Thursday, August 15, 2013

‹‹ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በእግዚአብሔር››


 ‹‹ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በእግዚአብሔር›› ብለን የምንታዘዘው በመላው ዓለም ላለችው በእምነትና በጥምቀት አንድ ሆነን በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ ተዋሕደን አንድ የክርስቶስ አካል በሚያደርገን ምሥጢር ለሚሳተፉት ሁሉ ነው፡፡ በዚህም መሠረት የአንዱ አካላችን ብልቶች የሆኑት የግብጽ ክርስቲያኖችና በዚያ ያለችው ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መከራ መሆኗን እናስብ ፡፡ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሶርያ ያሉ ወንድሞቻችን መከራውን እንደተቀበሉ እናውቃለን፤ አሁንም በመቀበል ላይ ናቸው፡፡ ስለእነዚህ ሁሉ በእውነት ልንጸልይ ግዴታችን መሆኑን በቀኖናው የታዘዘ ቢሆንም በጸሎተ ቅዳሴያችንም ጊዜ ቢታወጅልንም ኅሊናችን እነርሱን ሁሉ እያሰበ መጸለይ ይገባል፡፡ እንገፋለን እንጂ አንወድቅም! ክርስቲያን እንደ ሚስማር ሲመቱት የሚጠብቅ ነው-እግዚአብሔር አምላክ በሶሪያ በግብጽ በኢራቅ  እና በሌሎች የዓለም አካባቢዎች በፅንፈኞች አማካኝነት እየተሰየፉ እና እየተቃጠሉ በሰማዕትነት በክብር ላረፉ ክርስቲያን ወገኖቻችን መንግሥቱን ያውርስልን!



Inside St. George Church, Sohag





St. Tadros church in Minia

 ከእሳት የተረፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስዕለ አድህኖ



Sohag St. George church attacked by Morsi supporters (Mostafa Hussein)

The Holy Bible friends Society – Fayoum


‹‹ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በእግዚአብሔር››


1 comment:

  1. Egzeabher Amlak Fetenawun Yarqlachew Yengna Hagerim Ahun Balew Huneta Yemyasega new Ena Lehagerachnim Selamun Ylegsat Amlakachin

    ReplyDelete