Monday, November 5, 2012

ስምንት ጊዜ ባንዲራዋን የቀየረች ሀገር “ኢትዮጵያ”

(አንድ አድርገን ጥቅምት 26 2005 ዓ.ም)፡-  ኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ የሰንደቅ አላማ ታሪክ ካላቸው ሃገራት መካከል አንዷ ናት  የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ እስከ 1890ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ድረስ በቀለማትም አንድ ወጥ አልነበረም አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ  ቀለማት ያሉት ሰንደቅ አላማ ቀለማት ወጥነት ባለው በተያያዙ አራት ማእዘናት በጥቅም ላይ የዋሉት 1890ዎቹ መጨረሻ ነው በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰንደቅ አላማ ልዩ ትርጓሜና ስርፀት የተሰጠው 1898 እንደሆነ ይነገራል ቢጫ የብርሃን፣ ቀይ የመስዋዕትነትና አረንጓዴ የተስፋ ምልክት ተደርጐ ይወሰዳል፡፡  ከዚህ በኋላ ሰንደቅ አላማችን አንድ ጊዜ መንፈሳዊ ሌላ ጊዜ ፖለቲካዊ ትርጓሜ እየታከለበት ዘመን ተሻግሯል ፤  እኛ ኢትዮጵያውያን በሰንደቅ አላማችን ስም በጐም ሆነ መጥፎ ተግባራት በተፈፀሙባቸው ዘመነ መንግስታት ጭምር ለሰንደቅ አላማችን ያለን ፍቅርና ክብር እጅግ ጥልቅ ነው ጥንታውያን ጀግኖች ወላጆቻችን ሰንደቅ አላማችንን ይዘው አስደናቂ ትግልና ውጊያ በማካሄድ ከባዕዳውያን ቀጥተኛ ተፅዕኖ ነፃ የሆነች ሃገር አስረክበውናል ፤ በአንዲት ባንዲራቸው ጥላ ስር በመሆን ወራሪውን ሃይል በእግዚአብሔር ረዳትነትና እና በታማኝ አርበኞች ጀግንነት ከቀኝ ግዛት ነጻ የሆነች ሀገር አቆይተውልናል ፡፡
ኢትዮጵያውያን ለአያሌ ዘመናት ብሔራዊ ክብራችንን ባዋረደና እንደ ህዝብ አንገታችንን ባስደፋን አስከፊ የድህነት ማቅ ውስጥ ኖረናል ፡፡ አሁን ሰንደቅ አላማችን የጭቆናም የጭፍጨፋ  አርማ አይደለም።  የሰንደቅ አላማችን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት እንደ ዱሮው ሁሉ የልምላሜ የተስፋና ለነፃነት የሚከፈል መስዋዕትነት ምልክቶቻችን ናቸው ። 

“አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም” እንደሚባለው ቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አውቀው ይሁን ሳያውቁ “ባንዲራ ጨርቅ ነው” በማለት በአደባባይ ሲናገሩ ጆሯን ሰምቷል አይናችንም አይቷል ፤ በዚህ ንግግራቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን የባዲራው ነገር የገባቸው እጅጉን ውስጣቸው ተጎድቷል ፤ እድሜ ልካቸውን ለሀገር ብለው ከጠላት ጋር ጦር ሜዳ ለተዋደቁ አባቶቻችን ይህ አባባል አጥንት ዘልቆ የሚሰማ ስሜት ፈጥሮባቸው አልፏል ፤ አሁንም ጥቂቶች ይችን አባባል በመያዝ የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ የሚሯሯጡ ኃይሎች አልጠፉም ፤ አቶ መለስ ይህን በተናገሩ በሳምንታት ውስጥ አፋቸውን ሞልተው “ይቅርታ መናገር አልነበረብኝም ተሳስቻለሁ” የማይሉ ሰው ስለሆኑ ምን ማለት እንደፈለጉ በሌላ አባባል ንግግራቸውን መስመሩን ማቀየር ችለው ነበር ፡፡

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ቀን በዓል መከበር የጀመረው በአዲሱ ሚሊኒየም መጀመሪያ ላይ ነው ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀው የሰንደቅ አላማ አዋጅ በዓሉ በየአመቱ በመስከረም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ እንዲከበር ይደነግጋል ፤ አዋጁ መስከረምን የመረጠው ወሩ ለሃገራችን የዘመን መለወጫና አዲስ የተስፋ የስራና የለውጥ መንፈስ የሚፈጠርበት መሆኑን ታሳቢ በማድረግ ይመስላል ፤   ከ100 ዓመት በላይ ባንዲራ ያላት ሀገር  ለ5ኛ ጊዜ በአሉን ባለፈው ሳምንት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ፤ የመከላከያ ሰራዊት ፤ የፌደራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ፤ ጀግኖች የኢትዮጵያ አባትና እናት አርበኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየም ጥቅምት 19 2005 ዓ.ም ተከብሯል፡፡


የሰንደቅ አላማችን አረንጓዴ ቢጫና ቀይ ህብረ-ቀለማት ያለፈውም ሆነ የመጪው ጊዜ በልማት የመለወጥ ፣ በነፃነትና በተስፋ የመኖር ራዕያችን አሻራዎች ናቸው፡፡ የአግድም ቀለሞች አረንዴ- ስራ፣ ልምላሜና እድገት  ቢጫ -የተስፋ፣የፍትህና የእኩልነት ቀይ- ለነጻነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት  ምልክት ነው፡፡ ይህን የቀለም ህብረት ኢትዮጵያ መጠቀም የጀመረችው ከአድዋ ጦርነት በፊት መሆኑን ታሪክ ይናገራል ፤ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ይህን የቀለም ህብረት መጠቀም የጀመሩት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ ይታወቃል ፤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነትና የቅኝ አለመገዛት ተምሳሌት የሆነች ሀገር በመሆኗ በርካቶች ይህን ለመጠቀማቸው ቀዳሚ ምክንያን  መሆኑን የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ፡፡

በአሁኑ ሰዓት መንግስት ከዚህ በፊት ለባንዲራ የነበረውን ዝቅተኛ አመለካከት በመተው በአመት አንድ ቀን የባንዲራ ቀን ብሎ ማወጁ የሚያስመሰግነው ተግባር ነው ፤ ከዚህም በተጨማሪ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ፤ የግልና የመንግስት ሰራተኖች ዘንድ እና  ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ የባንዲራ ቀን መከበር መቻሉ ጥሩ ነው የሚል አስተያየት አለን፡፡  

በተለያዩ ጊዜያት በሃገራችን የነበሩ የሰንደቅ አማ ምስሎችን እንደሚከተለው እንመልከት 


ይህ ኮከብ ምንድነው?
አሁን የኢፌድሪ መንግስት የሚጠቀምበት ባንዲራ ላይ መሀሉ ላይ የተቀመጠው ኮከብ ፤ ቀለምና መግለጫ የተለያዩ አመለካከቶች በተለያዩ የህብረተሰቦች ዘንድ ሲንጸባረቅ ይታያል ፡፡ ኮከቡንና ፤ የሚያቋርጠው መስመር  ምን ማለት እንደሆነ በተለያዩ አመለካከቶች ይገለጻል፤ መንግስት የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነትን የሚያንጸባርቅ መሆኑን ሲናገር ሌሎች ደግሞ ፍጹም የሆነ ስህተት ነው በማለት አስተያየታቸውን በመስጠት ኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ያለውን ኮከብ Satanismር ግንኙነት እንዳለው ያትታሉ፡፡
 pentagram is often used to represent Satanism.

Satanism is a broad term referring to a group of Western religions comprising diverse ideological and philosophical beliefs. Their shared features include symbolic association with, or admiration for the character of, Satan, or similar rebellious, promethean, and, in their view, liberating figures.

Satanist groups that appeared after the 1960s are widely diverse, but two major trends are Theistic Satanism and Atheistic Satanism. Theistic Satanists venerate Satan as a supernatural deity. In contrast, Atheistic Satanists[2] consider themselves atheists, agnostics, ignostics or apatheists and regard Satan as merely symbolic of certain human traits. This categorization of Satanism (which could be categorized in other ways, for example "Traditional" versus "Modern"), is not necessarily adopted by Satanists themselves, who usually do not specify which type of Satanism they adhere to.[citation needed] Some Satanists believe in a god in the sense of a Prime Mover but, like Atheistic Satanists, do not worship it, due to the deist belief that a god plays no part in mortal lives.


በዚህ ላይ እርስዎ ምን ይላሉ? 
እውን ይህ ኮከብ ትክክለኛው ትርጓሜ መንግስት እንደነገረን ነውን ?

Lion of Judah in Ethiopia

Ethiopia's traditions, recorded and elaborated in a 5th century treatise, the "Kebre Negest", assert descent from a retinue of Israelites who returned with Makeda, the Queen of Sheba from her visit to King Solomon in Jerusalem, by whom she had conceived the Solomonic dynasty's founder, Menelik I. As Solomon was of the tribe of Judah, his son Menelik I would continue the line, which according to Ethiopian tradition was passed directly down from King to King until Emperor Haile Selassie was deposed in 1974. Both Christian and Jewish Ethiopian tradition has it that there were also immigrants of the Tribes of Dan and Judah that accompanied Makeda (Queen of Sheba) back from her visit to Solomon; hence the Ge'ez motto Mo`a 'Anbessa Ze'imnegede Yihuda ("The Lion of the Tribe of Judah has conquered"), included among the titles of the Emperor (King of Kings) throughout the Solomonic Dynasty. It is unknown whether John of Patmos was directly aware of this hereditary title when he penned it into the text of the prophecy. The Lion of Judah motif figured prominently on the old imperial flag, currency, stamps, etc. and may still be seen gracing the terrace of the capital as a national symbol. After the collapse of the Communist Derg in 1990 and the increase of Western-style political freedoms, a minor political party bearing the name Mo'a Anbessa made its appearance.
source :- http://en.wikipedia.org/wiki/Lion_of_Judah

11 comments:

 1. There are a lot of facts which support what you wrote is true. There are documentaries films, which are compiled by John Nada(if you get full version it takes around 8 hrs. Some of the basic documentary films names are (Wake Up Call - New World Order Documentary.2008 & The Illuminati Secret Space Alien Invasion/ up to 8 versions). These documentaries are explicitly explained all the information related to pentagonal stars . It indicated, it is a sign of the secret societies who lead the world in secrete. This star is a symbolic representation of Freemasonry with degree 13/33. The Mosonry has a believe ideas which is not supported by Christian and Muslim. According to CSA (Central Statistic Authority of Ethiopia) 97% of Ethiopians are believer of either Christian or Muslime : Even though almost all of the population has strong religion background the reason why Melese and his friends they placed this sign of illuminati (PAGANIZEM & SATANISEM) on our flag is not clear. I have strong suspects about some people who did this purposefully to disgrace our feeling of nationality but majorities may not now the clear meaning. I wish to see clear horizontal three beloved colors bar flag.

  ReplyDelete
 2. ahun yemoten mewekes min yilutal ayeee edele honena fes yishetebegnal

  ReplyDelete
 3. ahun yemoten mewekes min yilutal ayeee edele honena fes yishetebegnal

  ReplyDelete
 4. ፔንታግራም የሉሲፈር ወይም የዲያቢሎስ ምልክት ነው። ማንኛውም የተዋህዶ ሰው ይህን አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግሥት ያዘዘውን የፔንታግራም ሰንደቅ አላማ መያዝ ቀርቶ መንካት የለበትም።

  ReplyDelete
  Replies
  1. tikekelegna asteyayet silehone esimamalhu

   Delete
 5. BeTam tikikil new. Enezih bale siltanat ye Egziabher sim sitera yrmiskut emnetachew lela silehone aydel?
  Ere cheru medhanealem yitareken!

  ReplyDelete
 6. The Angry EthiopianNovember 6, 2012 at 10:18 AM

  Dear Andaregoche, During Imperial time the Emblem was only the representative of the glorious royal house. If you have seen the footage clip of Olympics of that time, you would never see the flag with the emblem. It was always the plain Sendeq Alama. The same thing during the era of Gwad Colonel Likemenber Mengistu Haile Mariam, the different emblems were only representing Esepaco,Esepa and Ehederi respectively. But at national or international events the plain Sendeq Alama flew high. Even in schools do you remember raising flags with emblems? I don't.
  http://www.youtube.com/watch?v=MnUx_ahctOg (Mexico city olympic opening cermony @3:45)
  http://www.youtube.com/watch?v=xtYsFo_tyCo&feature=relmfu (Tokyo Marathon winners receiving medals @ 1:00)
  http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/8161551910/in/photostream/lightbox/ (1977 EC stamp dedicated to the 10 year anniversary of Abiyot)

  http://www.flickr.com/photos/52755861@N02/8161705980/in/photostream (1928 League of nations Flags - Abyssinia/Ethiopia)

  The theory that every rulers changed flag is an excuse that woyanes want to come up with to justify their current actions. What really weird is they came up with a flag proclamation few years back to tell us what is punishable crime regarding Sendeq Alama.
  http://chilot.me/2011/04/10/flag-and-emblem-laws-of-ethiopia/ (Go through this and you will find out that it is a crime to use the plain Sendeq Alama)

  They say the star emblem represented the different 'nations' and 'people' in Ethiopia but that is just BS. They put the same emblem they put on their party/regional flag on the Ethiopian Sendeq Alama. Looking at the mass hysteria and mandatory celebration, also the proclamation that made it illigal to carry the real Sendeq Alama - one could tell it is indeed a devil pentagram that the rulers try to impose on the mass through law and mandatory celebration.

  ReplyDelete
 7. All must read Mekabian in the Bible how satan make use of people to fulfill his target.

  ReplyDelete
 8. you have seen the flag in depth.I appreciate your effort to findthe secret

  ReplyDelete
 9. Yοu cοuld definitely see your skills wіthin the ωork уou write.
  The аrena hoрes for morе ρassionate writers such as you who are nοt аfraid to mentіon hoω thеy belieνe.
  Αll thе timе go after your hеart.


  Also ѵisit my web pаge; no fax payday loans online
  My website :: Pay Day Loans

  ReplyDelete
 10. እናመሰግናለን ስለባንዲራችን ስላሳወቃችሁን

  ReplyDelete