Monday, October 1, 2012

ድምጻዊት አቦነሽ አድነው ዘፈን አቁማ ዘማሪት መሆን እንደምትፈልግ አስታወቀች



(አንድ አድርገን መስከረም 21 2004 ዓ.ም)፤-"ባላገሩ" በተሰኘው አልበሟ በህዝብ የምትታወቀው ድምጻዊት አቦነሽ አድነው ሙዚቃ ማቆሟን እና ዘማሪት መሆን እንደምትፈልግ አስታወቀች:: ድምጻዊቷካሁን በኋላ  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስርዓት መሰረት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ብላለች:: ይህን  ዉሳኔ ለመወሰን 5 ኣመታት ያህል ፈጅቶብኛል”  ያለችው ድምጻዊቷ "ማታ ማታ ስዘፍን ቃሉን እራብ ነበር ጠዋት ቤተክርስትያን ለቅዳሴ ባልደርስም ቃሉን ሰመቼ ስመለስ ልቤን ያጸናልኝ ነበር " ካለች በኋላ "በአዲሱ አመት አሮጌዉ ማንነቴን ቀይሮ በቤቱ እንድገኝ እና ቆሜ እንድዘመር እግዚአብሔር ስለረዳኝ አመሰግለዋለው "በማለት
 
"አበረታኝ ክንድህ ጌታዬ
አበረታኝ ፍቅርህ አምላኬ
በስምህ ድኛለው
ፀጋህ
በማደሪያህ ሆኘ ስጠራህ "
የሚለዉን  መዝሙር ዘምራለች::
የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና” የጴጥሮስ መልእክት 4፤3 በማለት የስጋ ምኞታችንን የፈጸምንባቸው ጊዜያት እንዲበቁ እና በአዲስ ዓመት አዲስ ሰው እንድንሆን ይመክረናል፡፡ የቀድሞ ድምጻዊት አቦነሽ ይህንን ነው ያደረገችው ፤  ብዙዎች ንስሐ ሳገቡ ወደ አምላክ ሳይመለሱ በዓለም ሲዘፍኑ ኖረው ወደ መቃብር የወረዱ በርካቶች ናቸው ፤ ይህ አይነት ውሳኔ መስማት ደስ የሚያሰኝ  ቢሆንም ዘማሪ ለመሆን ከመፈለግ ውጪ  በርካታ ነገሮች መቅደም እንዳለባቸው ሳንጠቁም አናልፍም ፤ ቤተክርስቲያን ለልጆቿ የምታስተምረውን መንፈሳዊ ትምህርት በተጨማሪ የቅዱስ ያሬድን ዜማ መማርና በአግባቡ ማወቅ መቅደም የሚገባው ጉዳይ ነው ፤ ስለዚህ ከዝማሬ በፊት የቤተክርስቲያን ትምህርት ይቅደም እንላለን፡፡

10 comments:

  1. << እግዚአብሔር ይመስገን:: አቦነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ:: ከሁሉ በፊት ንስሃ ቀጥሎ እግዚአብሔርን ለማገልገል የሚያስችል ትምህርት ከዚያም ቅዱስ ቁርባን ተቀብልሽ ማገልገልና ለሌሎች አርአያ መሆን በዚህም በሥጋ ገበያ ያሉትን መጥራት ትችያለሽ ::ወደ ሥጋ ገበያ የሚያመሩትንም አቅጣጫቸውን ወደ መንፈሳዊ ሕይወት እንዲቀይሩ አስተዋፅዖ ማድረግ ትችያለሽ:: እግዚአብሔር ባንድም ወይም በሌላ ይናገራል:: እግዚአብሔር ባንቺ አድሮ ይሰራ ዘንድ ምርጥ እቃ ሆነሽ ትገኚ ዘንድ በነገር ሁሉ በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ::>>
    Wubeshet Wondimu 1 minute ago
    ሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ማለትም እየዘመረ ሊዘፍን እየዘፈነም ሊዘምር አይችልም ዘማሪም ዘፋኝም ሆነው ለተሰማሩትና ላሰማሩትም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    ReplyDelete
  2. May God help you. wanaw kemuzikegna memelesu sayihon Egziabhrin Bekininet mageligelu layi new.

    ReplyDelete
  3. It is so nice of YOU and may the Almighty GOD bless you.
    I am deeply glad to hear this. Now you are on the right place and from now on, you have given the tool of the Holy Spirit. And please keep going with this. on the other hand, I am sure. Many temptations will come to you. You have to be strong in His name. Once again, may the Lord who shed His precious blood for you and me protect you from the visible invisible enemy.

    ReplyDelete
  4. It is so nice of You and may the Almighty GOD bless you.
    I am deeply glad to hear this. Now you are on the right place and from now on, you have given the tool of the Holy Spirit. And please keep going with this. On the other hand, I am sure. Many temptations will come to you. You have to be strong in His name. Once again, may the Lord who shed His precious blood for you and me protect you from the visible and invisible enemy.

    ReplyDelete
  5. Sile Andit gileseb hiwot lemin metsaf asfelege?

    ReplyDelete
  6. Woooooow excellent news

    God bless u Andadrgen

    It is so nice of YOU and may the Almighty GOD bless you.
    I am deeply glad to hear this. Now you are on the right place and from now on, you have given the tool of the Holy Spirit. And please keep going with this. on the other hand, I am sure. Many temptations will come to you. You have to be strong in His name. Once again, may the Lord who shed His precious blood for you and me protect you from the visible invisible enemy.

    May God bless sis

    ReplyDelete
  7. Above Anaymous
    Are u a true Christian ??? how could u said Sile Andit gileseb......so sorry for that pls read read read that show how u are narrow minded sorry for saying that.

    ReplyDelete
  8. እግዚአብሔር ይመስገን:: አቦነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም ማለትም እየዘመረ ሊዘፍን እየዘፈነም ሊዘምር አይችልም ዘማሪም ዘፋኝም ሆነው ለተሰማሩትና ላሰማሩትም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    ReplyDelete
  9. I feel sorry for you guys this days, you also censer the notes we are sending you? it's betrayal to the loyal readers. You should have posted and leave it as it's because it's an opinion unless someone has a problem with that. We said there are people like Tesfaye Mekoya and Mekura Gugessa who are using our cover as Tewahedo and they are working for our enemy Protestant church. In there teaching if you see, they seem to forget to mention our saint Mary and saint Gebrial Michael and George all, why?? were they paid not to say anything so that we all forget about the holy saints. WE WILL NOT FORGET until we die.
    God bless our Tewahdo church

    ReplyDelete
  10. I always spent my half an hour to read this blog's articles every day along with a mug of coffee.
    Stop by my web-site ; GFI Norte

    ReplyDelete