Thursday, November 17, 2011

አወዛጋቢው ሲዲ

አነጋጋሪውን ሲዲ አግኝተነዋል ይመልከቱት




  • አሁን የደረሰን ወሬ ከዴላ የነትዝታው እና በጋሻው ደጋፊዎቻቸው ህዳር ሚካኤል ለ3 ቀን ጉባኤ ለማድረግ ይፈቀድልን ብለው አቡነ ጳውሎስ ጋር እንደመጡ ለማወቅ ችለናል..ይፈቅዱላቸው ይሆን? አብረን እናያለን:: 
  • በየዓመቱ ሲፈነጩበት የነበረው ህዳር 12 ጉባኤ የቅዱስ ሚካኤል ሳይሆን የትዝታው ጉባኤ በመባል ነው የሚታወቀው
ጥቅምት 11 ቀን 2004 ዓ.ም. የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች በአዲስ አበባ መንበረ ፓትርያሪክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በተሐድሶ መናፍቃን ላይ ያደረጉትን የተቃውሞ ሰልፍ የሚያሳይ የ 20 ደቂቃ ቪሲዲ ለዛሬ አቅርበንላችኋል



በሰልፉ ላይ በአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት ከሚገኙ የ131 ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ያላቸውን የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም)እና ነጠላ በመልበስ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምቱ ጉባዔው በተሐድሶ መናፍቃን ላይ እርምጃ እንዲወስድ ሲያሳስቡ ይታያል፡፡ ወጣት የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎቹ ተቃውሞአቸውን በአደባባይ ከማሰማታቸው በፊት ቀደም ባሉት ጊዜያት መዋቅራቸውን ጠብቀው ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትና ጉዳዩ በቀጥታ ለሚመለከታቸው የቤተ ክርስቲያን አካላት የተሐድሶ መናፍቃንን ማንነት የሚያጋልጥ ባለ 261 ገጽ የጽሑፍ ሰነድና 14 የምስል እና የድምጽ(VCD) ሰነድ በማስረጃነት ማቅረባቸው ቢታወቅም አደባባይ ለመውጣት እነዳላሰቡ ሆኖም ግን እነ በጋሻው፣ትዝታው፣አሰግድ፣ናትናኤል፣ያሬድና ሌሎችም የተሐድሶ ሎሌዎች ስማችን ጠፋ፣ መድረክ ተከለከልን፣ ተሐድሶ የሚባል የለም ፣ወዘተ….በማለት በለመዱት የግራ ዐይን የአዞ እንባቸው ሕዝቡን ለማሳሳት ሰልፍ እንወጣለን ብለው በማወጃቸው ምክንያት ወጥተው ተቃውሞአቸውን እንዳሰሙ ለማወቅ ተችሏል፡፡



ቪሲዲው፦

  • “የዘማሪ” ትዝታው ሳሙኤልን መደብደብና መዋከብ ኋላም በድንጋጤ ጥግ ላይ ተደብቆ ጥርሱን እየነከሰ መንቀጥቀጥን፣
  • የተሐድሶ መናፍቅ አሰግድ ሳህሉን ተንኮሳና መንቀዥቀዥ ኋላም መደንገጥና መሸማቀቅን፣
  • የ“ዘማሪት” ቅድስት ምትኩንና “ዘማሪት” የትምወርቅን ድፍረትን፣
  • የመናፍቁ ናትናኤል ታምራት በፍርሃት ታጥሮና ጥግ ይዞ መታየትን፣
  • የ“መምህር” ተረፈን የመሃይም ድፍረትና በኋላም ቅሌትና ውርደት፣
  • የሊቀ ካህናት ኃይለ ሥላሴንና የቅ/ማርያም ገዳም አስተዳዳሪ አላዋቂነትና አድርባይነትን፣
  • የአዲስ አበባን ሰንበት ት/ቤቶች በወኔ የታጀበ ጠንካራና የተደራጀ ተቃውሞን፣
  • የቅዱስ ፓትርያርኩን ብስጭትና ወገንተኛነት፣
  • የአዲስ አበባና የፌዴራል ፖሊሶችን የተረጋጋ፣ሕጋዊና ሰላማዊ የጸጥታ ማስተባበር ሥራን፣
  • የአዲስ አበባ ምዕመናንን እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ቅናት ወዘተ…..በአንጻሩ ደግሞ የተሐድሶ መናፍቃንን ድፍረትና አይን አውጣነት ያሳያል፡፡
  • የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ቤተ ክርስቲያናችን በተሐድሶ መናፍቃን አትወረርም የሚል አገር አቀፍ ብሎም ዓለም አቀፍ የሆነ አጀንዳ ይዘው ታይተዋል፤

ቪሲዲው ከ“ዘማሪያኑ” እነ ትዝታው ሳሙኤል፣ የትምወርቅ፣ ቅድስት ምትኩ፣ ምርትነሽ ጥላሁን፣ ሃብታሙ ሽብሩ፣ ሐዋዝ ተገኝ፣…..ከ“መምህራን” ናትናኤል ታምራት፣ አሰግድ ሣህሉ፣ ተረፈ፣ ጋሻዬ መላኩ፣ ስንታየሁ፣ በፈቃዱ፣ ታሪኩ አበራ….ነበሩበት፡፡ የአዲስ አበባ ምዕመናን “ፍንዳታ”እያሉ የሚጠሯቸው የመነኩሴ ቆብ ያጠለቁ የተሐድሶ መነኮሳትም ነበሩበት፡፡

እነበጋሻውና ያሬድ አደመ ከመጋረጃው ጀርባ ሆነው ማስተባበርን መርጠዋል፡፡ማንነታቸው እንዳይታወቅ ፊታቸውን በሰፊ መነጽር ለመሸፈን የሞካክሩ ኮረዳዎችም በሰልፉ ነበሩበት

ባአጠቃለይ ቪሲዲው አንድ ሰዓት ያህል ቢፈጅም እኛ ግን አሳጥረን በ20 ደቂቃ አቅርበንላችኋል። ሙሉውን ቪሲዲ በዚህው ብሎግ  መድረክ በቅርቡ የምንለቀው ይሆናል። ቪሲዲው ኤዲት ስለሚጎድለውና ስለ ድምፁ ጥራት ይቅርታ እንጠይቃለን።

በተሀድሶያውያኑ የተዘጋጀ አቡነ ጳውሎስ ፊት ለማንበብ አስበው ነገር ግን በተቃውሞ ምክንያት ያልተነበበውን ፅሁፍ ፖስት እናደርጋለን፡፡

‹‹እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅ ››
አሜን
from:-   Dekike Nabute

35 comments:

  1. እኔ እምለው ይህ ጦማረ መድረክ ለምን ከሌላ ብሎግ እና ፌስ ቡክ ሲገለብጥ ምንጭ አይጠቅስም ብዙው ነገር ይገለበጣል ግን ምንጭ አትጠቅሱም እንዲያውም እርስ በርስ መጠላላት ያለ ይመስለኛል እባካችሁ ለአንድ አላማ የምትሰሩ ይሁን

    ReplyDelete
  2. ያቀረባችሁት ጥያቄ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ለምንድን ነው? ያንን ሁሉ ግርግር መፍጠር ያስፈለገው እንኳን በመንፈሳዊ ቦታ ይቅርና በስጋዊ ፍርድም ቦታ መልስ ተሰጣጥተው ከጨረሱ በኋላ ነው ውሳኔ የሚሰጠው።ማስረጃችሁ እንከን ከሌለው ምን ያስፈራችኋል? ይኸ አካሄድ የሰዎችን የመናገር ነጻነትን መግፈፍ አይሆንባችሁም? ብዙ ስለተባለ ብዙ ስለተወራ አይደለም። እያንዳንዱ ሰው የሚያገናዝብበት የራሱ የሆነ አዕምሮ አለው።አካሄዳችሁ ሁሉ ግልጽ፣ እውነትነት ያለው ከሆነ መላው ሕዝበክርስቲያን ከጎናችሁ ነው።በአስተኳሽነት ከኋላ እንቆማለን ሳይሆን ኃይማኖታችን ነውና የአባቶቻችንን ፈለግ ተከትለን የሰማዕትነትን ጽዋ እንቀበላለን። ግን ሁሉ ነገር በዕውነት ላይ የተመሰረተ ይሁን።

    ReplyDelete
  3. I like Aba Paulos's speech. He is totally right. Woy dejeselam and MK. You are really shameful to critisise his speech.

    ReplyDelete
  4. ሊቀ መላኩ ሺውን በክንፎ ሺውን ባክናፋ የሆነው መላክ በቤቱ ወንጌሎ ይሰበክ ዘንድ እርሱ ይርዳቸው የወንጌል መቀስ የሆኑትን ሁሉ አፋቸውን ያሲዝልን፤ከቃላት ሰንጣቂም ያድነን፡፡ "አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን "

    ReplyDelete
  5. Let the Grace of God be with you. I have been in search of this VCD. to identify the reality of my son being in fault. thank you!

    ReplyDelete
  6. ድንቄም አነጋጋሪ ሲዲ

    ReplyDelete
  7. dengay erase ,hodam hula...

    ReplyDelete
  8. I don't understand if they are Tehadiso way they came to our church?

    ReplyDelete
  9. Shame full tehadiso this church will not fall b/c it has been placed on a firm foundation

    ReplyDelete
  10. Yemechereshaw gize mehonun tegenzibachihu ers bers bemefekaker ena bemedegagef betsomina betselot telat seytanin dil endemadreg ers bersachihu tibelalachihu. Yih hulu yemiyasayew lehaymanotachihu yekomachihu satihonu lesiltan asmeselebachihu ye Egziabher mengist siltanin bemewuded atiweresim. NIQU MIEMENU KENANTE MIN YIMAR????????? Ers bersachihu tekefaflachihu hizb tashebralachihu ene kemanachihum wegen aydelehum EGZIABHER YEMITASTEWULUBETIN LIB YISTACHIHU

    ReplyDelete
  11. Wey yetnbit meffetsemiya mehon!!! Ere bakachihu niku rasachihu tekefaflachihu hizbun atashebru

    ReplyDelete
  12. weregnoch were twedalachu enanten blo senbet temari ena mahbere-kidusan

    ReplyDelete
  13. እናንተ ግን የውነት ሰዎች ናችሁ መደባደብ ለምን አትወያዩም ተስፋችሁን ቁረጡ ስትደባደቡ ኑሩ ወሮ በላሁሉ አታከብሩ አታስከብሩ ፡፡

    ReplyDelete
  14. ሊቀ መላኩ ሺውን በክንፎ ሺውን ባክናፋ የሆነው መላክ በቤቱ ወንጌሎ ይሰበክ ዘንድ እርሱ ይርዳቸው የወንጌል መቀስ የሆኑትን ሁሉ አፋቸውን ያሲዝልን፤ከቃላት ሰንጣቂም ያድነን፡፡ "አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን " አሜን ትልቅ አባባል ነው ለህይወት የሚሆነውን ከመስማት ይልቅ ኤክስና ራይት በመስጠት እራሳችሁ ያወጣችሁትን ሲዲ አነጋጋሪ ምናምን የምን ማዳነቅ ነው ጂራፍ አሉ… የምንማደንቆር ነው በባዶ ውሸታሞች አታፍሩም ላዩላይ የተጻፋችሁት እናንተ አይደላችሁም ቴክኖሎጂ ረቂቅ ነው በዚህ ዘመን ራሳችሁን እንጂ ሌላ ማንንም አታታልሉም ባርማጌዶን ሲዲ ከፎቶ ጀርባ የሌላ ስብከት ድምጽ ቆርጣችሁ ከታችሁ ያሰራጫችሁትን ሰው ይረሳል የትልቅ ሰው ስራ ስሩ፡፡

    ReplyDelete
  15. ሊቀ መላኩ ሺውን በክንፎ ሺውን ባክናፋ የሆነው መላክ በቤቱ ወንጌሎ ይሰበክ ዘንድ እርሱ ይርዳቸው የወንጌል መቀስ የሆኑትን ሁሉ አፋቸውን ያሲዝልን፤ከቃላት ሰንጣቂም ያድነን፡፡ "አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን " አሜን ትልቅ አባባል ነው ለህይወት የሚሆነውን ከመስማት ይልቅ ኤክስና ራይት በመስጠት እራሳችሁ ያወጣችሁትን ሲዲ አነጋጋሪ ምናምን የምን ማዳነቅ ነው ጂራፍ አሉ… የምንማደንቆር ነው በባዶ ውሸታሞች አታፍሩም ላዩላይ የተጻፋችሁት እናንተ አይደላችሁም ቴክኖሎጂ ረቂቅ ነው በዚህ ዘመን ራሳችሁን እንጂ ሌላ ማንንም አታታልሉም ባርማጌዶን ሲዲ ከፎቶ ጀርባ የሌላ ስብከት ድምጽ ቆርጣችሁ ከታችሁ ያሰራጫችሁትን ሰው ይረሳል የትልቅ ሰው ስራ ስሩ፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. http://www.youtube.com/watch?v=-pdCOL9p4bg&feature=related

      Delete
  16. እረ በህግ አምላክ ያንድነትን ትርጉም በጭራሽ አታውቁትም ብታውቁትማ ኖሮ አቡነ ፋኑኤል የሚሉትን ተቀበሉ ነበር እኔ የሁሉም አባት ነኝ የናንተም ጭምር እረ ለመሆኑ ለማነው የምትገዙት ለሲኖዶስ ካልተገዛችው በሉ እናንተ ጳጳስ ሁኑና እንያቹ ለማንኛውም አይገኝም ሱሚ ነው ሌቦች ጉዳችን እንዳላወጣው ከናንተ በጥቅም የተገነጠለው ነኝ

    ReplyDelete
  17. ere eskemeche endezi sitabalun tinoralachihu ereeeee bakachihu sile betekerestiyan andenit ena yewechi telat asebu, yihe yetikem ena yalemesimamat wereyachun ezaw ebetachu lemin atawerutim, kiresetiyan demo andu be andu lay ayikenam. ereee be E/R ye mekefafel were akumu, tikekilegna kehonachihu ekele bezi gize yihen aderege belu keza hezebu yerasun wesane yiwesen!!!!!!!!

    ReplyDelete
  18. እንደዚህ ያለ የነቀፋ ወሬ መቼ ነው የሚያበቃው ፡፡ አስፀያፊ ነው በእውነቱ፡፡

    ReplyDelete
  19. HILENACHIHU KEFETARI BETACH AMILAKACHIU NEBER GIN ESUNIM KADACHIHUT(HILINACHIHUN)BEWUNET HILENACHIHU ENKUA EREFIT AYINESACHIHUM..TEHADISO MINAMIN BILACHIHU ..COMPLEXAM HULA..

    ReplyDelete
  20. lehulum eigizeabier lib yisitew

    ReplyDelete
  21. betley le begashawe egzyabher yebarkhe eskezare yalesbekwen ke semoche hulu belay yehonewne eyesusen selsbek amesgenalwe .....lek new thadeso ke honu lemen betkristiyan aykuakumum ????? masrja belchu yawtachut cd demo hulum tekiklgha neger new kemanem melay eyesus lisebk yegbal .....kalte mesntek kalone besteker

    ReplyDelete
  22. Bertu, Wongelin Sibeku. May God Bless the Ethiopian Orthodox Church. It is grateful for this country in many ways. Now it is time that this church to be more outshine in Gospel also

    ReplyDelete
  23. ahun yehe cd mine yasayale wegentegna nachehu

    ReplyDelete
  24. pls some body tell me why this peoples still in that church? if they're not the part of church first place they need to be get out from that church and leave here is the problem we always have when they become TEHADSO they don't wanna leave us alone they still looking for something pls guys lets be strong more and more Ethiopian Orthodox Tewhedo belted by lord don't let this destruct us this is common our founding father they been thur all this lets be pray to god.

    E/R bet-chrstyanchin yetbkelin

    ReplyDelete
  25. Asteyayet lemestetm hone lemeketatel aschegari yehone blog yehenin ayehu. I couldn't get anything attesting the title. What is it about? And pls cite your source, I saw the full version somewhere else of course with a controversial topic there too. I beg you guys make things rather clear. ደግሞ አወዛጋቢው ሲዲ ከቶም አለ" Sorry to say this blog is confusing to me. Can anybody help me revealing the fact on the ground?

    ReplyDelete
  26. ወገን ስማኝማ አባቶቻችን ያቆዩልንን ሃይማኖት
    ጠንቅቆ ማወቅ
    ክርስቶስን መምሰል
    ቅዱሳንን መምሰል
    የቅድስና ህይወትን መለማመድ
    በጾም በጸሎት መበርታትና
    የመሰለዉን ሁሉ ማድረግ ብንለማመድ
    ከምንም በላይ በሰዉ ጣትን መቀሰር በሰዉ መደገፍን ብንተው
    በመጨረሻም ሰዉ ስለ በጋሻዉና ደጋፊዎቹ ስለ ማህበረ ቅዱሳን biሞት ሰማዕትነትን ብንቀበል ክእግዚአብሄር አንዳች የክብር አክሊል እንደማናገኝ ልንረዳ ይገባል::ስለ ጥቂት ይልቁንም ሆዳምና ለምዕመናን ስለማይጨነቁ ግለሰቦች በማሰብ በመደገፍ በመቃወም ጊዜያችንን ባናጠፋ እያልኩ ቅዱሱ እግዚአብሄር ሆዳሞችን በጥበቡ ሆዳቸዉን እንደሚያረግ አድርጎ ለመንግስቱ ወራሽ የክብሩ ቀዳሾች ያደርገን ዘንድ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁን::አሜን from Negelle

    ReplyDelete
  27. ሁላችሁም ለግል አላማ እንጂ ለቤ/ክ/የቆማችሁ አትመስሉም

    ReplyDelete
  28. የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።

    ReplyDelete
  29. በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም ይላል ቃሉ:: (ዘካ 4፡ 6)፡፡ ተሐድሶ መናፍቃንን እስከዛሬ ድረስ ብዙ ታግለናቸዋል፣ ተቃውመናቸዋል፣ አውግዘናቸዋል፣ ነገር ግን በዙ እንጂ አልቀነሱልንም፡፡ እንደዚህ ዓይነቱን ጉዳይ ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠትና መጸለይ ካልሆነ በስተቀር በኃይልና በጉልበት ልናጠፋ አንችልም፡፡ ስለዚህ ለምን አንጸልይላቸውም? ደግሞም ለቤተክርስቲያን ከክርስቶስ በላይ ተቆርቋሪ መሆን አንችልም፡፡ በሐዋ ሥራ 5፡38 ላይ “ሐሳባቸው ወይንም አድራጎታቸው ከሰው ከሆነ ይጠፋልና፡፡ ከእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልንገታቸው አንችልም፡፡ እንዲያውም ከእግዚአብሔር ጋር ስንጣላ እንዳንገኝ” ተብሎ እንደተጻፈው እንዳይሆን እፈራለሁ፡፡ መጸለይ እንጂ ዝም ብለን በጭፍን መታገሉ ምንም አልጠቀመንም፡፡ ወደፊትም አይጠቅመንም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ማገዝ አንችልም፡፡ ሁሉን ለእርሱ አሳልፎ መስጠት ማስተዋል ነው፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን፡፡ አሜን፡፡

    የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን (የሐዋ ሥራ ----)

    ReplyDelete
  30. "የአዲስ አበባና የፌዴራል ፖሊሶችን የተረጋጋ፣ሕጋዊና ሰላማዊ የጸጥታ ማስተባበር ሥራን"...hahahahahahahahahahahahaha...luvinnn it!!!!ልበ-ቢስ ሁላ!!!!

    ReplyDelete
  31. besmabe be welde wemenfes keduse ahadu amlake amane ena ye msetewe asteyayet coment bemisetutlay new este leb yenuren eskemecha jel enhune enzhen wetatoche lenedegefe ena lemnetachen tekorkuary mehone sigebane cherashe *ena kemanem aydelhume, ata wezagebune,sele andenet enawera....* eyalachu bate zebareku teru new weyem degmo tset malet new yemishalew men yalebet men aychelem endemibalew yesew sera atankuasheshu enzihen wetatoch aten kefu maheber kedusanene atenkefu maheber kedusan eko enante endmettechute tera maheber argachu atasebute ke derome jemero lebate crstiane ke egziabhare ena ke kidusan ketlo tekorkuari ena tebeka hono eske zara bate krstian sreatuanena kenonawane tebka endtkoye yeseranew enante gen zara tenestachu letmerut letgesetsute setasebu tenshe atafrume mahe beru eko new kezihe befit erasachewen leyetew mechershalay yewetu menafekanene endihu leyeto yawetachew huala be gehade menafekane mehonachewen yetenageru tdeay ahune mahe berune tesastehale letlute endate deferachu be me che rsha menager ymflgew neger yehe hulu tret yetdergew bate cristian tetefalche teblo tsegto sayhone bemhale lemisetu (lemitefu) memenane sibale new bate cristianen manem aynekenekatem be cirstose dem yetmesertche nechena erasuame kirstos new selezihe wegenoche atedkemu selasa yaltekelwe tekel yenekelale kalu endemilew *yeteteru bezuoche nahchew yetemertu gen tekitoche nachew * endemile hulachenem ke nezihe wetatoche gare bemhone lebate kirstyan mekomena lemnetachen meswate mhone kalebenem mehone yegebanale *behaymanot tsentachu neuru* egzyabhare endekedmew hulu atsrare bate kirstyanene yastagselen yegestslen mheretu yebeza kutawe yezegeye amlake hulachenenem yemengestu werash yadergen thend tegten entseleye *wedefetena endate gebu teguna tseleyu* endale ketemeretutgare endenhone egzyabhare yaseben ye dengle mareyame melja ayeleyen
    wesebhate le egzyabhare
    amane

    HAILEYESUS

    ReplyDelete
  32. EGZIABHER bemhretu mastewaln yadlen!

    ReplyDelete