Monday, August 8, 2011

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሠሉስ


በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑ ሁሉ ውዳሴዋን እና ቅዳሴዋን በመማርና በማስተማር በመፀለይም ጭምር እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውን ንባቡን ከነትርጓሜው በዚህ መልክ አቅርበንላችዋል

ይህን የእመቤታችንን ውዳሴ ማርያም በዚህ በፍልሰታ በፆም ወራት ቤተክርስትያን ተገኝተው ለመስማትም ሆነ ለማንበብም ለማይችሉ በተለያየ ሀገራት ለሚገኙ  ወገኖች በቀላሉ እንዲያነቡ ተደርጎ የተዘጋጀ











No comments:

Post a Comment