አንድ አድርገን
ጥር 10 2008 ዓ.ም
የእምነት አባቶቻችን
የጌታ ደቀመዛሙርት ህይወታቸው እንዴት አለፈ?
1.ማርቆስ:- እስኪሞት
ድረስ በአሌክሳንድርያ ግብፅ ጎዳናዎች በፈረስ ታስሮ እየተጎተተ ህይወቱ አልፋለች
2.ሉቃስ:- በግሪክ ሰቅለውት ህይወቱ አልፋለች
3.ማቲዎስ:-በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል::
4.ዮሐንስ:-
5.ጴጥሮስ:-ተዘቅዝቆ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቷል::
6.ቶማስ:- በህንድ በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል::
7.ጳውሎስ:-በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ህይወቱ አልፏል::
8.ስምዖን:-ግማሽ ለግማሽ ተቆርጦ ነው ተቆርጦ::
9.ማቲያስ:-በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ::
10.ይሁዳ:- በጦር ተወግቶ::
11.እንድርያስ:-በስቅላት ህይወቱ አልፏል::
12.ያዕቆብ:-በእየሩሳሎም አደባባይ አንገቱ ተቆርጦ የሞተ::
13.በርተለሚዎስ:-በግርፋት ህይወቱ አልፏል::
2.ሉቃስ:- በግሪክ ሰቅለውት ህይወቱ አልፋለች
3.ማቲዎስ:-በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል::
4.ዮሐንስ:-
5.ጴጥሮስ:-ተዘቅዝቆ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቷል::
6.ቶማስ:- በህንድ በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል::
7.ጳውሎስ:-በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ህይወቱ አልፏል::
8.ስምዖን:-ግማሽ ለግማሽ ተቆርጦ ነው ተቆርጦ::
9.ማቲያስ:-በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ::
10.ይሁዳ:- በጦር ተወግቶ::
11.እንድርያስ:-በስቅላት ህይወቱ አልፏል::
12.ያዕቆብ:-በእየሩሳሎም አደባባይ አንገቱ ተቆርጦ የሞተ::
13.በርተለሚዎስ:-በግርፋት ህይወቱ አልፏል::
ሁሉም መልካሙን
ገድል ተጋደሉ ክርስቶስን ካዱ ሲባል አይሆንም ብለው አንገታቸውን ለካራ ሰውነታቸውን በዘይት ለመቀቀል ለግርፋት ለስቅላት አሳልፈው ሰጡ
ነበር፣ ምን ይደረግ አይደለም አንገታችንን የምታልፈውን ጊዜያችንን እንኳን መስጠት አቅቶናል፡፡ ሆዳችን ወደ ጭንቅላታችን ተቀይሮ እንዴት ይስራ ብለህ ነው!!!!!!!
ReplyDelete