመጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ” (ቁርአን 2:191፣ 9:5)፤ “ከማንኛውም ነገር በጦር ከከሓዲዎች የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልዕክተኛው የተገባ መሆኑን ዕወቁ” (8፡41) በማለት ነው ተከታዮቻቸው ክርስቲያኖችን ገድለው ንብረታቸውን ከዘረፉ በኋላ ለአላህና ለእርሳቸው አንድ አምስተኛውን እንዲሰጡ ትእዛዝ የሰጧቸው፡፡ ይህንንም መሐመድ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ተግባራዊ አድርገውታል፡፡ ስለዚህ ዛሬ በየትኛውም ሀገር በዓለም ላይ እየተፈጸሙ ያሉ እጅግ አሰቃቂ ግድያዎችና የሽብር ጥቃቶች ሁሉ የመሐመድ ውጤቶች ናቸው የሚለው መደምደሚያዬ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው፡፡
በእንግሊዝኛው ‹Fight› የሚለው ቃል በቁሙ ሲተረጎም ጠብ፣ ጦርነት፣ ድብድበ፣ ውጊያ፣ ትግል፣ ማጥፋት፣ ማስወገድ፣ ግብግብ መግጠም….የሚሉ ብዙ አቻ ትርጉሞችን ሊይዝ ይችላል፡፡ በተግባር ሲገለጹ ‹fight› ከሚለው ቃል ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ሌሎች የእንግሊዝኛ ቃላቶችን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ Kill, murder, slaughter,
slay, put to death, Combat, Struggle, Strife, War, do battle, የሚባሉትን ቃላት በምሳሌነት ማንሳት እንችላለን፡፡ እነዚህ ቃላት ሲተረጎሙ መግደል፣ ነፍስ ማጥፋት፣ ማረድ፣ መሰየፍ፣ ጦርነት መግጠም…. የሚል ፍቺ ቢኖራቸውም እነዚህ ሁሉ በቁም ትርጉማቸው የተለያዩ ይሁኑ እንጂ ሁሉም ቃላት ተግባር ላይ ሲውሉ የመጨረሻ መልእክታቸው ያው ግድያ ነው፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ‹Fight› ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ‹QATL› የሚለው የዐረብኛ ቃል አቻ ትርጉሙ ሲሆን ‹QATL› የሚለው ቃል Qital, Kifah, 'Airak,
Harb, Qatl, Thabh, Jazr, Thabh, Jazr የሚባሉ ሌሎች ተቀጽላዎች አሉት፡፡ ለእነዚህም ቃላት Fight, Kill, Murder, Slaughter, Slay, Murder, Combat, Slay, Put
to death, የሚባሉት የእንግሊዝኛ ቃላት አቻ ትርጉሞቻቸው ናቸው፡፡ በጣም በሚገርምና እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ቁርዓኑና ሐዲሱ በእነዚህ የ“ግደለው ቁረጠው፣ ፍለጠው” የግድያ ቃላት የታጨቁ መሆናቸው ነው፡፡ ብታምኑም ባታምኑም እነዚህ የግድያ ቃላት በቁርዓኑና በሐዲሱ ውስጥ በአጠቃላይ ከ35,000 ጊዜ በላይ ተጠቅሰዋል፡፡ ይህንንም መረጃ “in the name of Allah” የተሰኘው መካነ ድር (website) በትክክል ቆጠራ ካደረገ በኋላ ይፋ ያደረገው መረጃ ነው፡፡ መካነ ድሩ እንዳውም በትክክለኛ ቆጠራው መሠረት እነዚህ የግድያ ቃላት በቁርዓኑና በሐዲሱ ውስጥ የተጠቀሱት ከ35,213 ጊዜ በላይ መሆኑን የዘገበው፡፡ The Arabic language, one word QATL with its derivatives like
Fight (Qital, Kifah, 'Airak, Harb, etc), Kill (Qatl, Thabh, Jazr), Murder
(Qatl), Slaughter (Thabh, Jazr), Slay (Qatl) and other derivatives like Qital,
Qatl, Qatala, Yaqtulu, Youqatilou, are repeated in the Quran and Ahadith at
least 35,213 times. All these words are usually used against all those who do
not believe in Muhammad and his Quran.
ብዙ ሙስሊሞች እስልምና የሰላም ሃይማኖት እንደሆነ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ እስካሁን እንዳየነውና ወደፊትም በደንብ እንደምናየው ግን ቁርአናቸውና ሌሎች መጽሐፍቶቻቸው ግን በጂሃድ ጥቅሶች የተሞሉ ናቸው፡፡ መሐመድም ሆኑ ተከታዮቻቸው እስልምና እምነትን በመከተል ጀነት መግባት እንደሚቻል ተስፋ ከመስጠት ይልቅ በጂሃድ መሳተፍ የጀነት መግቢያ ዋስትና እንደሆነ አድርገው ከማቅረባቸውም በላይ ዋነኛ ዓላማቸው እስልምናን በዓለም ላይ ካሉ ሌሎች ሃይማኖቶች ይልቅ የበላይ ማድረግ ነው፡፡ ይህ በራሱ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው በእውነት፡፡ ሃይማኖት ሲባልኮ የነፍስ ጉዳይ እንጂ የሃይማኖት መበላለጥ ጉዳይ አሊያም በጀነት ሥጋዊ ፍላጎትን የማሟላት ጉዳይ አይደለም፡፡ በመሐመድና አሁንም ድረስ ባሉት ተከታዮቻቸው እምነትና አስተምህሮ መሠረት ማንኛውም ሙስሊም እስልምናን በዓለም ላይ ካሉ ሌሎች ሃይማኖቶች የበላይ ለማድረግ ሲባል ለሚደረገው የጂሃድ እንቅስቃሴ ተሳታፊ መሆን ግዴታው ነው፡፡ “Jihad Is Compulsory.”ብሎ መጽሐፋቸው በግልጽ እንዳስቀመጠው፡፡
ብዙ ሙስሊሞች እስልምና የሰላም ሃይማኖት እንደሆነ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ እስካሁን እንዳየነውና ወደፊትም በደንብ እንደምናየው ግን ቁርአናቸውና ሌሎች መጽሐፍቶቻቸው ግን በጂሃድ ጥቅሶች የተሞሉ ናቸው፡፡ መሐመድም ሆኑ ተከታዮቻቸው እስልምና እምነትን በመከተል ጀነት መግባት እንደሚቻል ተስፋ ከመስጠት ይልቅ በጂሃድ መሳተፍ የጀነት መግቢያ ዋስትና እንደሆነ አድርገው ከማቅረባቸውም በላይ ዋነኛ ዓላማቸው እስልምናን በዓለም ላይ ካሉ ሌሎች ሃይማኖቶች ይልቅ የበላይ ማድረግ ነው፡፡ ይህ በራሱ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው በእውነት፡፡ ሃይማኖት ሲባልኮ የነፍስ ጉዳይ እንጂ የሃይማኖት መበላለጥ ጉዳይ አሊያም በጀነት ሥጋዊ ፍላጎትን የማሟላት ጉዳይ አይደለም፡፡ በመሐመድና አሁንም ድረስ ባሉት ተከታዮቻቸው እምነትና አስተምህሮ መሠረት ማንኛውም ሙስሊም እስልምናን በዓለም ላይ ካሉ ሌሎች ሃይማኖቶች የበላይ ለማድረግ ሲባል ለሚደረገው የጂሃድ እንቅስቃሴ ተሳታፊ መሆን ግዴታው ነው፡፡ “Jihad Is Compulsory.”ብሎ መጽሐፋቸው በግልጽ እንዳስቀመጠው፡፡
Sahih Mus lim: 40፡20፡4676. ስለዚህ እስካሁን እንዳየነው አንድ ሙስሊም በጂሃድ ሲሳተፍ ቢሞት በጀነት ሥጋዊ ፍላጎቶቹ ሁሉ ይሟሉለታል እርሱ ብቻ እስልምናን የበላይ ለማድረግ ራሱንም ሆነ ሀብቱን መስዋዕት በማድረግ በጂሃድ መጋደል አለበት፡፡ ለመሆኑ ራሳቸው ሙስሊም ምሁራኖቻቸውስ (Muslim scholars) በዚህ በጂሃድ ጉዳይ ላይ ምን ይላሉ? ዋና ዋና የሚባሉት የጥቂቶቹን አስተያየት ቀጥሎ እንመለከት፡- የዘመኑ ሙስሊም መምህራኖቻቸውስ ስለ ጂሃድ ምን ይላሉ? (What did the modern Muslim scholars say about jihad?)፡- የቀድሞው የሳውዲ ዐረቢያ የፍትህ አለቃ የበረውና መካ ውስጥ የሚገኘው የግራንድ መስጂድ ኢማም የሆነው ሼህ አብዱላህ ቢን ሙሐመድ ቢን ሁማይድ የጂሃድ ምንነት ሲያስረዳ እንዲህ ነው ያለው፡- “Among the obligatory acts of worship are offering the Salat (prayers), observing the Saum (fasts), paying the Zakat and performing the Hajj (pilgrimage to Makka). Besides these acts of worship, a Muslim is directed to abstain from evil deeds and to perform good deeds. But, as regards the reward and blessing, there is one deed which is very great in comparison to all the acts of worship and all the good deeds-and that is Jihad!” ትርጉም፡- “ከእስልምና እምነት ዋና ዋና ተግባሮች ውስጥ ሶላት መስገድ፣ መጾም፣ ዘካ መውጣት፣ ወደ መካ የሃጅ ጉዞ ማድረግ ይገኙበታል፡፡ ከእነዚህ የእምነቱ ዋና ዋና ተግባሮች በተጨማሪ አንድ ሙስሊም ከመጥፎ ድርጊቶች ታቅቦ ጥሩ ድርጊቶችን እንዲሠራ ይታዘዛል፡፡ ነገር ግን የክብር ሽልማትንና በረከት ማግኘትን በተመለከተ ከሌሎቹ የእምነቱ ዋና ዋና ተግባሮችና ከሁሉም መልካም ሥራዎች በጣም የሚበልጥ አንድ ድርጊት አለ- ያም ጂሃድ ነው” (http://islaminitsownwords.blogspot.com/…/jihad-in-quran-and…) ዶ/ር ሰይድ ረመዳን አል-ቡቲ ግብፅ ውስጥ ዳማስከስ በሚባለው ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ የሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዲፓርትምንት ኃላፊ ነው፡፡ ስለ ጂሃድ ያለውን አስተያየት ሲናገር ተከታዩን አስገራሚ አስተያየቶችን ሰጥቷል፡፡ Dr. M. Sa’id Ramadan Al-Buti፡ “The Holy war as it is known in Islam is basically an offensive war, and it is the duty of all Muslims of every age, when the needed military power is available, because our prophet Muhammad said that he is ordered by Allah to fight all people until they say ‘No God but Allah, and he is his messenger.’ The theory that our religion is a peaceful and loving religion is a wrong theory.” “እንደሚታወቀው በእስልምና ቅዱሱ ጦርነት (ሂሃድ) መሠረታዊ የሆነ የማጥቃት ጦርነት ነው፡፡ ተፈላጊው የጦር ኃይል በተገኘ ሰዓት ጂሃድ መፈጸም በማንኛውም የዕድሜ ክልል ላይ ቢገኙ የሁሉም ሙስሊሞች ግዴታ ነው፡፡ ምክንያቱም ‘ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም፣ መሐመድም መልዕክተኛው ነው’ ብለው እስከያምኑ ድረስ ሁሉንም ሕዝብ እንድንዋጋ በአላህ እንደታዘዝን ነቢያችን መሐመድ ተናግረዋልና ነው፡፡ እስልምና ሃይማኖታችን የሰላምና የፍቅር ሃይማኖት የሚለው ፅንሰ ሀሳብ የተሳሳተ ፅንሰ ሀሳብ ነው” (Dr. M. Sa’id Ramadan Al-Buti - "Jurisprudence of Muhammad’s Biography", Pg. 134, seventh Arabic edition, published by Azhar University of Egypt) “Jihad against the disbelievers is the most noble of actions, and moreover it is the most important action for the sake of mankind.” (Shaykh ul-Islam, Ibn Taymiyahh, Al Furqan, Page 44-45) “በማያምኑ (ኢስላም ባልሆኑ) ሰዎች ላይ ጂሃድን ማወጅ ከድርጊቶች ሁሉ በጣም ክቡር (ድንቅ) የሆነ ድርጊት ነው፤ ከዚህም በተጨማሪ ጂሃድ ስለ ሰው ልጆች ሲባል በጣም ጠቃሚ ድርጊት ነው” በማለት የተናገረው ኡል-ኢስላም የተባለው ሼህ ነው፡፡
ReligionofPeace.com የተሰኘው መካነ ድር የኦሳማ ቢላደንንና ሌሎችም ኢስላማዊ ጂሃዲስቶች (ተዋጊዎች) ስለ ጂሃድ የተናገሩትን ንግግር “Why terrorists do what
they do... in their own words” በሚል ርዕስ በዝርዝር የጠቀሳቸውን ጠቅለል ባለ መልኩ ቀጥሎ አቅርቤዋለሁ፡፡ "I am one of the servants of Allah. We do our duty of
fighting for the sake of the religion of Allah. It is also our duty to send a
call to all the people of the world to enjoy this great light and to embrace
Islam and experience the happiness in Islam. Our primary mission is nothing but
the furthering of this religion." (Osama bin Laden, May 1998.)
“እኔ ከአላህ አገልጋዮች ውስጥ አንዱ ነኝ፡፡ ስለ አላህ ሃይማኖት ስንል በመዋጋት ኃላፊነታችንን እንወጣለን፡፡ ይህንን ታላቅ ብርሃን (ጂሃድን) እንዲቀላቀሉና እስልምናን እንዲሰብኩ በዚህም በሚገኘው ደስታ እስልምናውን እንዲለምዱት ጥሪያችንን ለሁሉም የዓለም ሕዝቦች መልእክት መላክም የእኛ ኃላፊነት ነው፡፡ የመጀመሪያ ተልዕኮአችንም ይህንን እስልምና ሃይማኖትን ከዚህ ይበልጥ ማስፋፋት ነው እንጂ ሌላ አይደለም›› በማለት ነው ቢላደን የተናገረው፡፡ ታፍነው የተያዙ ሰዎችን አንገት በሰይፍ በመቁረጥና በአሸባሪነቱ የሚታወቀው የሱኒ ሙስሊሞች አባል የሆነው አቡ ሙሳብ አል-ዛርቃዊ የተባለው ሰው እርሱና መሰሎቹ ጂሃድ የሚፈጽሙበትን ሁኔታ ሲናገር እንዲህ ነው ያለው፡- “ዓላማን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ በሆነ በማንኛውም መንገድ ካፊር የሆኑ የማያምኑ ሰዎችን እንድንመታ፣ እንድንገድልና እንድንዋጋ አላህ እንዳዘዘን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ የአላህን ሕጎች ከፍ ለማድረግ ጂሃድን የሚፈጽሙ አገልጋዮቹ የማያምኑትን (ኢስላም ያልሆኑትን) እነርሱን ለመግደል፣ ነፍሳቸውን ከሰውነታቸው ለመለየት፣ ምድርን ከእነርሱ ከፍተኛ ጥላቻ ለማጽዳት የሚጠቅም ሁሉንም ማንኛውንም ዓይነት አስፈላጊ ነገር እንዲጠቀሙ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ ጂሃድ በሚፈጸምበት ወቅት ምንም እንኳን ሁሉቱም ወገኖች ማለትም አስበውና አቅደው በንቃት የሚዋጉና አቅደው የማይዋጉት እንደ ሴቶች፣ ሕጻናትና ሌሎችም በስነ ሕጋችን የተወሰኑትን የሚነካ ቢሆንም እንኳ የጂሃድ ዓላማው ያለማቋረጥ መቀጠል አለበት”,
“There is no doubt that Allah commanded us to strike the Kuffar
(unbelievers), kill them, and fight them by all means necessary to achieve the
goal. The servants of Allah, who perform Jihad to elevate the word (laws) of
Allah, are permitted to use any and all means necessary to strike the active unbeliever
combatants for the purpose of killing them, snatch their souls from their body,
and cleanse the earth from their abomination. The goal must be pursued even if
the means to accomplish it affect both the intended active fighters and
unintended passive ones such as women, children and any other passive category
specified by our jurisprudence.” (Abu Musab al-Zarqawi, Sunni terrorist known
for cutting captives’ throats) አሁን ሥልጣን ላይ ከመውጣታቸው በፊት የግብፆቹ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ኃላፊዎች በአንድ ወቅት ሃይማኖታዊ አስተሳሰባቸውን የገለጹበት መንገድ እንዲህ የሚል ነበር፡- “ዓላማችን አላህ ነው፣ ሕገ መንግስታችን ቁርአን ነው፣ መሪያችን ነቢያችን ነው፣ መንገዳችን ደግሞ ጂሃድ ነው” "Allah is our
objective, the Quran is our Constitution, the Prophet is our leader, and Jihad
is our way." (Credo of the Muslim Brotherhood) ሽብርተኞች በስፔን ማድሪድ ከተማ አድርሰውት በነበረው የባቡር አደጋ የተነሳ ከ200 በላይ ንጹሐን ዜጎች ለሞት እንደተዳረጉ ይታወቃል፡፡ አቡ ሀፍስ አል-ማስሪ የተባለው ሰው የተፈጸመውን ይህንን የግድያ ተግባር ከቁርአን ጥቅስ ጋር በማያያዝ አስተያየት ሰጥቶበታል፡፡ "Allah, may he
be praised, said ‘Kill them wherever you find them, and drive them out from
where they have driven you out; for internal strife [Fitna] is worse than
killing.’" (The Qur’anic verse quoted by the Abu Hafs Al-Masri Brigades in
explaining the murder of 202 Madrid train commuters) “አላህ የተመሰገነ ይሁንና እንዲህ ብሏል፡- ‘ባገኛችሁባቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፤
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ
ReplyDeletewe know earlier that Muslim is not religion, but it is vandalism.
ReplyDeletewhat a religion is it?
ReplyDeleteሳሂህ ቡኻሪ በተባለው ሐዲስ ላይ በግልጽ እንደተቀመጠው መሐመድ ሲናገሩ ‹‹እኔ ድል አድራጊ የሆንኩት በሽብር ነው›› በማለት ተናግረዋል፡፡ “Allah’s Apostle said, ‘I have been made victorious with terror.’” Sahih Bukhari: 4፡52፡220.
ReplyDeleteመሐመድ ስለራሳቸው ሲናገሩ “አንደበተ-ርቱእ የመሆን (ልብ የሚነካ
ንግግር) የማድረግና በሽብር ድል የማድረግ ቁልፍ ተሰጥቶኛል” ነው
ያሉት፡፡ “The Prophet said, ‘I have been given the keys of eloquent speech and given victory with terror.’” Sahih Bukhari: 9፡87፡127. “Allah’s Apostle said, ‘know that Paradise is under the shade of swords.’” ነቢያቸው
መሐመድ ጀነት በጎራዴ (በሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን አስረግጠው ነው
የተናገሩት፡፡ Sahih Bukhari: 4፡51፡73. ይህም ማለት ያለ ጂሃድ
ጀነት አይገባም ማለት ነው፡፡ Sahih Muslim: 41፡20፡4681 “the
Messenger said: ‘Surely, the gates of Paradise are
under the shadows of the swords.’”
egzo mharen krestos saw bmgdal sedik!! men aynte ement new abask gaberk gatay ewnetun lmze ftrotch glaslacew aman !!
ReplyDeleteits sad you follow such a religion that order to kill innocent people sad!
Deleteእግዚአቭሔር ያባርካችሁ ስለመልካም ጽሑፋችሁ፤ ሰማዕታቱ ያስቀናሉ፤ የቤተ ክርስቲያን ውበት በእነርሱ ላይ ተገልጧል፤ እኛ ግን ሞተ ሰማዕታትን እያሰብን መጸለይ አለብን። እነሱስ ወደጌታቸው ሄዱ እኛ ግን ከነዚህ ነፈሰጋዳዮች ጋር በዚህ ዓለም እንኖራለን። ደመ ሰማዕታን ባለቤቱ ይነመልስ።
ReplyDeleteስለጽሑፉ አመሰግናችሁአለሁ።
yihe betikikil ye seytam haimanot ena alama new . Egna gin ke hulu yemibeltewun ke esat yemiaweta ye selestu dekik ena yene kisud Kirkos amlak EGZIABHERn sileyazin be antach anitawekim. ejig betam yasaznal enji ayasferam ayashebirim. legnam be emnet metsinatun yisten. enesunim wede libonachew yimelsachew
ReplyDeletebetam yegeremal ende yaleh haymanot aleh.endezi cikani እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ.
ReplyDeleteእግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ. by the way do Muslim " religion" followers read and know their Quran? please read , understand and find the truth. I appreciate the author of this article.
ReplyDeleteenamesegrnalen lewedefitum endezieh tenker Yalu negetocen betasenebebun Teru new.
ReplyDeleteIt's devil work . Unbelivable killing human being why giving other people happiness and opening heaven . We need pray to fight this world bad evil .
ReplyDeleteIt's devil work . Unbelivable killing human being why giving other people happiness and opening heaven . We need pray to fight this world bad evil .
ReplyDeleteግን ይሄ ጽሁፍ እዚህ መቅረቡ "ሽብርተኛ" ሊያስብላችሁ እንደሚችል በማሰብ እፈራለሁ። ሽብርተኛው ማን እንደሆነ ቢታወቅም
ReplyDeleteእመኑኝ በዚሁ ከቀጠላችሁ በቅርቡ ብሎክ ትደረጋላችሁ። ፌስቡክ ግሩፖች ላይ የምናየው ነው
ReplyDeleteእንደዉ ሰዉ በመቅጠፍ ምን ሊያገኝ እንደሚችል አይገባኝም! እስልምና ሰላም ነዉ !! አንተ ስላልክ የጦርነት ሃይማኖት አይሆንም፡፡ እንደዉ የቅጥፈትህ አንድ ነገር ብቻ ልበል፡
ReplyDeleteጂሃድ በሶስት የሚባል ነገር አልነበረዉም ብለህ ተናግረሃል ለዚህ አንድ ሀዲስ ልንገርህ
ነብዩ(ሰአወ) እና ባልደረቦቻቸዉ ከጦርነት ሲመለሱ ነብዩ(ሰአወ) እንዲህ አሉ ‹‹ ከትንሹ ጂሃድ ወደ ትልቁ ጂሃድ ተመለሰን›› ከዚያ በልደረቦቻቸዉም እንዴት ከትንሹ ወደ ትልቁ ከዚህ የባሰ አለ ማለት ነዉ ብለዉ ጠይቁ አዎ አሉ እሱም እራስን የማንፃት ጂሃድ ከህሊና ጋር የሚደረግ ጂሃድ- ለፈጣሪ ትእዛዝ የሚደረግ ጂሃድ ብለዉ ነብዩ(ሰአወ) ተናገሩ! ይህ ያንተ ቅትፈት ነዉ ቅጥፈት
ሌላዉ የጠቃቀስካቸዉ የቁርአን አንቀፆች የሉም አይደልም- ነገር ግን ምክንያት አላቸዉ ምን ማለት ነዉ ብለህ ጠጋ ብሎ መረዳት መልካም ነዉ ጥራዝ ነጠቅ እዉቀት የትም አያደረስም፡፡
I would like to share with you the statement below which is quoted from Bernard Haykel (a Professor of Near Eastern Studies and the Director of the Institute for Transregional Study of the Contemporary Middle East, North Africa and Central Asia at Princeton University) he says Muslims can say that slavery is not legitimate now, and that crucifixion is wrong at this historical juncture. Many say precisely this. But they cannot condemn slavery or crucifixion outright without contradicting the Koran and the example of the Prophet. “The only principled ground that the Islamic State’s opponents could take is to say that certain core texts and traditional teachings of Islam are no longer valid.
ReplyDeleteYou are approaching us as an opponent of the killers like ISIS, but practically it is impossible. So I hereby kindly advise you to question your "holy" book.
ቁርአን 2፡191
ReplyDeleteይህ አንቀጽ ከ 191 በፊት 190 ላይ ለዚህ ምክንያት የሆነዉን ነገር ይናገራል እሱም ‹‹ የሚጋደሉዋችሁን ›› አዎ እስልምና ግልጽ አቋም አለዉ የሚጋደለዉን ይጋደላል ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ ሄዶ ሰዉ አይግልም!! ከዚያ ባይሆን በዚህ ሂደት ወሰን ማለፍን ከልክሏል አሁን አንድ ሰዉ 191 ብቻ ካነበበ ‹‹ ባገኛችኋቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው›› ሲል ሁሉንም ያገኛቹትን ግደሉ የሚል አንደምታ አለዉ ነገር ግን አንቀፁ ተቆርጦ ቀርቶዋል፡፡ መጀመሪያም ነገር ፈላጊዎች ሰላምን የማይፈልጉት እነዚያ ጣኦታዉያን ነበሩ እስኪ ሙሉወን አንብበዉ ለራስዎ ፍርድ ይስጠ፡-
እነዚያንም የሚጋደሉዋችሁን (ከሓዲዎች) በአላህ መንገድ ተጋደሉ፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ አላህ ወሰን አላፊዎን አይወድምና፡፡ (190)ባገኛችኋቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፡፡ ከአወጧችሁም ስፍራ አውጧቸው፡፡ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት፡፡ በተከበረው መስጊድም ዘንድ በርሱ ውስጥ እስከሚጋደሉዋችሁ ድረስ አትጋደሉዋቸው፡፡ ቢጋደሉዋችሁም ግደሉዋቸው፤ የከሓዲዎች ቅጣት እንደዚህ ነው፡፡ (191)ቢከለከሉም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ (192)
9 :5 እና 5፡33 በተመለከት ይህንን ሊንክ ተጭነዉ ይመልከቱ!
https://www.facebook.com/pages/%E1%8A%A0%E1%8B%8E-%E1%8A%A2%E1%88%B5%E1%88%8B%E1%88%9D-%E1%88%88%E1%8C%A5%E1%8B%AB%E1%89%84%E1%8B%8E%E1%89%BB%E1%89%BD%E1%88%81-%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%8B%89-Yes-islam-has-an-answer-for-your-questions/1507657759465536
በሰው ልጅ መሞት ምክንያት የምትደሰት ነፍስ የሰው ልጅ ነፍስ ናት ለማለት ይከብደኛል፡፡
ReplyDeleteየሙስሊሞቹ ነቢይ መሐመድ ጅምላ ጭፍጨፋ ያካሄዱ ነበር /Mass
ReplyDeleteMurderer/፡-
ይህንን ርዕስ ከማየታችን በፊት ቁርአኑ ራሱ ስለ መሐመድ
ኃጢአተኛነት የሚናገር መሆኑን ማየት ተገቢ ነው፡፡
የመሐመድ ኃጢአቶች፡- በሚገርም ሁኔታ ነቢያቸው መሐመድ ኃጢአተኛ
እንደነበሩ ቁርአኑ ብዙ ቦታ ላይ አውጆባቸዋል፡፡ ተከታዮቹን የቁርአን
ጥቅሶች በደንብ ተመልከቷቸው፡- “መሐመድ ሆይ! ታገስም፤ የአላህ ተስፋ
እውነት ነውና ለስሕተትህም ምሕረትን ለምን፤ ከቀትር በኋላም በማለዳም
ጌታህን በማመስገን አጥራው” ሱረቱ አል-ሙእሚን 40፡55 “ስለ
ስሕተትህም፣ ለምእመናንም ምሕረትን ለምን” ሱረቱ መሐመድ 47፡19
“አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር፣ ጸጋውንም
ባንተ ላይ ሊሞላ፣ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ ከፈተልህ” ሱረቱ አል-
ፈትሕ 48፡2 በመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ጥቅሶች ላይ በአማርኛው ቁርአን ላይ
“… ስለ ስሕተትህም ምሕረትን ለምን” ተብሎ ቢጻፍም የእንግሊዝኛው
ቁርአን ግን “ask forgiveness for your sin” በማለት ነው
የሚገልጸው፡፡ ሦስተኛው ጥቅስ ላይ ግን የአማርኛውም ቁርአን በግልጽ
“አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር…” በማለት
አስቀምጦታል፡፡ ስሕተት መስራት ማለት ኃጢአት ማለት ነው፡፡ ስለዚህ
“ስሕተትም” ተባለ “ኃጢአት” በየትኛውም መንገድ ቢገለጽ የአገላለጹ
ጉዳይ ችግር የለውም፡፡ ከዚህ ይልቅ በአገላለጹ ላይ ችግር ያለበት
“ያለፈውንና የሚመጣውን” በምትለዋ አገላለጽ ላይ ነቢያቸው መሐመድ
ገና ወደፊት ለሚሠሩት ኃጢአት ሁሉ ሳይቀር ዋስትና ያገኙ መሆኑ ላይ
ነው፡፡ መሐመድ በእስልምናው እምነት እንደሚሰጣቸው እጅግ ትልቅ ቦታ
ኃጢአት ወይም ስሕተት መሥራታቸው በራሱ እጅግ አሳፋሪ ቢሆንም
ያለፈውን ኃጢአታቸውን ይቅር መባላቸው አግባብ ነው፡፡ ግን ገና ለገና
ወደፊት ለሚሠሩት ኃጢአት እንዴት የይቅርታ ዋስትና ሊሰጣቸው ቻለ?
ለመሆኑ በሕይወት ዘመናቸው የሠሯቸውና ይቅር የተባሉበት
ኃጢአቶታቻቸው ምን ምን ናቸው? ቀድሞ ይቅርታ ያገኙባቸውና የወደፊት
ኃጢአቶቻቸውስ ምን ሊሆኑ ይችላሉ? ለማሳያ ያህል እኔ አንዷን
የመሐመድን ኃጢአት ከቁርአኑና ከሐዲሱ ላይ እጠቅሳለሁ፡፡ ይህን ጽሑፍ
ያነበባችሁ ሁሉ እስቲ እናንተም ተሳተፉና አንድ የመሐመድን ኃጢአት
ጥቀሱልኝ፡፡ ሙስሊሞችም ተሳተፉ፡፡ “… ስለ ኃጢአትም ምሕረትን ለምን”,
“ask forgiveness for your sin” ተብሎ በቁርአኑ የተነገረለትን አንድ
የመሐመድን ኃጢአት ጥቀሱልኝ፡፡ አለበለዚያ ቀርአኑን ውሸታም
ታደርጉታላችሁ፡፡
እኔ አንዷን የመሐመድን ኃጢአት ከቁርአኑና ከሐዲሱ ላይ እጠቅሳለሁ፡፡
አስፈላጊ ከሆነም በጣም ብዙ መጥቀስ እችላለሁ ግን ራሳችሁ ሙስሊሞቹ
እንድትሳተፉ ይፈልጋል፡፡
የባኑ ቁራይዛ ጅምላ ጭፍጨፋ፡- በ627 ዓ.ም ቁጥራቸው ከ800-900
የሚደርሱ ወንዶች የባኑ ቁራይዛ ጎሳ አባል የሆኑ በመዲና ከተማ ይኖሩ
የነበሩ አይሁዶች በመሐመድ ትእዛዝ በአንድ ቀን በሰይፍ ተጨፍጭፈዋል፡፡
ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው ደግሞ ለነቢያቸው ተከታዮች በጦር ምርኮነት
እንዲከፋፈሉ ሲደረጉ የተረፉትም ለባርነት ተሸጠዋል፡፡ እይታችንን ከቁርአኑ
እንጀምር፡፡ ሱረቱ አል-አሕዛብ 33፡ 26 ላይ እንዲህ ተብሎ ነው
የተጻፈው፡- “እነዚያንም ከመጽሐፉ ባለቤቶች የረዱዋቸውን ቁረይዟን
ከምሽጎቻቸው አወረዳቸው፤ በልቦቻቸውም ውስጥ መባባትን ጣለባቸው፤
ከፊሉን ትገድላላችሁ፤ ከፊሉንም ትማርካላችሁ፡፡ ምድራቸውንም፣
ቤቶቻቸውንም፣ ገንዘቦቻቸውንምገና ያልረገጣችኋትንም ምድር
አወረሳችሁ፤ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው” ይላል ቁርአኑ፡፡ በሐዲሱ
ላይ የተመዘገበውን ታሪክ ስናይ ደግሞ እነዚህን በመዲና ከተማ ይኖሩ
የነበሩ የአይሁድ ጎሳ አባላትን መሐመድ እንዴት አድርገው እንዲሰየፉ
እንዳደረጓቸው በግልጽ ተጽፏል፡፡ ተይዘው እንዲታሰሩ ካደረጉ በኋላ
የሙስሊሞቹ ነቢይ ወደ ገበያ ቦታ ሄደው በዚያ በጣም ትልቅና ረጅም
የምሽግ ጉድጓድ እንዲቆፈር አደረጉ፡፡ ከታሰሩበት በግሩፕ በግሩፕ
እየተከፈሉ መሐመድ ወዳሉበት ይወሰዱ ጀመር፡፡ ከዚያም እነዚያን
ቁጥራቸው ከ800-900 የሚደርሱ ወንዶች አይሁዶች በየተራ አንገታቸው
እየተሰየፈ ወደተቆፈረው ጥልቅ ጉድጓድ እንዲጣሉ ተደረገ፡፡ ነቢያቸው
መሐመድ ይህን ክስተት ቁጭ ብለው ሲከታተሉት ነው የዋሉት፡፡ መሐመድ
በመጨረሻ ያደረጉት ነገር ሚስቶቻቸውንና ሕጻናቱን ለተከታዮቻቸው ነው
ያከፋፈሏቸው፡፡ የራሳቸውንም 1/5ኛ ድርሻቸውን ወስደዋል፡፡ (በነገራችን
ላይ መሐመድ በጦር ከተዘረፈው ንብረት ውስጥ 1/5ኛው ድርሻ የአላህና
የመለእክተኛው ነው የሚል ሕግ በቁርአኑ ላይ እንዲካተት አድርገዋል፡፡
ሱረቱ አል-አንፋል 8፡41 ላይ “ከማንኛውም ነገር በጦር ከከሓዲዎች
የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልእክተኛው፤ ለነቢዩ
የዝምድና ባለቤቶችም፤ ለየቲሞችም፤ ለምስኪኖችም፤ ለመንገደኛም
የተገባ ነው መሆኑን ዕወቁ፤ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው” ተብሎ
ነው የተጻፈው፡፡) ስለ ግድያው ሁኔታ ቀጥሎ ያለውን ሐዲስና የታሪክ
ጸሐፊዎች የዘገቧቸውን ማስረጃዎች እንመልከት፡- “The Jews were
made to come down, and Allah’s Messenger imprisoned
them. Then the Prophet went out into the marketplace
of Medina (it is still its marketplace today), and he had
trenches dug in it. He sent for the Jewish men and had
them beheaded in those trenches. They were brought
out to him in batches. They numbered 800 to 900 boys
and men. As they were being taken in small groups to
the Prophet, they said to one another, ‘What do you think
will be done to us?’ Someone said, ‘Do you not
understand. On each occasion do you not see that the
summoner never stops? He does not discharge anyone.
And that those who are taken away do not come back.
By God, it is death!’ The affair continued until the
Messenger of Allah had finished with them all.” Al-
Tabari, Vol. 8, p. 35, See Also Ishaq:464 Narrated Abd-
Allah ibn Umar: the Prophet then killed their men and
distributed their women, children and property among the
Muslims. (Sahih Bukhari 5:59:362)
Demonic religion
ReplyDeleteabetu yechristinaane tefate atseyegn. abetu christinochen atsena (8000 new gobez). it religion of killing poeple.,no other meaning. sorry, i did not know before this days.Thanks God
ReplyDeleteይኸው ሌላም.....☞
ReplyDeleteከመዲናውያን ወገን የሆነችና ምንም ሃይማኖት ከሌላቸው ሰዎች መካከል የሆነች አስማ የምትባል ገጣሚ ሴት ነበረች። የባለቤቷም ስም ያዚድ ቢ ዛይድ ይባል ነበር። ይህቺ ሴት የመዲናን ሰዎች እንግዳውን መሐመድን በመታዘዛቸውና በመቀበላቸው እንዲሁም በህዝቡ ላይ ያሳደረውን ጫና በመቃወም ባለመዋጋታቸው በግጥሟ ኮነነቻቸው። መሐመድ ይህቺ ሴት ምን እንዳለች በሰማ ጊዜ፣ “የማራዋን ልጅ ማን ያስወግድልኛል?” ሲል ጠየቀ። በዚያው ምሽት የባሏ ወገን የሆኑ ሰዎች እና ሌሎች የነቢዩ ተከታዮች ወደዚያች ሴት ቤት በድብቅ ገቡ። ሴትየዋ አምስት ልጆች ነበሯት፣ የመጨረሻው ልጁዋ ጡቷን እንደያዘ ደረቷ ላይ ተኝቶ ነበር። ከገዳዮቹ አንዱ ቀስ ብሎ ልጇን ከጡቷ ላይ ካላቀቀ በኃላ ሰይፉን በመምዘዝ በተኛችበት ወግቶ ገደላት። በሚቀጥለው ቀን ማንም ይህንን አሰቃቂ ወንጀል እንዳይበቀል የነቢዩ ሰዎች በተቻለ መጠን እርምጃ መውሰድ ጀመሩ። የነቢዩን ድርጊት ማንም ቢሆን መቃወም አልቻለም ነበር፤ ሌላው ቀርቶ የገዛ ባሏ እንኳን የነቢዩን ድርጊት መቃወም አልቻለም። (ኢብን እሻቅ፣ የመሐመድ ህይወት ታሪክ (The Life of Muhammad)፣ በ ኤ ጉላኡም የተተረጎመ፣ ኦክስፎርድ ዩፒ፣ 1955፣ 2004፣ ገጽ 675-676)
የእኛ አምላክ ደግሞ እንዲህ ይለናል።
ReplyDeleteሉቃስ ምዕራፍ 6 ከቁጥር 27-36።
27፤ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥
28፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ።"
29፤ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው።"
30፤ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፥ ገንዘብህንም የሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው።"
31፤ ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው።"
32፤ የሚወዱአችሁንማ ብትወዱ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ የሚወዱአቸውን ይወዳሉና።"
33፤ መልካምም ለሚያደርጉላችሁ መልካም ብታደርጉ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ ያን ያደርጋሉና።
34፤ እንድትወስዱባቸው ተስፋ ለምታደርጉአቸው ብታበድሩ፥ ምን ምስጋና አላችሁ? ኃጢአተኞች ደግሞ በትክክል እንዲቀበሉ ለኃጢአተኞች ያበድራሉ።"
35፤ ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ምንም ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፥ ዋጋችሁም ታላቅ ይሆናል፥ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፥ እርሱ ለማያመሰግኑ ለክፉዎችም ቸር ነውና።"
36፤ አባታችሁ ርኅሩኅ እንደ ሆነ ርኅሩኆች ሁኑ።"
isis malet tekekelegna muslim new yegnawochu gin be hiwet menged west yetemarut rehrahe silale new ke ISIS yeteleyut
ReplyDelete