Wednesday, August 17, 2011

የዳንኤል ይቅርታ



ከዚህ በፊት የወጣው አይነበብም የሚል አስተያየት ስለተሰጠን አሁን ሊነበብ በሚችል መልኩ ፖስት አድርገነዋል
ቀጣዩን....... Click Read More 



የአንድ ሰው አስተያየት
የኔታ ወንበር ዘርግተው ንባብ ከትርጓሜ እያስተማሩ ሳለ አንዲት እናት በጉባኤ መሃል መቀነቷን ፈትታ ለተማሪዎች የሳንቲም ድቃቂ ታድላለች፡፡ በአድራጎትዋ የተበሳጩ ተመልካቾች ምስኪኗን እናት ጉባኤ ስለማቋረጧ ይከሷት እና ይወቅሷት ጀመር፡፡ የኔታ ግን እንዲህ አሉ ‹‹ ይህችን እናት ተዉአት፡፡ እኛ ሁላችን ንባቡን ስናሄድ እርስዋ በትርጓሜ ቀድማናለች!››

ዳኒ ሁለት ጊዜ አሸነፍከን፡፡ አንዴ በዝግ ጉባኤ፣ ሁለተኛም በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀህ፡፡ ንባቡን ብዙዎቻችን አሂደነው ነበር፡፡ በትርጓሜው ቀደምከን እንጂ፡፡ የመምህር ተግባር ይኽም አይደል??? በክስተቱ ውስጥ ያለፍን በሙሉ የየድርሻችንን እናነሳለን፡፡ እኛም ከልብ ይቅርታ እንጠይቅሃለን፡፡ ሃሳብህ ምንም ይሁን ምን እኛም ልናደምጥህ ይገባን ነበር፡፡ ይ ቅ ር ታ !
‹‹እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ››

2 comments:

  1. ykrta kehulu ybltal ykr blenal

    ReplyDelete
  2. Deyakon Daneal egzeabher yebarkh kerstena lezeh new yemetkmw yekrta legzeabher newna hulachenenm yeker yebln

    ReplyDelete