Saturday, May 24, 2014

የማኅበረ ቅዱሳን የአገልግሎት ፍቃድ በየዓመቱ እንዲታደስ ፓትርያርኩ መመሪያ ሰጡ


  •  " ገመድ የምትበላ ብትሄድ ጠፍር የምትበላ ትመጣለች "

ፋክት የግንቦት 16 2006 ዓ.ም የማለዳ ዜና

9 comments:

  1. ወዳጆቼ ቅዱስ ጳውሎስ 'ይህ ሕዝብ እንዳያስተውል ማን አዚም አደረገበት' ሲል የተናገረው ኃይለ ቃል ይህንን ጉዳይ ይገልፀው ይሆን? ዛሬ ቤተክርስቲያን መኸሯ ብዙ በሆነበት ወቅት የሚያስፈልጋት ብዙ ሠራተኛ እንጂ አሳሪ ሕግ ነው እንዴ! ያሳዝናል!

    ReplyDelete
    Replies
    1. egziabher yesetenen sera kalseranbe yserabnale lelwtw yemetu aba matyase tlwawtu betkrstyane endhyale hege yaksratal enji ayaterfatm gobz lbyalw leb ybel!!!

      Delete
    2. "ገመድ የምትበላ ብትሄድ ጠፍር የምትበላ ትመጣለች" እንዳሉት አበው...የተሻለ ጠፋ እንደ ጎበዝ?...ለነገሩ የራሳችን ችግር ይመስለኛል....ጀርባችን እንደነዚህ ያሉ "አባቶች" መሸከሙን ስለለመደውና ለምን ብለን በአንድነት ስለማንነሳ ነው!!.....ግድ የለም እግዚአብሄር መላ አለው.....ያያል...ይተኩሳል...ከተኮሰም አይስትም!!

      Delete
    3. ጲላጦስ የኢእየሱስ ክርስቶስን አምላክነት ያውቅ ነበር ነገር ግን ጥንተጠላት ዲያብሎስ አይነልቡናውን ዘግቶት ስለነበር እንዲሰቅሉት ፈረደ፡፡ በተፃፉት ትንቢታት መሰረትኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም መድኃኒትሊሆን በመስቀል ላይ መሰቀሉ አይቀሬ ነበር ይሁን እንጂ ይሁዳ ለማይቀረት የዓለም ድኀነት ምክንያት ሆነ፡፡ ስለዚህ ማህበሩ በእግዚብሔር ፈቃድ የተመሰረት እንደመሆኑ መጠን እግዚአብሔር የወደደውን የደርጋል፡፡ ከጀርባችሁ የተለያዩ አጃንዳዎችን የያዛችሁ ነገር ግን ብፁዕ አባታችንን እና ቅዱስ ሲኖዶስን በማሳሳት መርዛችሁን ለመርጨት ጥረት ባታደርጉ መልካም ነው፡፡ እግዚአብሔር ዝም ሲል እና ትዕግስቱ ሲበዛ አካሄዳችሁ የደገፈ እንዳይመስላችሁ፡፡

      Delete
  2. ቤተክርስቲናችንን ለማጥፋት ሁሉም አካላት ጳጳሱን እና ለሆዳቸው የሚኖሩ የቤተክህነት ሰራተኞችን እየተጠቀሙ የሚሰሩት ነው ይታወቃል ምክንያቱም ቤተክርስቲያንን ለማትፋት የሚሰሩ ሁሉ አሁን እንደፈለጉት ቤተክርስቲያንን ከጳጳሱ እስከ አጥቢያ ተቆጣጥረዋል እንቅፋት የሆነባቸው ማኅበረ ቅዱሳን ብቻ ስለሆነ እስን ለማፍረስ ሲያቅታቸው አሁን ደግሞ እንዳይሰራ ማሰሪያ ህግ ለማስቀመጥ ነው እንዲህ የሚለፉት….. ነገር ግን አሁንም ስልጣኑ የቅዱስ ሲኖዶሱ በመሆኑ ከቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት ደግሞ አሁንም ለቤተክርስቲያን የሚያስቡ አባቶች ስላሉን ምንም አያደርጉም……. ሆኖም በጣም አሳሪ መመሪያ የሚያወጡ ከሆነ ግን እባካችሁ ማኅበረ ቅዱሳን ለሁሉም ክርስቲያኖች አሳውቁን ይህ እናንተን ማደናቀፍ አይደለም ቤተክርስቲያንን ማፍረስ ስለሆነ ዝም አንልም …… አይዟችሁ እንፀልያለን እናንተም በርቱ ጠንክሩ …

    ReplyDelete
  3. Ke'Egziabiher gar Yemitalu yidekalu.

    ReplyDelete
  4. አይ የደንግል ልጅ እስኪ ተመልከት ይህንን ‹‹ መልሱን መስጠት የምትችለው አንተ ብቻ ነህ ›› ሁላችንም ወደ አምላካችን ሌት ተቀን እንጮሀለን የራሔልን ለቅሶ የተቀበልክ አምላክ ልብ ስጥልን

    ReplyDelete
  5. This is not going to happen! It must be the dream of the FACT magazine!

    ReplyDelete
  6. ya , it is a dream. we live with GOD , not with narrow mined. aye abtoche,

    ReplyDelete