Monday, April 20, 2015

ሰማዕታትን በጸሎት ማሰብን ይመለከታል

  • ‹‹ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን ፤ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን፡፡ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን›› ሮሜ 8 ፤ 36-37
  • "ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።"  (ማቴ 10:28)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ወመ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን የፍቁረ እግዚእ ሰንበት ትምህርት ቤት በሊቢያ ላለፉት 28 ሰማዕታት ወገኖቻችን ልዩ የሆነ መርሀ ግብር ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተዘጋጅቷል፡፡

ቀን ፡- ከዕረቡ ሚያዚያ 14 እስከ አርብ ሚያዚያ 16 2007 ዓ.ም

ሰዓት ፡ ሰርክ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

ነገ ሚያዚያ 13 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን በሊቢያ 28 ክርሰቲያኖች የተቀበሉትን ሠማእትነት ነጭ በመልበስ ጧፍ በማብራት በጸሎት እናስባችዋለን ሁላችን በቦታው በመገኘት በጸሎት እናስባቸው ላልሰሙት ሁሉ አሰሙልን መልእክቱን ለሌሎች አጋሩ
ከሰማዕታት በረከት ያሳትፈን
 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል


1 comment:

  1. deg negare new beziawem labatochatchen wd aymerachaw endemalesew ensalylachw ahunem bmeglechachw lay bhegawe menged now agerw ser kale salem kale manew ymesedded betam beza mangawen letabek egezabher mareqwes wenber yskematachew eng lalawe mengest lygaleglew aydelem ezgow meharen Christos abesk geberk egzewo ysmetaten betaseb egezabher ytnalem !!amen

    ReplyDelete