Monday, April 9, 2012

በዋልድባ የመጀመሪያው ምልክት


(አንድ አድርገን ሚያዚያ 1 ፤ 2004 ዓ.ም)፡- ዋልድባ ላይ የሚሰራው ስኳር ፋብሪካ ውዝግቡ ያለ መፍትሄ እንደቀጠለ ነው ፤ መንግስት አልደረስኩም በማለት ስራውን እያከናወነ ይገኛል፤ አባቶችም በጸሎት እየበረቱ ይገኛሉ ፤ አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት  በቦታው ላይ ያለው ስራውን የሚያከናውን ተቀጣሪ መሃንዲስ ባልታወቀ ምክንያት ሞቷል ፣ ስው ለመስራት የተቀመጡ  ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎቹ በየሰአቱ እየተበላሹ ይገኛሉ ካልታወቀ ቦታ የተለያዩ አውሬዎች እየወጡ ሰራተኛውን መተናኮል ጀምረዋል ፣እነዚህን እና የመሳሰሉት መከራዎች በቦታው በስራ ላይ በስራ በሚገኙ ሰዎች ላይ እየደረሰ ነው፡፡
 ¨ሰው ሲጨርስ ባለቤቱ ስራ ይጀምራል¨  መዝሙረ ዳዊት 12፤4 ‹‹እነሆ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም›› ተብሎ ተፅፏል ፤ እውነት ነው አምላካችን አያንቀላፋም ፤ ይህ ምልክት መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም ፤ አሁንም ከእኩይ ምግባራችሁ ትመለሱ ዘንድ መልዕክታችን ነው ፤ የዘመናችሁ መጨረሻ መጀመሪያ እንዳይሆን ተጠንቀቁ፡፡  1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10፤12 ‹‹ ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ›› ቤተክርስትያን ላይ እጁን አንስቶ በሰላም የኖረ ስልጣነ መንግስቱ የተደላደለለት መንግስት ባለፉት 2000 ዓመታት  አላየንም ፤ መልካቸው እየቀያየሩ ብዙዎች ተነስተውባታል ፤ የተነሱባት ሁሉ አሁን ስም አጠራራቸው የለም እሷ ግን አሁንም አለች ወደፊትም ትኖራለች ፤ ይህች ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።›› ብሎ ተናግሮላታል ፤ ወደፊት የሚከሰተውን እየተከታተልን እናንተው ዘንድ እናደርሳለን፡፡

ተጨማሪ መረጃ ስለዋልድባ ገዳም ደጀሰላም ድረ-ገጽ የዘገበውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ



38 comments:

  1. Yeabatochachi amlake yebareke!!!!!

    ReplyDelete
  2. awo እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››

    ReplyDelete
  3. እግዚአብሄር ሆይ ተመስገን!!! አንተ ምስጉን ነህ እኛ አቅም አጠረን አንተ እረዳሀን

    ReplyDelete
    Replies
    1. yekedusan amalk seraw denke new leb yalew yasetewel

      Delete
  4. የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም

    ReplyDelete
  5. amlak yoy simih kef yibel abat hoy ahunem haylehen asay.

    ReplyDelete
  6. እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔርነዉ አቦ ጌታሆይ አሁንም እኛ አቅም የለንምና አንተ ተዋጋ!!!

    ReplyDelete
  7. Amlake Kidusan zim ayilim. Lib setito yimelisachew.

    ReplyDelete
  8. hmme!!!.Yekedusan amlake yezegeyal enji yemikedmewe yelem .

    ReplyDelete
  9. ፈጣሪያችን በትንሹ ግሳፄ የሚመለስ ልቦና ይስጣቸው የፈርኦን አይነቱን ያርቅላቸው፡፡

    ReplyDelete
  10. ‹‹እነሆ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም›› እኛም አናንቀላፋም፡ ነቅተን አንጠብቃለን፤ ከባለቤቱ ጋር!

    ReplyDelete
  11. lebe yalew yasetewel yekedusan amlak ahunem denke serawen yesera

    ReplyDelete
  12. God bless u!!!!!!!!!!Temesgen!!

    ReplyDelete
  13. ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››

    ReplyDelete
  14. engdhe keman gar endmiwagu yewekut!!!!!!!geta hoy ahunem anetwe erdam

    ReplyDelete
  15. David south africaApril 9, 2012 at 11:13 AM

    Gizew yeEgziabherhe new

    ReplyDelete
  16. Israelen yemitebeq ayetegnam ayaneqelafam

    ReplyDelete
  17. እግዚአብሔር ዝም አይልም ይዋጋል

    ReplyDelete
  18. The one who protects Israel necver sleep or slumber said the incorruptable Bible. It is the same yeaterday today and tomorrow. The God of Israel is the God of Ethiopia, He will protect them both since we Ethiopians are the children of the covenant the same way like the Children of Israel. We may face hardships but we will never be destroyed.

    ReplyDelete
  19. ስኳር ገዳም ገባ – (ግጥም)

    እያንገራገረ ህዝቡ እያባባ
    አበው እያዘኑ ወጣት እያነባ
    እየተቃወሙ እየጮሁ እነ አባ
    ዜናው በዓለም ዓቀፍ እየተስተጋባ
    ድንገት ሳይታሰብ ስኳር ገዳም ገባ
    ከፍ ከፍ ብሎ ለዚያውም ዋልድባ
    ሲጠፋ ሲሰወር ሲደበቅ ቆይቶ
    በአቋሙ ጠንክሮ በአቋሙ ጸንቶ
    አመክሮ ሳይዝ ድንገት ገዳም ገብቶ
    ጣፋጭ የነበረው ሊመር ነው ከቶ
    ለሱ የሚስማማ ስንት ቦታ ሞልቶ
    ስኳር እሳት ሆኖ ከገበያ ጠፍቶ
    ሊቀመጥ ነው አሉ መቃብር ቤት ገብቶ
    ምን ይውጥሽ ይሆን ከእንግዲህ መርካቶ
    አባቶ ች ምን አሉ በዋልድባ ያሉ
    በአባቶች አጽም ላይ ሸንኮራን ሲተክሉ
    ከተቀበረበት እየፈነቀሉ
    በደም የበቀለ ሸንኮራ ሊበሉ
    በውሳኔ ጸንቶ
    ኸረ እግዚኦ በሉ!
    ይሄስ ጥሩ አይደለም
    ከአቅም በላይ ሆኖ ህዝቡ ቢበደለም
    አባቶች ዝም በሉ ይረሱት ግድ የለም
    ዋልድባ በጾሙ ምነው ተፈተነ
    በገዳሙ ልማድ ትንሽ ከታዘነ
    ጸሎቱ እንደወጉ ከተከናወነ
    ውሎ አድሮ ይሟሟል ስኳር ስለሆነ
    4/3/12 voa radio
    ከአዜብ ሮባ

    ReplyDelete
    Replies
    1. Very nice! Excelent and very true.

      Delete
  20. ድንግል ሆይ ከኛ ጋር ሁኚ

    ReplyDelete
  21. እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም››

    ReplyDelete
  22. ወያኔ ከደርግ ጋር ጦርነት ላይ እያለ ወያኔዎች ሸሽተው ቀን እስኪያልፍ በማለት ዋልድባ ገዳም ውስጥ ከተሸሸጉት መካከል ዛሬ በከፍተኛ ስልጣን ላይ ለሚገኙት ባለስልጣናት በነርሱ ላይ ስለተፈፀመ ተአምር ላስታውሳቸው
    በዋልድባ ገዳም ውስጥ በተሸሸጉበት ወቅት ዘፈን እዘፈኑ፤አርደው እየበሉ አበው መነኮሳትን በአርምሞ እና ለፀሎት ጽሙድ እንዳይሆኑ ሲያሰቸገሩ አበው በትህትና እባካችሁ ይህ የፀሎት ቦታ ነውና ለቃችሁልን ውጡ በማለት ሲናገሩአቸው ከቀድሞው በባሰ ሁኔታ እብደታቸውን ቀጠሉ ሆኖም ይህ ሳይበቃቸው ግምገማ በማለት አበው ከየበአታቸው በማስወጣት በእኩለ ቀን ላይ ተሰበብስበው እያለ ከየት መጣ ሳይባል የንብ መንጋ ቅዱሳን የሆኑትን አበው በመተው ዛሬ ስካር ፋብሪካ ካልተገነባ በማለት የሚያስቸግሩትን ባለስልጣን ጨምሮ ሁሉንም ተጋዳላይ እና ተጋደልቲ በመንደፍ ቦታውን ለቀው መሄዳቸውን ረስተውት ይሆን

    ReplyDelete
  23. egna ketseleyin gena EGZIABHER bizu yadergal, esti zare ketero saniset hulachinim betekirstiyan bemehed entseliy, keza YEAMLAKACHININ mels tayutalachuh!!!

    ReplyDelete
  24. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
    መቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
    የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
    በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
    መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
    ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
    የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ ምንም አይደንቅም ግን አባቶቻችን ግን ኣሳፍረውናልና አንደዚህ መዘባበቻ ሆነን አንቀርም መደሀኒአለም ቀን አለው ሁሉንም ያስፍራቸዋል ስለዚህ
    ወንድሞች አህቶች ፀልዩ በሀይማኖት ፅኑ

    ReplyDelete
  25. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
    መቼም በእኛ ጊዜ የማይታ የማይሰማ ነገር የለም የሚያጠፋን አንጂ የሚያለማን አጣን
    የአምነት ድርጅት መብዛት ትውልዱን ግራ አጋብቶት አያዩ አባቶች ምን መሆናቸው ነው
    በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ዋልድባን የሚያህል ቦታ አሳልፈው ለመስጠት መነሳታቸው
    መሪዎቻችንስ ምን መሆናቸው ነው በትግራይ ክልል ያለነው አይመለከታችሁም ነው ያለው አንዳንዴ
    ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር አንዴት አስቀያሚ ነው ገዳማት ለሁለት የሚክፈል የሰውን ጠብ አንጂ ፍቅር
    የማይሻ ትርፍ የሚያገኘው በዘር በጎሣ በሐይማኖት በመከፋፈል በመሆኑ ምንም አይደንቅም ግን አባቶቻችን ግን ኣሳፍረውናልና አንደዚህ መዘባበቻ ሆነን አንቀርም መደሀኒአለም ቀን አለው ሁሉንም ያስፍራቸዋል ስለዚህ
    ወንድሞች አህቶች ፀልዩ በሀይማኖት ፅኑ

    ReplyDelete
    Replies
    1. Anonymous
      ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።››

      Delete
  26. Thank you very very much God. Gena bizu enayalen. Just wait I am sure.

    ReplyDelete
  27. HE is not asleep"bemerekebua yalew ayankelafam"

    ReplyDelete
  28. እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።

    ReplyDelete
  29. እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።

    ReplyDelete
  30. እግዚያብሔር ሁልግዜ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይመለከታል ይጠብቃታልም ዝም ብሎ የሚያየው እርሱ ትግስተኛ ስለሆነና ይመልሳሉ በማለት ነው እንጂ በደሉዋን ሳይመለከት ቀርቶ አይደለም።ገና ብዙ እናያለን ተግታችሁ ፀልዩ ጌታችን እንዳለ ክርስቲያኖች ተግተን ዘዎትር እንፀልይ ብቻ ብዙ እናያለን ገና።የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።

    ReplyDelete
  31. እውነት ነው ይሄ ነው የሚገባው :: ለዋልድባ ገዳም ሰልፍ አያስፈልግም የአባቶች ፀሎት ለዚህ መልስ ያመጣል:: እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው ::

    ReplyDelete
  32. ማኔ ቴቄል ፋሬስ!! እባካቹን የመንግስት ስልጣን የያዛቹ(ያውም የምስኪን ሀገር ኢትዮጰያ) በገንዘብ ደሀ እንጂ የሀይማኖት ሀብታም የሆነች ሀገራችንን እባካቸሁን ክፋታቸሀ ከወሰን አይለፍ፡፡ ሀይማኖታችንን ካላወቃቹ እወቁ መሰረቷ ፅኑ ነው፡፡ ለጊዚያዊ ስልጣን ብሎ ከእግዛብሔር ጋር አትጣሉ፡፡ ለእናንተ ተረት ይመስላቹዋል ነገር ግን የመውጊያው ጦር ላንተ ይብስሃል!!
    እግዚያብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ!!

    ReplyDelete
  33. ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማቴዎስ ወንጌል 18 ፤18 ‹‹ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።

    ReplyDelete
  34. Thanks the Almighty!Today Miracle is in a Making
    1 Now the Holy monastery of Abune Samuel and his true disciples has started to be free of pseudo monks & "Ye Derg wotaderoch" who wanted use it as a launching pad for hatred and racist propaganda.To your disappointment,I was there on the dam site on yesterday, Hamle,10, 2012 E.C. There is nothing strange except for the ever increasing water flow. this also natural and what is expected at this part of the year.
    2. The rockets you launched at the bulldozers by pseudo monks have increased the commitment to further intensify their unrelenting effort to realize the completion of the project. This has further escalated the effort of the workers to complete the dam before the due date.
    3. The sugar farm has already been prepared for plantation. In short it appears as if the project has been started before years. The surrounding people, the employees and the residents of Maigaba are now well aware of the conspiracy made by the born envious and hate mongers, who used to make business in the name of the holy monastery
    4. The building of modern in the premises of " Ri'ese Gedamat we adbart Axum Tsion" and The seat for the Ark of Covenant (Tsilate Mussie) is proceeding in an alarming speed and technical quality.
    5. Today, Ethiopia and the genuine Tewahido Christianity Betekiristian" is in the hands of the true sons of Abraha, Atsbaha, Kaleb, Yared, Abune Ewostatewos, Abune Selama, Abune Samuel (The halelujah, Quyesa, Waldiba...),The nine saints, Abune Kiros, Abune Teklehaimanot and Abune Medhanine egzie'a....
    6. The glory of the land of the Kush (Ethiopia Bihere Aga'azi)is glowing brighter from day by day to shine all over Africa and the rest of the world.
    7. similar to all thousands of holy monasteries all over Tigray Waldiba is being cleaned from pseudo monks ( Poisonous weeds).
    8. Soon! The seat of Ethiopian Betekirstian will be moved to the heart of Ethiopian chirstianity; Axum the see of Kush (Ethopice) and land of Aga'azians, because (Hig Yiwets'e im Tsion). That is home town to all the legacies of the church.
    8. In our chronicle we see the stolen stelle of Axum returned back home. This is a sign of blessing to the government and the Patriarech
    6, Only Geez our Language (Lisane Aga'azi Kedamawi) will rise to dominate the preaching and service in our churches.
    5, What a blessing to be part of this pleasing historical scene.
    Thank you almighty lord.

    ReplyDelete