Saturday, February 21, 2015

The New Martyrs of Libya added to the Coptic Synaxarium

 
‹‹አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።  በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ። ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው››
 የዮሐንስ ራእይ  6 ፤ 9-11



የግብፅ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቅዱስነታቸው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ አማካይነት ይፋ ባደረገው ዜና ቀናት በፊት በሊቢያ ባሕር ዳርቻ መስዋዕትነት የተቀቡሉትን ሰማዕታት ዕውቅና ሰጥታ መታሠቢያቸውም በየወሩ በስምተኛው ቀን ዓመታዊ መታሠቢያቸው ደግሞ በየካቲት ቀን (February 15) ታስቦ እንዲውል ውሳኔ አስተላልፈው ስሞቻቸውንም በመጽሐፈ ስንክሳራቸው ጨምረውታል።
 
በረከታቸው ይደርብን።  እኛንም እግዚአብሔር በሃይማኖት በምግባር ያጽናን።  አሜን።
 

His Holiness Pope Tawadros II announced the inclusion of the 21 Coptic New Martyrs of Libya in the Synaxarium of the Coptic Orthodox Church today. Every year, they will be commemorated on 8 Amshir in the Coptic calendar, which corresponds to 15 February in the Gregorian calendar, the same day as the Feast of the Presentation of our Lord in the Temple

Source:- http://lacopts.org


No comments:

Post a Comment