Who drove through the hollow road in Altstetten on Saturday afternoon , probably stuck in a traffic jam . Thousands of people were running , according to a reader - reporter on the street. VBZ - employees had the traffic rules so that an even greater chaos failed to materialize . " Hundreds of strollers were parked outside the complex 457 " , so the reader reporter .
Responsible for the onslaught was the Ethiopian priest Memehir Girma Wondimu . "He can mentally and physically heal the sick ," says Mistre Haile Selassie , OK Member of the healer events in the complex. He had expected around 1,000 visitors : "There were but five or six times . " People had traveled from all over Europe and even the United States. " Most of them came originally from Ethiopia and Eritrea . "
" Security was no longer guaranteed »
According to Marco Cortesi , media director of the Zurich city police , the organizers had announced 300 and 700 visitors : " Ultimately, however, it was around 2500 in the complex - also waiting for 2000 to 3000 more of it. " Since security was no longer guaranteed , the police have against must intervene 14 clock . " The evacuation went smoothly - the priest was very cooperative ," says Cortesi .
Haile Selassie Organizer does understand . Sadly, he is still that , as planned, the priest could not stay until Sunday : . " Many visitors are vain arrived " After all : Wondimu have healed a paralytic in Zurich , among other things , says Haile Selassie .
I agree with Anbessaw Fassil. I am member and supporter of MK. I don't know whose this site belong to and thought it was good site. From now on, I have to watch what is posting on this website. If you disagree with what Memihir Girma doing, I have to put question mark on you. It's not only what you falsely translate the news, but also diverting the word of GOD wrongly for you own purpose. This make me find out who you are doing all these in the name of Ethiopian Orthodox Church.
Kebatari hula, egnih memhir min atefu? Arfachu sirachehun atserum? Bemayagebah gebteh tizebarikaleh adame hulu. Wend kehonk beye sirchaw yetewetefu ye kiristina tenk yehonu tehadisowochen adineh atlekmem. Hasawi memhir hula.
ReplyDelete"ወደፊት ያለ ቅርብ ነው"
Deleteየዚህ ድሕረ ገጽ ባለቤት
ReplyDeleteውሸት ማሰራጨት ካላቆምክ
ሳይቱ ይዘጋል ቶሎ ውሸትሕን አስተካክል
Who drove through the hollow road in Altstetten on Saturday afternoon , probably stuck in a traffic jam . Thousands of people were running , according to a reader - reporter on the street. VBZ - employees had the traffic rules so that an even greater chaos failed to materialize . " Hundreds of strollers were parked outside the complex 457 " , so the reader reporter .
Responsible for the onslaught was the Ethiopian priest Memehir Girma Wondimu . "He can mentally and physically heal the sick ," says Mistre Haile Selassie , OK Member of the healer events in the complex. He had expected around 1,000 visitors : "There were but five or six times . " People had traveled from all over Europe and even the United States. " Most of them came originally from Ethiopia and Eritrea . "
" Security was no longer guaranteed »
According to Marco Cortesi , media director of the Zurich city police , the organizers had announced 300 and 700 visitors : " Ultimately, however, it was around 2500 in the complex - also waiting for 2000 to 3000 more of it. " Since security was no longer guaranteed , the police have against must intervene 14 clock . " The evacuation went smoothly - the priest was very cooperative ," says Cortesi .
Haile Selassie Organizer does understand . Sadly, he is still that , as planned, the priest could not stay until Sunday : . " Many visitors are vain arrived " After all : Wondimu have healed a paralytic in Zurich , among other things , says Haile Selassie .
"ወደፊት ያለ ቅርብ ነው"
Deleteቱልቱላ ለምን ታበዛላችሁ ሁል ግዜ በ መምህር ግርማ ላይ ውድቀትን ትመኛላችሁ ?ቤተክህነቱ እኮ የ ውሸትና የካድሬ መሰብሰቢያ እኮ ነው::
ReplyDeleteአንድም አንተ የምትላቸው ሰዎች በ አምላክ ስም ማዳን አልቻሉም ይልቁንም የ አምላክን ስም እየጠሩ የሀገሪቱንና የቤተክርስቲያን ውድቀት አፋጠኑ ::አምላክ ለሚያደርገው ነገር አንተ ተቃጥለህ ሞትክ ::
እግዚአብሔር ይባርክህ
Deleteከሁሉም በላይ ብሰላሲ ስም በእመቤቴ ስም በመላእክታን በፃድቃን በሰማእታት ስም አጋንትን አባረው የሚአሶጡ እስላሙን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ የሚያደርጉ ጴንጤውን የሚምልሱትን አባታችንን ስም ለማጥፋት ስትቸኩሉ አምላክን አትፈሩም? እናንተ እነማን ናችሁ? መናፍቃን ዎይስ የዘመኑ ተሃድሶ ነን ባዮች? ይህን የጦማር ቦታችሁን ሁልግዚ ተከታታይ ነበርኩ ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ግን እናንተ ማንነታችሁ ያልተለይ በስመ ኦርቶዶክስ የምትነግዱ አስመሳይ አጭበርባሪዎች ናችሁ እና ሁለተኛ አልጎበኛችሁም። አጭበርባሪ ውሸታሞች።
ReplyDeleteI agree with Anbessaw Fassil. I am member and supporter of MK. I don't know whose this site belong to and thought it was good site. From now on, I have to watch what is posting on this website. If you disagree with what Memihir Girma doing, I have to put question mark on you. It's not only what you falsely translate the news, but also diverting the word of GOD wrongly for you own purpose. This make me find out who you are doing all these in the name of Ethiopian Orthodox Church.
DeleteBetam Yigermal. Arebakachu Letiwulid lemin Atasbum. Yenante sira Hulunum sewu mekawem. Naw inde??
ReplyDeleteEgziabher ahunme ye swiss hezbe yetbke . Ensu le genzbe belu new yamtuachu hodamuch .
ReplyDeleteEgziabher ahunme ye swiss hezbe yetbke . Ensu le genzbe belu new yamtuachu hodamuch .
ReplyDeleteante menafkan ye swiss hezbe tilalek hizbe yemidnbachew ye amlak tsega yetegeletebachew nachew eg/r edmena tena yestachew. enante menafkan metfiyachu gize tekarbol
DeleteBetam tgermalach lemn sew dane new edmena tena ystln abatachin amen
ReplyDeleteAemenzra twld mlktn yshal sdb yedabilos new crstiyan aeysadebm betekrstiyanachnn aemlake Kdusan ytebkln bewewoch aelet lay kemekom beaemlakachn aelet lay lezelalem mekon yshalal Enastewl
ReplyDeleteእኒህ መምህር መፃፍቅዱስን እየጠቀሱ በምሳሌ እና በሚገባን መልኩ ስላስተማሩን፣የሰይጣንን መሰሪነት ስላስረዱን፣ በጌታ ስም አጋንንትን እያስወጡ በእርኩስ መንፈስ የተሰቃዩትን ስለፈወሱ ምን አጠፉ? የ በረከትስ ስራ እያሰሩ በተሰበሰበውን ብር ደግሞ ለግል ጥቅማቸው ሳይሆን ነባር ቤተክርስስቲያኖችን እና ገዳሞችን ማሳደሻ እንዲሁም አዲሶች ቤተክርስቲያኖች መገዛት (መገንባት) እንዲችሉ ትልቅ አስተዋፆ ስላደረጉ አሁን የምን ቃሎችን እያጣመሙ ስም ማጥፋት አስፈለገ? ????? አንድ አድርገን ዛሪ ልቤን ነው የሰበረው።ከእንግዲህ በጥርጣሬ እ ንድመለከተው አድርጎኛል።በጣም ያሳዝናል ።
ReplyDeleteበጤናቹ ነው እናንተ እነማናቹ ቤተክርስትያን የሰጠቻቸውን ማእረግ ሽራቹ ''አቶ '' የምትሉ ይገርማል ውሸታም አጭበርባሪ ሁላ አንባቢ ደንበኛ ስታጡ የሰው ስም በማጥፋት አንባቢ ልታሰባስቡ ነው በዚህ ምቀኝነት ግብራቹ አንባቢ አታገኙም እወቁት ። ቅናት የትም አያደርሳቹ አስተውሉ
ReplyDeleteKALE HIWOT YASEMALEN AMENZERANA TEMAMA TEWLED MELKITEN YESHAL ......misekin hizbachin lay be setan sem masabed yekum !!!
ReplyDeleteato Germa nw kkkkkkkkkkkkkk yederg wetader chekagn
ReplyDeleteKeristyanuoch enasetule tekemegnch betensu kuter ankebater . Sewyew ethiopia west yetenkabchu debetra nachu ahun be sedte yalune degmo yemtuna yebelute yabalute . Ye swizerland betekirstyan amenbachu sayehun genzibe selfelgen new . Ewentun engerchu . Ahunem swech atetaleluuu .
ReplyDeleteለምን ግን እነደዚህ ተከፋፈልን፡፡ ለምንስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብለን ለትውልዱ የሚጠቅመውን አላሰብን፡፡ ይህ በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስለቅስ ነው፡፡ መምህር ግርማን የማውቃቸው ለረጅም ጊዜ ነው፡፡ በግል ባላውቃቸውም ቤተክርስቲያን ሲያስተምሩ እንዲሁም ራዲዮ አቢሲኒያ ላይ ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ፡፡ እኔ ደካማ እና ከማንም በታች ብሆንም በትምህርታቸው ስለተጠቀምኩ ዝም ብል አምላኬን የማስዝን ስለመሰለኝ እርሱ በፈቀደልኝ መጠን ምስክርነቴን እንደሚከተለው እገልፃለሁ፡፡ እባካችሁ በማስም ልይ በእናንተም ላይ እየፈረድኩ እንዳልሆነ ተረዱልኝ፡፡
ReplyDeleteበጣም የሚገርመው ትምርታቸው በጣም ግሩም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ትምህርታቸው ትውንዱን ወደ ትክክለኛው የተዋህዶ መንገድ የሚመልስ ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለምሳሌ ከትምህርቱ በፊት ከቤተክርስቲያን አባቶች ስለስግደት ጥቅም ተምሬያለሁ በተለይ ገዳማት ካሉ አባቶች፡፡ ግን የአምልኮ ስግደትን ግን የተማርኩት ከመምምህር ግርማ ነው፡፡ የአምልኮ ስግደት ማለት ሀ. ለአብ እሰግዳለሁ፣ ለወልድ እሰግዳለሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ለ. ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ሐ. ምስጋና ለአብ፣ ምስጋና ለወልድ፣ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ መ. ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሀያል ፣ ቅዱስ ህያዉ ፣ ስብአት ለአብ፣ ስብአት ለወልድ፣ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ እየተባለ ሁል ጊዜ የሚሰገድ ነው፡፡ ቢያንስ በቀን 41 ጊዜ
መምህር ግርማ የአምልኮ ስግደትን እንደአንድ በየእለቱ መተግበር ያለበት የፀሎት ክፍል አድርገው ስላስማሩን አብዛኞቻችን ተጠቅመናል፡፡ እኔ በበኩሌ ነየእለቱ ለእግዚአብሔር ለአምልኮ መንበርከክን ተማሬያለሁ፡፡ መምህል ለፀጋ እንዲሁም ለንሰሀ ስግደትም ልዩ ቦታ በመስጠት አስተምረውናል፡፡ ይህም ከበአላት ቀናት ውጪ ሁሌ መሰገድ እንዳለበት አፅእኖት ሰጥተው ስለሚያስተምሩ በእጅጉ ተጠቅሜያለሁ፡፡
ሌላው ሁሌም የሚያተምሩት ብለስጋወ ደሙ ነው ፡፡በንሰሀ ውስጥ ሆነን በየትኛውም የእድሜ ክልል ብንሆን ስጋወ ደሙን መውሰድ እንዳለብል ሁሌም ያስተማራሉ፡፡ እንዲሁም አንዳንዶች መስማት ስለማይፈልጉት መቁተሪያ በሚመስጥ መልኩ አስተምረዋል፡፡ መቂጠሪያኮ ሌላ ምንም ነገር የለውም የእግዚአብሔር ህቡዕ ስም እየተጠራ ማትም ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ቅዱስ ፀባኦት( የሰራዊት አምላክ)፣ ቅዱስ ክርስቶስ(የተቀባ ንጉስ)፣ቅዱስ አማኑኤል (እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው)፣ቅዱስ እየሱስ ( መድሀኒት የሆነ)፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ ( ሁሉን ቻይ አማልክ)፣ቅዱስ አዶናይ( ጌታ አምላክ ) እንዲሁም ቅዱስ ያህዌ ( ያለና የነበረ መጀመሪያው ና መጨረሻው አልፋና ኦሜጋ) እየተባለ ሰይጣን የሚቀጠቀጥበት ነው፡፡ እሳቸው የግድ ከኔ ግዙ አይሉም ማናችንም ግን ይህን የፀሎት መሳሪያ መጠቀም እንደሚችል ያስተምራሉ፡፡ ይህ ምን ጥፋት አልው፡፡ ሰይጣንን ወጣቱ በስጋወ ደሙ፣ በመቁጠሪያ፣ በፀሎት እና በስግደት ቢቃወመው ምን ጥፋት አለው፡፡ እባካችሁ እንንቃ የቀድሞ አባቶችን መንገድ በመከተል ለ ቅድስት መንግስቱ እንጋደል፡፡ ይህን አባት በከንቱ በመወንጀል እና በማማት እንዲሆም እንቅፋት እየሆንባቸው የሰራዊት ጌታ መዳህኒአለምን አናሳዝን፡፡ እርሱ ለትውልዱ መልካም ነገርን እያደረጉ ባሉ አባቶችን ስንነካበት በእጁጉ ያዝንብናል፡፡
ስለእግዚአብሄር ትምህርታቸውን በመከታተል እራሳችሁን እና የሚመጥውን ትውልድ እርዱ፡፡ ለስመአጠራሩ ክብር ይግባውና ቸሩ መድሀኒአል አንድ ያድርገን አንድ ቋንቋ የምንናገርበትን ጊዜ ያምጣ፡፡
Wenidime enam endante new yetemarkut yeteredahut leabatachin regim edime yistilin.
Deleteቆይ እኔ ምለው የሰውን ከምናወራ እኛማነን እና ነው ምንድነን ማስተዋል ያድለን ሁላችንንም
ReplyDeletemidire menafik minim bitaweru bitaswerum ansemachum
ReplyDeleteLE ABATACHIN EREGIM IDME
"ወደፊት ያለ ቅርብ ነው" ይሉ ነበር አሉ እቴጌ ጣይቱ.....ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ጊዜው ሲደርስ ይገልጠዋል።
ReplyDeleteegziabher melkamune hulu yadriglin. qegna sewoch yeminfergew belay yeminayewun new neger gin hulun awakiw esu egziabher new ena temamawun yastekaklilin amen.
ReplyDelete"አንድ አድርገን" የማለው ስማችሁ የማስመሰያ እንጅ የእናንተ አላማ ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል ከሚደክሙት ወገኖች ስለመሆናችሁ ድርጊታችሁ ምስክር ነው፡፡ ለመሆኑ መምህር ግርማ በክርስቶስ ስም፤ በስላሴዎች ስም፤ በድንግል ማሪያም ስም፣ በመላህክት፣ ቅዱሳንና ሰማዕት ስም አጋንንስ ማስወጣታቸው የጐን ውጋት የሆነባችሁ ለምን እንደሆነ ከናንተ መልስ አንሻም፡፡ የራሱ የዲያብሎስ ጋሻ ዣግሪዎች ስለመሆናችሁ ከገጻችሁ መረዳቱ ቀላል ነው፡፡ ብዙዎቻችን እኮ መምህር ግርማ ከሉበት ሳንሄድ ትምህርታቸውን በመከታተል፣ በመጾም፣ በመጸለይና በመስገድ ሰይጣንን ድል ነስተነዋል፡፡ ይኸም ያስወቅሳቸው ይሆን፡፡ ለነገረማ ክርስቶስስ የተሰቀለው ድውይ ፈወስህ፣ አጋንንተ አስወጣህ ተብሎ አይደል፡፡ በእዉነቱ ግን እናንት የሚታይ ምንም በጐ ስራ የሌላችሁ ነቀፋና ክፋትን ብቻ ገንዘባች ያደረጋች የዲያቢሎስ ወኪሎችና የቤተክርስቲያን ጠላቶች ስለመሆናችሁ ስራችሁ ምስክር ነው፡፡ እግዚያብሔር በመረጠው ላይ ያድራል፡፡ መምህር ግርማ በትክክል በእግዚያብሔር የተመረጡ ብዙ ድውያንን በስሙ የፈወሱ ሰለመሆናቸው ራሱ ወንድማችሁ ዲያብሎስም ሳይቀር እየመሰከረ ነው፡፡ ክፋትንና ተኮልን ገንዛባችሁ ያደረጋችሁ እናንት መሰርያውያን የቤተክርስቲያን የውስጥ ጠላቶች ፤ እግዚያብሔር የክፋታችሁን ዋጋ ይክፈለችሁ፡፡
ReplyDeleteI was there to visit him one day in St. Estifanos church and it is just like a 'drama'. I laugh at what he has been doing even that day.
ReplyDeleteአረ ባካችሁ ንቁ መምህር ግርማ ተብዬው እየተጫወተባችሁ ነው፡፡
ReplyDeleteEnde cherneth Abetu maren ...Abetu maren...ende mhrethm yqrtan sten , yqrtan sten...
ReplyDelete